29/12/2025
Our Culture, Digitized. Our Community, Connected. | ባህላችን በቴክኖሎጂ፣ አንድነታችን በዲጂታል!
እድር ማለት ገንዘብ ብቻ አይደለም። እድር ማለት መተማመን፣ ክብር እና "ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው" የሚለው እምነታችን ነው። 🕯️
በሀገር ቤት እድር ለትውልዶች የቆየ የክፉ ቀን ደራሽ ባህላችን ነው። በዲያስፖራው ግን፣ የሃገር ሰው በሰው ሃገር ሲኖር ከደግ ክፉ አለና በድንገት ህይወቱን ቢያጣ ተላቅሶ የሚቀብር፣ አስተዛዝኖ የሚበረታ እድር ማግኘት ከባድ ሆኗል። አብዛኛው ከሃገር ውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊ "ሞቴን በሃገሬ" ይላል፤ ነገር ግን ይህንን ለማድረግ የሚደረገው የገንዘብ ማዋጣት ሂደት ፈታኝ ነው።
ይህንን ለመቅረፍ Edir Global (እድር ግሎባል) መጥቷል! 🌍
እድር ግሎባል ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በማገናኘት፣ እድርን አዘምኖ አቅርቧል። "ዲጂታል እድር" ስንል የድሮውን የከበረ ባህል ሳይበረዝ፣ ለዲያስፖራው ማህበረሰብ ተደራሽ በሆነ መልኩ፡-
1. ለክፉ ቀን ቀድሞ ለመዘጋጀት (ለአስከሬን ሽኝት)፣
2. ለመተጋገዝና ለመተዛዘን፣
3. ማህበራዊ ትስስርን ለማጠናከር ይረዳል።
እድር ዘምኖ፣ ለውጭው የሃገር ሰው እድር ግሎባል ሆኖ መጥቷል!
Edir is more than just money—it is security, trust, and shared responsibility. It is the promise that "No family grieves alone." 🕯️
In Ethiopia, Edir has held our communities together for generations. In the diaspora, however, we often find ourselves disconnected. Many of us wish to be laid to rest back home ("Mote b'hagere"), yet the financial burden and lack of organized support abroad make this difficult.
Edir Global is here to bridge that gap. 🌍
We are digitizing the Edir system to connect over 1.2 million Ethiopians in the diaspora without losing the dignity or cultural values of the institution. Built on trust and guided by community, Edir Global goes beyond finance—it connects people to mourn together, support one another, and stay prepared.
🌟 Be one of our first 500 Founding Ambassadors!
Join us in establishing a system rooted in tradition but built for the future.
👇 Join the Waitlist / አሁኑኑ ይቀላቀሉን
https://bit.ly/48TyMF6
#እድርግሎባል