Petal Trading PLC

Petal Trading PLC YOUR PARTNER ON AGRICULTURE!

Armon 48 SLNon-selective HerbicideA game-changer in w**d control!•It’s a non-selective systemic post-emergent herbicide ...
28/02/2024

Armon 48 SL
Non-selective Herbicide
A game-changer in w**d control!

•It’s a non-selective systemic post-emergent herbicide which control annual and perennial broadleaved & grass w**ds
•Because of the high purity of the technical material, it has an outstanding control non selectively prior to plants
•Highest level of long-term w**d control
•Greater consistency in a wider range of weather conditions & ecofriendly with the enviroment
•To be used in plantation crops such as coffee, citrus, grapes, fruit crops, sugarcane plantation, irrigation canals & non-crop land
•Rate of application:- 3lt/ha

Do not settle for less, go for our armon 48 SL & get rewarded with superior productivity!

አርሞን 48 ኤስ ኤል
ጅምላ ጨራሽ(አይመርጤ) ፀረ-አረም

•አመታዊና ከራሚ የሆኑ ቅጠለ-ሰፋፊና የሳር አረሞችን ከብቅለት በኋላ በውስጣቸው በፍጥነት ዘልቆ በመግባትና በመሰራጨት አረሞችን የሚቆጣጠር ጅምላ ጨራሽ (አይመርጤ) ፀረ-አረም ነው።
•በውስጡ ባለው ከፍተኛ ጥራት ያለው ዋና ንጥረ-ነገር አማካኝነት ቅጠለ-ሰፋፊና የሳር ዝርያ ያላቸው አረሞችን በፍጥነትና በብቃት ይቆጣጠራል።
•በአርሶ አደሮችም ዘንድ ለእርሻ/ማሳ ዝግጅት እጅግ ተመራጭ ፀረ-አረም ነው።
•ምንም አይነት መሬት የማድረቅ ፀባይ የሌለው ከአካባቢ ጋር የሚስማማ ፍቱን ፀረ-አረም ነው።
•ቡና፣ፍራፍሬ፣ወይን፣ሸንኮራ አገዳ ፣ለመስኖ ቦዮችና ከእርሻ በፊት ለማሳ ዝግጅት የሚያገለግል ፀረ-አረም ነው።
•የርጭት መጠን:- 3ሊ/ሄ

አስመጪና አከፋፋይ፥- ፔታል ትሬዲንግ
አድራሻ፥- ቦሌ መድሃኒዓለም ህድሞና ህንፃ 6ተኛ ፎቅ
ይደውሉ፤ይዘዙን፥- 0118222400
0993949491
0902140031

Your ultimate solution for w**d control!Say goodbye to unwanted w**ds with kobran 200 non-selective herbicide!Kobran 200...
24/02/2024

Your ultimate solution for w**d control!

Say goodbye to unwanted w**ds with kobran 200 non-selective herbicide!

Kobran 200
New non-selective Herbicide
• Kobran 200 is a non-selective contact post-emergent herbicide which contains unique new active ingredient
• Effectively control annual & perennial broad leaf and grass w**ds with (1liter/ha) rate of application which is lower concentration than that of common glyphosates with higher rate of application (3liters/ha).
• Kobran 200 effectively control glyphosate resistant w**ds
• The herbicide has a high potential for total w**d control & has quick knockdown effect
• To be used in plantation crops such as coffee, citrus, grapes, fruit crops, sugarcane plantation, irrigation canals & non-crop land
• Less packaging, handling & waste than other herbicide formulations
• Importer & Distributer: Petal Trading
Address: - Bole medhaniyalem hidmona building 6th floor
Contact us on: 0118222400 , 0993949491 & 0902140031

ኮብራን 200
አዲስ ጅምላ ጨራሽ (አይመርጤ) ፀረ-አረም
• ኮብራን 200 በአይነቱ ልዩ የሆነ ዋና ንጥረ-ነገር ይዘት ያለው አይመርጤ ፀረ-አረም ሲሆን አመታዊና ከራሚ ቅጠለ-ሰፋፊና የሳር ዝርያ ያላቸውን አረሞች በላቀ ብቃት ይቆጣጠራል ።
• ኮብራን 200 የርጭት መጠኑ 1ሊትር በሄክታር ሲሆን የአጠቃቀም መጠናቸው 3ሊትር በሄክታር ከሆኑ ከተለመዱ ግላይፎሴቶች እጅግ ባነሰ የርጭት መጠን የቆይታ ጊዜያቸው አመትና ከአመት በላይ የሆኑ ቅጠለ-ሰፋፊና የሳር አረሞችን በአስተማማኝ ብቃት ይቆጣጠራል።
• ኮብራን 200 በውስጡ በያዘው አዲስ ሞለኪዩል አማካኝነት ግላይፎሴት የማይቆጣጠራቸውን አረሞች በላቀ ብቃት ይቆጣጠራል።
• ቡና፣ፍራፍሬ፣ወይን፣ሸንኮራ አገዳ ፣ለመስኖ ቦዮችና ከእርሻ በፊት ለማሳ ዝግጅት የሚያገለግል ፀረ-አረም ነው።
አስመጪና አከፋፋይ፥- ፔታል ትሬዲንግ
አድራሻ፥- ቦሌ መድሃኒዓለም ህድሞና ህንፃ 6ተኛ ፎቅ
ይደውሉ፤ይዘዙን፥- 0118222400, 0993949491 እና 0902140031

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና፣የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል።Dha...
19/01/2024

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና፣የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል።

Dhaabbatni keenyaa peetaal tireediingiin maamiloota hordoftoota amantaa kiristaanaatiin baga ayyaana cuuphaatiin isin ga’ee jechaa ayyaanni kan nagaa, kan fayyaa fi kan gamachuu akka isinii ta'uuf fedhii isaa ibsa

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና፣የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል።Dhaabb...
06/01/2024

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና፣የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል።

Dhaabbatni keenya peetaal tireediingiin maamiloota hordoftoota amantaa kiristaanaatiin baga ayyaana qilleetiin isin gahe jechaa ayyaanni kan nagaa, kan fayyaa fi kan gamachuu akka isinii tauuf fedhii isa ibsa.

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና:የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል::Dha...
28/09/2023

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና:የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል::
Dhaabbatni keenya peetaal tireediingiin maamiloota hordoftoota amantaa kiristaanaa taatan hundaanuu baga ayyaana masqalaatiin isin gahe jechaa ayyaanni kun kan nagaa,kan fayyaa fi kan gamachuu akka isiniif ta'u haawwa.

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና:የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል::Dha...
27/09/2023

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና:የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል::
Dhaabbatni keenya peetaal tireediingiin maamiloota hordoftoota amantaa isilaama hundaaf baga ayyaana mawulidaatiin isin gahe jechaa ayyaanni kun kan nagaa,kan fayyaa fi kan gamachuu akka isiniif ta'u haawwa.

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው ደንበኞቹ እንኳን ለ 2016ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ አመት የሰላም፣የደስታ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬትና በጋራ የምንሰራበት እንዲሆን ምኞቱን ይገልፃል...
12/09/2023

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው ደንበኞቹ እንኳን ለ 2016ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ አመት የሰላም፣የደስታ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬትና በጋራ የምንሰራበት እንዲሆን ምኞቱን ይገልፃል ።

Dhaabanii keenya peetaal tireedingiin maamiltoota keenya hundaan bagaa bara 2016 A.L.I nagaan isin gahee jechaa bari haaraa kun kan nagaa, kan gamachu, kan fayyaa, kan jaalalaa, kan milkii fi kan waliin hojjannuu akka ta'uu haawwii kun ibsa.

Petal trading wishes to all its customers a happy Ethiopian new year 2016E.C.
May this new year brings peace, happiness, health, love & work together for massive success!

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና የሰላምና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይ...
27/06/2023

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና የሰላምና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል::
Dhaabbatni keenyaa peetaal tireediingiin maamiloota hordoftoota amantaa isilaamaa hundaaf baga ayyaana Idii (Arafaa) isin gahe jechaa ayyaanni kan nagaa, kan fayyaa fi kan gamachuu akka isinii tauuf fedhii isa ibsa.

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል...
20/04/2023

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል።

Dhaabbatni keenya peetaal tireediingiin maamiloota hordooftoota amanta isilaamaa hundaaf baga ayyaana Idi alifatirii baga isin gahe jechaa ayyaanni kan nagaa, kan fayyaa fi kan gamachuu akka isinii tauuf fedhii isa ibsa.

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን...
15/04/2023

ድርጅታችን ፔታል ትሬዲንግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞቱን ይገልፃል።
Dhaabbatni keenya peetaal tireediingiin maamiloota hordooftoota amantaa kiristaanaatiin baga ayyaana sooma hiikaa faasiikaa isin gahe jechaa ayyaanni kan nagaa, kan fayyaa fi kan gamachuu akka isinii tauuf fedhii isa ibsa.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Petal Trading PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Petal Trading PLC:

Share