telebirr

Directions Website Contact the business

telebirr telebirr is Ethiopia’s leading mobile money and digital lifestyle platform, powered by Africa's pioneering telecom provider, Ethio telecom.
(393)

👏🏾👏🏾 አሁንም አዳዲስ ዕድለኞች ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!👌 እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላች...
29/09/2026

👏🏾👏🏾 አሁንም አዳዲስ ዕድለኞች ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!

👌 እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/How_Low ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ




የቴሌብር USSD አጠቃቀም ይበልጥ ቀላል ሁኗል!በቴሌብር ገንዘብ ወደ ሌላ ሰው ለማስተላለፍ ሲፈልጉ በቀላሉ  *127*2*ስልክ ቁጥር*የገንዘብ መጠን # ብለው በመደወል ብቻ በፍጥነት ገንዘብዎ...
29/09/2026

የቴሌብር USSD አጠቃቀም ይበልጥ ቀላል ሁኗል!

በቴሌብር ገንዘብ ወደ ሌላ ሰው ለማስተላለፍ ሲፈልጉ በቀላሉ *127*2*ስልክ ቁጥር*የገንዘብ መጠን # ብለው በመደወል ብቻ በፍጥነት ገንዘብዎን መላክ ይችላሉ!

🔗 ጠቃሚ አጭር ኮዶች: https://bit.ly/USSDRapidMenu

⚠️ የሚስጥር ቁጥርዎን ከማስገባትዎ በፊት መልዕክቱን በጥንቃቄ ያንብቡ!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ





ዘኔክሰስ በእጅዎ ልክ!ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:-  በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50...
29/09/2026

ዘኔክሰስ በእጅዎ ልክ!

ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:-

በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።


በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።

ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!



#ዘኔክሰስ


✨🎁  የበዓሉን ድባብ የሚያስቀጥሉ፣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር የሚያገናኙ ልዩ ጥቅሎች!ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን መስቀል፣ ጋዜ መስቀላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅሎች በ*999 #፣ በ...
28/09/2026

✨🎁 የበዓሉን ድባብ የሚያስቀጥሉ፣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር የሚያገናኙ ልዩ ጥቅሎች!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን መስቀል፣ ጋዜ መስቀላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅሎች በ*999 #፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም

⚡️💬 የቴሌብር አገልግሎቶችን በፈጣን USSD በቅጽበት ያግኙ!  ብር ለመላክ፣ ለማውጣት፣ የአየር ሰዓት ለመግዛት፣ ሒሳብ ለመጠየቅ እንዲሁም ክፍያዎችን ለመፈጸም ረጅም መንገድ መጠቀም ቀረ! ...
28/09/2026

⚡️💬 የቴሌብር አገልግሎቶችን በፈጣን USSD በቅጽበት ያግኙ!

ብር ለመላክ፣ ለማውጣት፣ የአየር ሰዓት ለመግዛት፣ ሒሳብ ለመጠየቅ እንዲሁም ክፍያዎችን ለመፈጸም ረጅም መንገድ መጠቀም ቀረ!

👉 በማንኛውም ዓይነት ስልክ ከፊት *127* በማስቀደምና የሚፈልጉትን አገልግሎት USSD ኮድ በማስገባት በሰከንዶች ውስጥ ሂደቱን ያጠናቅቁ።

⚠️ የቴሌብር የምስጢር ቁጥርዎን (PIN) ከማስገባትዎ በፊት መልእክቱን በጥንቃቄ ይመልከቱ!

🔗 ጠቃሚ አጭር ኮዶች: https://bit.ly/USSDRapidMenu


✨🎁 የርቀት ወዳጅዎን ስጦታ በ50% ተጨማሪ ቦነስ አድምቀነዋል!ከባሕር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 👉 ለ15 ቀናት የ...
28/09/2026

✨🎁 የርቀት ወዳጅዎን ስጦታ በ50% ተጨማሪ ቦነስ አድምቀነዋል!

ከባሕር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

👉 ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎች: https://bit.ly/4j7iOcI

🗓 እስከ ዛሬ ሌሊት 6፡00 ብቻ!

መልካም የሥራ ሳምንት!
28/09/2026

መልካም የሥራ ሳምንት!


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!✨ መልካም የመስቀል በዓል!
27/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

✨ መልካም የመስቀል በዓል!

✨🎁 መስቀል፣ ጋዜ ማስቃላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!!ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999 #፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስ...
26/09/2026

✨🎁 መስቀል፣ ጋዜ ማስቃላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999 #፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም

✨ መልካም በዓል!

እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!✨ መልካም የደመራ በዓል!
26/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

✨ መልካም የደመራ በዓል!

Address

Addis Ababa
1047

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when telebirr posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to telebirr:

Shortcuts

Share