Nyala Insurance S.C.

Nyala Insurance S.C. Welcome! we are here to help you manage your risk,protect from unexpected and achieve your peace of mind.

Travel brings new opportunities, experiences, and memories. With Travel Insurance, you are protected against medical eme...
02/06/2026

Travel brings new opportunities, experiences, and memories. With Travel Insurance, you are protected against medical emergencies, trip cancellations, lost baggage, and other unforeseen travel disruptions, allowing you to travel with confidence and enjoy every journey with peace of mind.
👉 Planning a journey? Reach out to us and find the right Travel Insurance coverage for your needs. https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence

A secure tomorrow isn't built on luck; it is built on preparation. In our culture, taking care of family is everything. ...
28/05/2026

A secure tomorrow isn't built on luck; it is built on preparation. In our culture, taking care of family is everything. Life insurance is a practical way to build a financial safety net ensuring that your children’s education, your family's daily lifestyle, and your long-term household goals are always protected, no matter what tomorrow brings.
👉Protect the ones you love, Click the link and follow our social media through:https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence #የኢንሹራንስ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የዒድ አል-አድሐ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የዒድ አል-አድሐ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ከግንቦት 11 ቀን እስከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የኢንሹራንስ ግንዛቤ ስልጠና ከ150 በላይ ለሚሆኑ ኮርፖሬት ደንበኞች፤ ከኢንሹራንስ አሰራር ጋር ቀ...
20/05/2026

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ከግንቦት 11 ቀን እስከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የኢንሹራንስ ግንዛቤ ስልጠና ከ150 በላይ ለሚሆኑ ኮርፖሬት ደንበኞች፤ ከኢንሹራንስ አሰራር ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው የእህት ኩባንያ አመራሮች፤እንዲሁም በአሽከርካሪነት ለተሰማሩ ባለሙያዎች አዲስ አበባ በሚገኘው ቼክ-ኢን ሆቴል በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በተለያዩ የኩባንያው ባለሙያዎች የሚሰጠው ይህ ስልጠና የሞተር ኢንሹራንስ፣ የእሳት እና የመብረቅ አደጋ፣ የመርከብ ኢንሹራንስ፣ የሠራተኛ ካሳ፣ የቡድንና የግል አደጋ ኢንሹራንስ፣ የህይወት ኢንሹራንስ፤ የደንበኞች ካሳ አገልግሎት፤እንዲሁም የኢንሹራንስ አሰራር ህግችንና ደንቦችን በስፋት ይዳስሳል። ከዚህ በተጨማሪም በየጊዜው በሕይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት አሽከርካሪዎች የበለጠ ግንዘቤ እንዲያዳብሩና ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የመንገድ ላይ የደህንነት ጥንቃቄ፣ የተሽከርካሪዎች ብቃትና ፍተሻ፣ የካሳ አከፋፈል ሥርዓት፤እንዲሁም የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ አሰጣጥ በስልጠናው ተካቷል፡፡
👉 ስለ ኒያላ ኢንሹራንስ አገልግሎቶች እና መሰል ስልጠናዎች የበለጠ ለማወቅ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ ;- https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence
#የኢንሹራንስ

Monday is for fresh starts and smart decisions. Don’t leave your future to uncertainty choose protection that keeps you ...
18/05/2026

Monday is for fresh starts and smart decisions. Don’t leave your future to uncertainty choose protection that keeps you moving forward with confidence.
Follow our page and stay informed every week;https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence #

Jumu’ah Mubarak!       #
15/05/2026

Jumu’ah Mubarak!
#

Don’t wait for the rain to realize you need an umbrella. Every new week brings new opportunities, but it also brings ris...
11/05/2026

Don’t wait for the rain to realize you need an umbrella.
Every new week brings new opportunities, but it also brings risks. That’s why Your Priority of this Week is comprehensive insurance coverage.
👉 Start this week protected. follow us today to get the right coverage for your needs.https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence
#

ከመጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው 6ኛው ዙር የኒስኮ የሠልጣኞች መርሀ-ግብር (NISCO GTP VI) አጠቃላይ የኢንሹራንስ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ አሁን ሁሉም...
08/05/2026

ከመጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው 6ኛው ዙር የኒስኮ የሠልጣኞች መርሀ-ግብር (NISCO GTP VI) አጠቃላይ የኢንሹራንስ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ አሁን ሁሉም ሰልጣኞች ሙሉ በሙሉ የኒያላ ኢንሹራንስ ቤተሰብ አባላት መሆናቸውን በማረጋገጥ ወደ ተመደቡባቸው የደንበኞች ቤት ማዕከላት (Customer Experience Hubs) በመሄድ ሥራ ይጀምራሉ፡፡ በድጋሚ እንኳን በደህና መጣችሁ፤ እንኳንም የቤተሰባችን አባላት ለመሆን በቃችሁ! መልካም የሥራና የስኬት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!
👉 የኒያላ ኢንሹራንስን ገፆች በመከታተል የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን፣ ፕሮግራሞችን እና የስራ ዕድሎችን ይከታተሉ! https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nyala Insurance S.C. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nyala Insurance S.C.:

Share