Bilal Microfinance

Bilal Microfinance በኢትዮጵያ ቀደመት በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ከወለድ ነፃ የማይክሮ ፋይናንስ አገልግሎት ከቢላል እነሆ ። ዛሬውኑ ወደ ተግባር ይግቡ

21/05/2026
ቢላል ፈርሃን - አዲስ የፋይናንሲንግ አገልግሎት ለዒድ!****ዒዱን ከቤተሰብዎ ጋር ያለ ሃሳብ እንዲያሳልፉ ቢላል ማይክሮፋይናንስ አዲስ የፋይናንሲንግ አማራጭ ይዞልዎት ቀርቧል!እኛ ጋር በቆጠ...
21/05/2026

ቢላል ፈርሃን - አዲስ የፋይናንሲንግ አገልግሎት ለዒድ!
****
ዒዱን ከቤተሰብዎ ጋር ያለ ሃሳብ እንዲያሳልፉ ቢላል ማይክሮፋይናንስ አዲስ የፋይናንሲንግ አማራጭ ይዞልዎት ቀርቧል!
እኛ ጋር በቆጠቡት ገንዘብ ላይ ያለ ምንም ማስያዣ 50% ተጨማሪ ፋይናንስ ያግኙ!
***
በአጭር ጊዜ፣ በተቀላጠፈ አሰራር፣ እስከ 150 ሺህ ብር!
***
ለበለጠ መረጃ፡ በአቅራቢያዎ የሚገኙ የቢላል ማይክሮፋይናንስ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም በ0979777444 ይደውሉ!
***
ቢላል ማይክሮፋይናንስ፤ ከሁሉም ለሁሉም!


24/04/2026

JOB VACANCY ANNOUNCEMENT

About the Institution
Bilal Microfinance Institution S.C. (BMFI) is a full-fledged Interest-Free Microfinance Institution, established on February 23, 2024, and officially commenced operations in August 2024.
BMFI is committed to providing Sharia-compliant, inclusive, and sustainable financial services that empower communities and support economic development.

To strengthen its leadership and financial management capacity, BMFI invites qualified, competent, and experienced professionals to apply for the following vacant positions.

📌 Position 1: Finance and Administration Department Director
Duty Station: Addis Ababa

🔹 Key Qualifications
Education:
BA or MA in Accounting, Business Administration, Management, or Economics

Experience:
8 years (for BA holders) or 6 years (for MA holders) of relevant work experience
Proven experience in senior financial and administrative leadership roles.
🔹 Additional Skills & Competencies
Strong practical experience in Core Banking Systems
IFRS trained and well-experienced
Strategic leadership, financial planning, and governance skills
High ethical standards and professionalism
Knowledge of Islamic Finance is an advantage.

📌 Position 2: General Accounts and Budget Division Manager
• Duty Station: Addis Ababa
🔹 Key Qualifications
Education: BA or MA in Accounting, Business Administration, Management, or Economics.
Experience: 7/5 years (for BA holders) or 5 years (for MA holders) of relevant work experience
Hands-on experience in budgeting, financial reporting, and account management.
🔹 Additional Skills & Competencies
Strong knowledge and application of Core Banking Systems
IFRS trained and well-experienced
Analytical, budgeting, and financial control skills
Ability to work under pressure and meet reporting deadlines
Knowledge of Islamic Finance is an advantage.

📌 Position 3: Senior Finance Officer
Duty Station: Addis Ababa

🔹 Key Qualifications
Education:
BA or MA in Accounting, Business Administration, Management, or Economics

Experience:
4 years (for BA holders) or 2 years (for MA holders) of relevant work experience.
Proven experience in financial sector.
Additional Skills & Competencies
Strong practical experience in Core Banking Systems
IFRS trained and well-experienced.
High ethical standards and professionalism
Knowledge of Islamic Finance is an advantage.
💰 Salary & Benefits
Attractive salary and benefits package
Offered as per the company salary scale and benefit structure
📝 Application Procedure
📅 Registration Period: April 20 – May 01, 2026

📧 How to Apply:
Interested and qualified candidates are invited to submit their application, CV, and relevant supporting documents through the company email address: [email protected] or in person at Bilal MFI Head Office, Addis Ababa, Bole Sub-city Behind Dembel City Center former Admas University College Bldg. 4th Floor.
For further inquiry please contact: +251 979777444 or 0913673497.

ቢላል ማይክሮፋይናንስ የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማውን አካሄደ!*****ቢላል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ የ2026 ፋይናንስ ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማውን የተቋሙ ሥራ አመራር ቦ...
21/04/2026

ቢላል ማይክሮፋይናንስ የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማውን አካሄደ!
*****
ቢላል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ የ2026 ፋይናንስ ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማውን የተቋሙ ሥራ አመራር ቦርድ፣ የዋናው መ/ቤት ሥራ መሪዎች እና የቅርንጫፍ ሥ/አስኪያጆች በተገኙበት አካሂዷል፡፡ በግምገማው የተቋሙ የ9 ወራት አጠቃላይ የኦፕሬሽንና ፋይናንስ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ተቋሙ በሁሉም ዋና ዋና መለኪያዎች አመርቂ አፈፃፀም ያስመዘገበ መሆኑ እና ወደታለመለት መዳረሻ ለመድረስ በትክክለኛው መስመር ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡ ቢላል ማይክሮፋይናንስ ሥራ በጀመረ በ2 ዓመታት ውስጥ አጠቃላይ ሃብቱን (Total Assets) ወደ 81.7 ሚሊዮን ብር በማድረስ እንዲሁም የተጣራ ተቀማጭ ቁጠባ ሂሳብ (Net Deposit Balance) ብር 50.03 ሚሊዮን በማድረስ እጅግ አመርቂ አፈፃፀም አስመዝግቧል፡፡ አጠቃላይ በ9 ወራት ብር 38.9 ሚሊዮን ፋይናንስ ማድረጉ (ማበደሩ) የተጠቀሰ ሲሆን ተቋሙ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ብር 56.6 ሚሊዮን ለደንበኞች ማቅረቡ (ፋይናንስ ማድረጉ) ተገልፁዋል፡፡ ተቋሙ በጀት ዓመቱን በስኬት እንዲያጠናቅቅ በቀሪዎቹ ወራት ሁሉም የተቋሙ ባለድርሻ አካላት በከፍተኛ ተነሳሽነትና ርብርብ እንዲሰሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከአደራ ጭምር መልዕክት በማስተላለፍ ግምገማው ተጠናቋል፡፡
*****
ቢላል ማይክሮፋይናንስ፡ ከሁሉም ለሁሉም!
Bilal Microfinance: From All to All!
*****
ለበለጠ መረጃ፡
አድራሻ፡ ዋናው መ/ቤት ቦሌ ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የቀድሞው አድማስ ኮሌጅ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ወይም በ0979777444 ይደውሉ፡፡
*****


!

ቢላል ቀለምለትምህርት ቤቶች እና ለተማሪዎች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ! ***ለታዳጊዎች እና አዋቂዎች የትምህርት ክፍያ ወጪ እንዲሁም ለትምህርት ቤቶች የትምህርት ቁሳቁስ ግዥ፣ ለትምህርት ቤት እድሳ...
16/04/2026

ቢላል ቀለም
ለትምህርት ቤቶች እና ለተማሪዎች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ!
***
ለታዳጊዎች እና አዋቂዎች የትምህርት ክፍያ ወጪ እንዲሁም ለትምህርት ቤቶች የትምህርት ቁሳቁስ ግዥ፣ ለትምህርት ቤት እድሳትና ማስፋፊያ፣ ለመፅሃፍት ህትመት እና ተያያዥ ሥራዎች ከ150ሺህ እስከ 600ሺህ በቡድን እና በተናጠል የፋይናንሲንግ (ብድር) አገልግሎት የሚያስገኝ የቁጠባ አማራጭ፡፡
ደንበኞች በመረጡት መጠን ከ30 እስከ 40 በመቶ ብቻ በመቆጠብ የብድሩ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቢላል ማይክሮፋይናንስ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት በቢላል ቀለም የቁጠባ ሂሳብ ለትምህርት ተጠቃሚ ይሁኑ!
*****
ለበለጠ መረጃ፡
አድራሻ፡ ዋናው መ/ቤት ቦሌ ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የቀድሞው አድማስ ኮሌጅ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ወይም በ0979777444 ይደውሉ፡፡
*****
ቢላል ማይክሮፋይናንስ፡ ከሁሉም ለሁሉም!
Bilal Microfinance: From All For All!



!

ቢላል ዘውጅልዩ የጋብቻ ቁጠባ ሂሳብ!***ትዳር ለመመስረት በዕቅድ ላይ ያሉ ወጣቶች ለጎጆ መውጫ እስከ 30 በመቶ ብቻ ቆጥበው ቀሪውን 70 በመቶ እስከ 3 ዓመት በሚቆይ የክፍያ ጊዜ ከቢላል ...
15/04/2026

ቢላል ዘውጅ
ልዩ የጋብቻ ቁጠባ ሂሳብ!
***
ትዳር ለመመስረት በዕቅድ ላይ ያሉ ወጣቶች ለጎጆ መውጫ እስከ 30 በመቶ ብቻ ቆጥበው ቀሪውን 70 በመቶ እስከ 3 ዓመት በሚቆይ የክፍያ ጊዜ ከቢላል ፋይናንስ የሚያገኙበት የቁጠባ አማራጭ!
በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቢላል ማይክሮፋይናንስ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት አስደሳች የትዳር ህይወት ዕቅድዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!
*****
ለበለጠ መረጃ፡
አድራሻ፡ ዋናው መ/ቤት ቦሌ ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የቀድሞው አድማስ ኮሌጅ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ወይም በ0979777444 ይደውሉ፡፡
*****
ቢላል ማይክሮፋይናንስ፡ በክብር ወደ ከፍታ!
Bilal Microfinance: To The Height of Dignity!



19/03/2026
ቢላል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ እና ራሚስ ባንክ አብሮ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ!ሁለቱም ተቋማት አገልግሎታቸዉንን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እና የፋይናንስ አካታችነትን ...
30/01/2026

ቢላል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ እና ራሚስ ባንክ አብሮ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ!

ሁለቱም ተቋማት አገልግሎታቸዉንን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እና የፋይናንስ አካታችነትን ለማጎልበት፣ ከቢላል ማይክሮፋይናንስ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርሟል። የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ፊላሚንጎ በሚገኘው የራሚስ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የተከናወነ ሲሆን፣ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።
ቢላል አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ከሁሉምለሁሉም!


Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bilal Microfinance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share