26/09/2026
እንኳን አደረሳችሁ !
ፒኬኤፍ ኢትዮጵያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
From all of us at PKF Ethiopia, we extend our warmest wishes to all Christians celebrating the Feast of the Cross.
Happy Meskel!