Meb Free thinker

Meb Free thinker Toronto
City in Ontario

08/14/2026

በጣም ይማል

ተስፋ ያደረጉበት የምርጫ ትርምስ መክሸፉ ተከትሎ  ኢሱ ጭሱ ሌላ ቀለብ ሊሰፈርለት ካይሮ ደርሷል❗️አብሯቸው  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳልህ ተጉዘዋል ተብሏል ።
06/08/2026

ተስፋ ያደረጉበት የምርጫ ትርምስ መክሸፉ ተከትሎ ኢሱ ጭሱ ሌላ ቀለብ ሊሰፈርለት ካይሮ ደርሷል❗️

አብሯቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳልህ ተጉዘዋል ተብሏል ።

06/07/2026

painful

ድል ለሰማያዊያን
06/07/2026

ድል ለሰማያዊያን

Breaking newsበኪሱ ማሕተም ይዞ የሚንቀሳቀሰው እና ባይቶና የሚል ራሱ ብቻ አባል የሆነበትን ፖርቲ የሚመራው ኪዳነ አመነ የትግራይ ክልል የዳኞች አስተዳደር አባል ሁኖ እንዲሰራ ሹመት ...
06/03/2026

Breaking news
በኪሱ ማሕተም ይዞ የሚንቀሳቀሰው እና ባይቶና የሚል ራሱ ብቻ አባል የሆነበትን ፖርቲ የሚመራው ኪዳነ አመነ የትግራይ ክልል የዳኞች አስተዳደር አባል ሁኖ እንዲሰራ ሹመት መሰጠቱን የውስጥ የመረጃ ምንጮች ሹክ ብለውናል።በዚህ ሹመት ጅማሮውም መደበኛ የስብሰባ ስራውን ስለመጀመሩ ፍርድ ቤቱ አሳውቋል።

ዶሪ  ሰብ ሰለይዝብሉ እዩ ሙድ ትሕዝሉ ኣለኹም እምበር ካብ ኣባዲ ገ/ስላሴ ብምንታይ ይንእስ? ንከባበር!
06/02/2026

ዶሪ ሰብ ሰለይዝብሉ እዩ ሙድ ትሕዝሉ ኣለኹም እምበር ካብ ኣባዲ ገ/ስላሴ ብምንታይ ይንእስ? ንከባበር!

https://youtu.be/KIrusoarvb0?si=-Oaj1YHm2Jv8qB_p
05/29/2026

https://youtu.be/KIrusoarvb0?si=-Oaj1YHm2Jv8qB_p

Halima Abdurahiman - Bel Esti | ሐሊማ አብዱራህማን | በል እስቲ | New Ethiopian Tigrigna Music 2026 (Official Video)Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Et...

ያለ እውቀት ፖለቲካኛ  ዋጋ ያስከትላል‼️
05/12/2026

ያለ እውቀት ፖለቲካኛ ዋጋ ያስከትላል‼️

ጠቅላዩ ትላንት ቴውድሮ ካሳውን (ቴዲ አፍሮ) ባውጣው የሙዚቃ Album ተጨንቀዋል ለአማካሪአቸው የሙዚቃውን ቅኔ እዲፈታላቸው በቺኮላ አዘውት ውደ ቢሮአቸው ይገባሉ። ከስአታት ቡሃላ ወደ አማካ...
04/18/2026

ጠቅላዩ ትላንት ቴውድሮ ካሳውን (ቴዲ አፍሮ) ባውጣው የሙዚቃ Album ተጨንቀዋል ለአማካሪአቸው የሙዚቃውን ቅኔ እዲፈታላቸው በቺኮላ አዘውት ውደ ቢሮአቸው ይገባሉ።

ከስአታት ቡሃላ ወደ አማካሪአቸውተመልሰው ሲገቡ አማካሪው ቅኔው ከብዶት ላብ በላብ ሆኖ ያገኙታል በስጨት አሉና እስካሁን ቅኔውን አልፈታከውም ብለው ጓ አሉበት!

አማካሪውም በንዴት ምን ቢላቸው ጥሩ ነው እንግዲህ አይጨቅጪቁኚ እንኩ ሰላሳ ብረውትን ወደ አገሬ ልሂድበት ብሏቸው እርፍ።

ጠቅላዩም የዋዛ አይዷለምና ሰላሳ እንትን ሊለቁበት
አሰቡና በል አርፈህ ተቀመጥ የተገዛ እቃ አይመለስም
ብለውት እርፍ

04/16/2026

#ኢትዮጵያ

Address

Toronto, ON

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meb Free thinker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share