Tsehay Insurance S.C

Tsehay Insurance S.C Tsehay Insurance S.C.

was established in March 2012 in accordance with the NBE proclamation No.86/1994 by 105 Ethiopian shareholders (individuals & enterprises) with a mission of providing general insurance services for the public.

ፀሐይ ኢንሹራንስ የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በስኬት አጠናቋል! የኩባንያው የሥራ አመራር አባላት እና የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆቻችን በጋራ...
18/05/2026

ፀሐይ ኢንሹራንስ የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በስኬት አጠናቋል! የኩባንያው የሥራ አመራር አባላት እና የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆቻችን በጋራ ጥረትና ጠንካራ የቡድን ሥራ የተመዘገቡ ስኬቶችን በጋራ ገምግመዋል። የኩባንያው ዋና ሥራ አሥፈፃሚ በስብሰባው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ቀሪውን የበጀት ዓመት በበለጠ ጥንካሬ ለማጠናቀቅ ግልጽና ውጤታማ በሆኑ ስልቶች ላይ ትኩረት አድርገን መሰራት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል። 📈🚀
#ፀሐይኢንሹራንስ #የመሪዎችመልዕክት #የሥራአፈጻጸምግምገማ #ኢንሹራንስበኢትዮጵያ
Tsehay Insurance successfully held its 2025/26 Nine-Month Performance Review! Our executive team and Addis Ababa branch managers gathered to review strong operational wins driven by incredible teamwork. Sharing a vision for the months ahead, our CEO Yilma Gebrie stated: "We’re looking ahead with sharp, actionable strategies to finish the fiscal year strong and continue delivering lasting value to our stakeholders.📈🚀

ለፀሐይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ
18/11/2025

ለፀሐይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ፀሐይ ኢንሹራንስ ታማኝ የግብር ከፋይ በመሆኑ ተሸለመመስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው በ7ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሃ ግብር ላይ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ...
11/10/2025

ፀሐይ ኢንሹራንስ ታማኝ የግብር ከፋይ በመሆኑ ተሸለመ
መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው በ7ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሃ ግብር ላይ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የሚጠበቀበትን ግብር በታማኝነትና በወቅቱ በመክፈሉ ምክንያት የብር ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል። ኩባንያው ከሚሰጠው አስተማማኝ የጠቅላላ እና የሕይወት የመድን ሽፋን አገልግሎት በተጨማሪ ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊ እድገት ብሎም ያለበትን ማህበራዊ ሀላፊነት የበኩሉን ደርሻ በሚገባ እየተወጣ የሚገኝ ተቋም መሆኑ ያገኘው ሽልማት ማሳያ ነው፡፡ ተቋሙን ለዚህም ሽልማት ያበቁት ውድ ደንበኞቹ፣ ባለአክሲዮኖች፣ የስራ አመራር ቦርድ አባላት እና ታታሪ ስራተኞቹ ናቸው፡፡ ወደፊትም መሰል የኩባንያውን ግዴታዎችን የመወጣት ኃላፊነት አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ ሲገልጽ በደስታ ነው፡፡
Tsehay Insurance S.C. Awarded for Tax Compliance Excellence
On October 7, 2025, during the 7th National Taxpayers’ Recognition Program, Tsehay Insurance S.C. was honored with a Silver Award for faithfully and promptly fulfilling its tax obligations. In addition to providing reliable general and life insurance services, the company has consistently demonstrated its strong commitment to social responsibility and has made meaningful contributions to the economic development of the country. This award stands as a clear recognition of these ongoing efforts. Tsehay Insurance credits this achievement to its valued customers, shareholders, Board of Directors, and dedicated employees, whose collective support and commitment made this accomplishment possible. Looking ahead, the company reaffirms its commitment to upholding its responsibilities, ensuring full compliance, and maintaining this high standard of excellence in all its operations.
ፀሐይ ለሁሉም ታበራለች!
The Sun Shines For All!

✈️🌍 በልበ ሙሉነት ይጓዙ!ወሳኝ ለሆነ የጉዞ መድን ሽፋን ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የታመነ አጋርዎ ነው።☀️ የተሟላ የጉዞ ሽፋን ☀️ ለእርስዎና ለቤተሰቦችዎ የአእምሮ ሰላም ✈️🌍 Travel...
16/09/2025

✈️🌍 በልበ ሙሉነት ይጓዙ!
ወሳኝ ለሆነ የጉዞ መድን ሽፋን ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የታመነ አጋርዎ ነው።
☀️ የተሟላ የጉዞ ሽፋን
☀️ ለእርስዎና ለቤተሰቦችዎ የአእምሮ ሰላም
✈️🌍 Travel with Confidence!
Let Tsehay Insurance S.C. be your trusted partner for safe and secure travel
☀️ Comprehensive travel coverage
☀️Peace of mind for you and your loved ones
👉 ተጨማሪ ለማወቅ/Learn more: https://tsehayinsurance.com
👉 በቴሌግራም ይቀላቀሉን/ Join us on Telegram: https://t.me/TsehayInsurancesc
👉 በ LinkedIn ይከተሉን/ Follow us on LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsehay-insurance-s-c
ፀሐይ ለሁሉም ታበራለች!
The Sun Shines for All!
#የጉዞኢንሹራንስ #ደህንነቱየተጠበቀጉዞ #የአእምሮሰላም #ፀሐይለሁሉምታበራለች

መልካም አዲስ ዓመት!Happy New Yearለማንኛዉም የጤና የመድን ሽፋን ፍላጎትዎ ፀሐይ ኢንሹራንስን ያማክሩ!የኩባንያችን ባለሙያዎች ተገቢውን እና አስፈላጊውን ሙያዊ ምክር ለመስጠት በዝግጅ...
12/09/2025

መልካም አዲስ ዓመት!
Happy New Year

ለማንኛዉም የጤና የመድን ሽፋን ፍላጎትዎ ፀሐይ ኢንሹራንስን ያማክሩ!
የኩባንያችን ባለሙያዎች ተገቢውን እና አስፈላጊውን ሙያዊ ምክር ለመስጠት በዝግጅት ላይ ናቸው!
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ.
ፀሐይ ለሁሉም ታበራለች!
For the right health insurance, please consult Tsehay Insurance!
Our experienced experts are here to guide you with the professional advice you need to protect your health and peace of mind.
Tsehay Insurance S.C.
The Sun Shines For All!

10/09/2025

መልካም አዲስ ዓመት!
Happy New Year !

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና ምርቃት የተሰማውን ደስታ ይገልጻል።Tsehay Insurance shares in the joy and pride of Ethiopi...
09/09/2025

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና ምርቃት የተሰማውን ደስታ ይገልጻል።
Tsehay Insurance shares in the joy and pride of Ethiopia on the completion and inauguration of the Grand Ethiopian Renaissance Dam
መልካም አዲስ ዓመት!
Happy New Year
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ.
Tsehay Insurance S.C.
ፀሐይ ለሁሉም ታበራለች!
The Sun Shines For All!

Address

Bole, Infront Of Bras Hospital
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 12:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsehay Insurance S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tsehay Insurance S.C:

Share