Anteneh Pick Properties

Call Directions Website Contact the business

Anteneh Pick Properties አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ፣ የንግድ ሱቆችን እና ቪላ ቤቶችን ብልህነት በተሞላበት ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እና በልበ ሙሉነት ይግዙ!
(2)

www.tiktok.com/
13/10/2026

www.tiktok.com/

27.6k Followers, 31 Following, 124.4k Likes - Watch awesome short videos created by Anteneh | Pick Properties 🇪🇹

✨If you are thinking of investing in real estate in countries outside of Ethiopia, consider these 3 countries!✨ከኢትዮጲያ ውጪ...
19/09/2026

✨If you are thinking of investing in real estate in countries outside of Ethiopia, consider these 3 countries!

✨ከኢትዮጲያ ውጪ ያሉ ሀገሮች ውስጥ ያሉ ሪል እስቴቶች ላይ Invest ማድረግ ካሰባችሁ እነዚህን 3 ሀገሮች ከግምት አስገቧቸው!

1, DUBAI Real Estate (ዱባይ ሪል እስቴት)

✅በገዛችሁት ንብረት ላይ ግብር አትጠየቁም!
no property taxes!

✅ከፍተኛ የኪራይ ገቢ ታገኛላችሁ!
high rental income!

✅የቤት ባለቤት ለመሆን ዜግነታችሁ ተፅዕኖ አያደርግብችሁም!
Your nationality does not affect your ability to own a home!

2,Turkey Real Estate (ቱርክ ሪል እስቴት)

✅Invest ስታደርጉ ዜግነት ይሰጣችኋል!
You will be granted citizenship, when you invest

✅ከሌሎች ሀገሮች አንጻር ተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላችሁ!
you will get a fair price compared to other countries!

3,GEORGIA Real Estate (ጆርጂያ ሪል እስቴት)

✅ዝቅተኛ የሆነ የንብረት ግብር ክፍያ ትከፍላላችሁ!
Low property taxes!

✅ተመጣጣኝ የኪራይ ገቢ ታገኛላችሁ
Reasonable rental income!

12/09/2026

Apartment for sale at ሰሚት 72!

20% ቅድመ ክፍያ
80% ቤቱን እስኪረከቡ የሚከፈል

100% ሲከፍሉ 12% ቅናሽ(87,800)
በከፊል ግንባታ በካሬ 99,750 ብር

ባለ 1 መኝታ :- 71 ካሬ
ባለ 3 መኝታ :- 150 እና 152 ካሬ

29/08/2026

በFixed price ከሚሸጡ የሪል እስቴት አልሚዎች መግዛት ወይም ውል መፈራረም ግልፅ የሆነ ጥቅም እና ትርፍ እንዳለው ሁሉ Price escalation ያለው ውል ጥቅም የለውም ማለት አይደለም!

Just as there are clear benefits and advantages to buying or signing a contract with a real estate developer who sells at a fixed price, that doesn't mean that a contract with price escalation is useless!

26/08/2026

One - three bedroom apartment for sale at CMC (Lemi park)

25/08/2026

Looking for a spacious apartment in a great location?

📍 Located at 22

✨ 1 Bedroom — 89 sqm
✨ 2 Bedroom — 129 sqm
✨ 3 Bedroom — 181 & 200 sqm

Contact us for prices, availability & detailed informations!

ቤታችሁን ከመሸጣችሁ በፊት መግዛት የምትፈልጉትን ቤት ማግኘታችሁን አረጋግጡ!የአንድአንድ ቤት ገዘዢዎችን ችግር ልገራችሁ ሌላ ቤት ለመግዛት Business ለመጀመር ሲኖሩበት የነበረውን ቤት ይ...
21/08/2026

ቤታችሁን ከመሸጣችሁ በፊት መግዛት የምትፈልጉትን ቤት ማግኘታችሁን አረጋግጡ!

የአንድአንድ ቤት ገዘዢዎችን ችግር ልገራችሁ ሌላ ቤት ለመግዛት Business ለመጀመር ሲኖሩበት የነበረውን ቤት ይሸጣሉ ችግሩ ቤታቸውን ከመሸጣቸው በፊት ቀጣይ የሚገዙትን ቤት ዋጋ ጥናት የሚያደርጉት Social media ወይም የቤት ገበያው ላይ በቂ እውቀት ከሌለው አካባቢያቸው ከሚገኙ ሰዎች ነው ይህ በጣም ትልቅ ችግር ይዞ ይመጣል ስለዚህ የምትኖሩበትን ቤት ከመሸጣችሁ በፊት መግዛት የምትፈልጉትን ቤት 1ኛ መሬት ላይ ያለውን ዋጋ ማረጋገጥ አለባችሁ ከዋጋ ጋር የተያያዘ ከመንግስት ጋር የተያያዙ ወጪዎችን ቤቱን ለመኖር ዝግጅ ለማድረግ የሚወጡ ወጪዎች ከግምት መግባት አለባቸው 2ኛ ከእናንተ አኗኗር ጋር የሚሄድ Location 3ኛ ከእናንተ አኗኗር ጋር የሚሄድ የቤት ስፋት(ካሬ) መወሰን አለባችሁ ዋናው መልዕክት ቤታችሁን ከመሸጣችሁ በፊት መግዛት የምትፈልጉትን ቤት ማግኘታችሁን አረጋግጡ!

Address

22 (haya Hulet)
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anteneh Pick Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Anteneh Pick Properties:

Shortcuts

Share