አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር, Commercial bank, Addis Ababa.
(1)

ውድ የአማራ ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካችን ነገ የካቲት 21: 2013 ዓ:ም በጎልፍ ክለብ የመስራቾች ጉባኤ ያደርጋል:: ለዚህ ታሪካዊ ቀን በመድረሳችን እንኳን ደስ አላችሁ::
27/02/2021

ውድ የአማራ ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካችን ነገ የካቲት 21: 2013 ዓ:ም በጎልፍ ክለብ የመስራቾች ጉባኤ ያደርጋል:: ለዚህ ታሪካዊ ቀን በመድረሳችን እንኳን ደስ አላችሁ::

ውድ የአማራ ባንክ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮን:-የውክልና መስጫ የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 30 2013 ዓ.ም ጥቂት ቀናት ብቻ ስለቀሩት በቀሩት ቀናት ውክልናዎን በመስጠት የባንኩን ምስረታ ያፍ...
05/01/2021

ውድ የአማራ ባንክ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮን:-የውክልና መስጫ የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 30 2013 ዓ.ም ጥቂት ቀናት ብቻ ስለቀሩት በቀሩት ቀናት ውክልናዎን በመስጠት የባንኩን ምስረታ ያፍጥኑ::

👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285

Amhara Bank Share Company (UF)

ውድ የአማራ ባንክ ቤተሰቦች የውክልና መስጫው መጨረሻው ቀን ታህሳስ 30: 2013 ዓ:ም  8 ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: በዚህ ለመጨረሻ ጊዜ በተራዘመው እድል ተጠቅመው ይወክሉ:: በተለይ በአዲ...
31/12/2020

ውድ የአማራ ባንክ ቤተሰቦች የውክልና መስጫው መጨረሻው ቀን ታህሳስ 30: 2013 ዓ:ም 8 ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: በዚህ ለመጨረሻ ጊዜ በተራዘመው እድል ተጠቅመው ይወክሉ:: በተለይ በአዲስ አበባ የምትገኙ ባለአክሲዮኖች መጪው ቅዳሜና እሁድን በውልና ማስረጃ በመገኘት ውክልናዎን መስጠት ይችላሉ:: እርስዎ የሚሰጡት ውክልና ባንኩን ለመመስረት ወሳኝ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ
👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285 ን ይጠቀሙ::

Amhara Bank Share Company (UF)

26/12/2020

በምስረታ ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ የመስራች ጉባኤውን ለማከናወን በፈቃደኝነት ውክልና የሚሰጥበትን ቀን ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ድረስ አራዘመ፡፡ በዚህ ለመጨረሻ ጊዜ በተራዘመው እድል ተጠቅመው ይወክሉ እርስዎ የሚሰጡት ውክልና ባንኩን ለመመስረት ወሳኝ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ
👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285 ን ይጠቀሙ::

በምስረታ ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ የመስራች ጉባኤውን ለማከናወን በፈቃደኝነት ውክልና የሚሰጥበትን ቀን ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ድረስ አራዘመ፡፡ በዚህ ለመጨረሻ ጊዜ ...
25/12/2020

በምስረታ ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ የመስራች ጉባኤውን ለማከናወን በፈቃደኝነት ውክልና የሚሰጥበትን ቀን ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ድረስ አራዘመ፡፡ በዚህ ለመጨረሻ ጊዜ በተራዘመው እድል ተጠቅመው ይወክሉ እርስዎ የሚሰጡት ውክልና ባንኩን ለመመስረት ወሳኝ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ
👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285 ን ይጠቀሙ::

ውድ የአማራ ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮኖች የውክልና መስጫ ጊዜው መጨረሻው ቀን ታህሳስ 15 2013 ዓ:ም ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: እባክዎን በቀሩት ቀናት ውክልናዎን ይስ...
20/12/2020

ውድ የአማራ ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮኖች የውክልና መስጫ ጊዜው መጨረሻው ቀን ታህሳስ 15 2013 ዓ:ም ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: እባክዎን በቀሩት ቀናት ውክልናዎን ይስጡ::

ለበለጠ መረጃ
👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285 ን ይጠቀሙ::

Amhara Bank Share Company (UF)

ውድ የአማራ ባንክ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮኖች ውክልናዎን ዛሬ ቅዳሜና ነገ እሁድ በአዲስ አበባ እና ድሬደዋ ሁሉም ውልና ማስረጃ ቅርንጫፎች መስጠት እንደሚችሉ እናስታውቃለን:: ያስታውሱ ...
19/12/2020

ውድ የአማራ ባንክ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮኖች ውክልናዎን ዛሬ ቅዳሜና ነገ እሁድ በአዲስ አበባ እና ድሬደዋ ሁሉም ውልና ማስረጃ ቅርንጫፎች መስጠት እንደሚችሉ እናስታውቃለን:: ያስታውሱ ውክልና መስጫው የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 15 2013 ዓ.ም ነው::

👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285

Amhara Bank Share Company (UF)

ውድ የአማራ ባንክ (በምስረታ ላይ) የፌስቡክ ቤተሰቦች:- ይህን የባንኩን ኦፊሴልዊ ፔጅ የሚከተሉ ሰዎች 10,000 ደርሰዋል በየደቂቃውም ይህ ቁጥር እያደገ ይገኛል:: ይህን ግዙፍ ባንክ የተ...
18/12/2020

ውድ የአማራ ባንክ (በምስረታ ላይ) የፌስቡክ ቤተሰቦች:- ይህን የባንኩን ኦፊሴልዊ ፔጅ የሚከተሉ ሰዎች 10,000 ደርሰዋል በየደቂቃውም ይህ ቁጥር እያደገ ይገኛል:: ይህን ግዙፍ ባንክ የተመለከቱ መረጃዎችን በየዕለቱ እዚህ ያገኛሉ::

ሌሎች አማራጮችም እነሆ:-
👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285

Amhara Bank Share Company (UF)

Amhara Bank s.c (Under formation): If you haven’t joined our official Telegram Channel yet, here is a link to get update...
15/12/2020

Amhara Bank s.c (Under formation):
If you haven’t joined our official Telegram Channel yet, here is a link to get updated about your bank.

👉🏼Call Center Number 7285
👉🏼 Telegram link

Amhara Bank Share Company (UF)

ውድ የአማራ ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮኖች: - እስካሁን ውክልና መስጠት ላልቻሉ ባለአክሲዮኖች የውክልና መስጫ ቀናት እስክ ታህሳስ 15: 2013 ዓ.ም መራዘሙን አውቃችሁ በቀሩ...
15/12/2020

ውድ የአማራ ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮኖች: -
እስካሁን ውክልና መስጠት ላልቻሉ ባለአክሲዮኖች የውክልና መስጫ ቀናት እስክ ታህሳስ 15: 2013 ዓ.ም መራዘሙን አውቃችሁ በቀሩት ቀናት ውክልና እንድትሰጡ አደራጅ ኮሚቴው ያስታውቃል::

አደራጅ ኮሚቴው

👉🏼ቴሌግራም https://t.me/amharabsc
👉🏼ጥሪ ማዕከል 7285

ውድ የአማራ ባንክ አ.ማ (በምስረታ ላይ) ባለአክሲዮኖች: - ባንካችን ሲያካሄድ የነበረውን የውክልና መስጫ ቀናትን ለ15 ቀናት የተራዘመ መሆኑን እናስታውቃለን:: ስለሆነም ውክልና መስጫ ቀና.....

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share