Burqaa Awadayi

Burqaa Awadayi Pegiin kun kilaafa kamirraayu bilisa kan ta'e fi ragaa(dalila)kitaabota irraa arganne wajjin haala h

05/07/2023
The Highest Paying Earn Cashback Pro and Cash on Rewards - Free Gift Card Code Generator, Promo Code! and   to Win Earn ...
05/07/2023

The Highest Paying Earn Cashback Pro and Cash on Rewards - Free Gift Card Code Generator, Promo Code! and to Win Earn Money Online Cashback - Real Daily Cash Reward - Promo Code Generator : Daily Cashback Offer, To Win 70% cashback on paytm wallet, Bonus and Cashback
Request payout and withdraw your earn money to Cashback you earn can be used for Bank Transfer or Paytm or phonepe or Paypal or Gift Card Code Generator, Promo Code, Vouchers or Recharge or Bill Payments.
Gift Card Wallet - Get
Earn $450 for Free Daily

21/10/2022

Yaa tamiim gumaa kee aqsaa bilisa basnee kaffallaa jennata firdowsiin rabbiin sii haa hiruuu

15/08/2021

Erga Dubbistee Booda Group Hundatti Gochuun Lubbuu Fi Miidhama Obbooloota kee Baraari.
---------------------------- Miidhaa Bilbilaa/Mobile
➡️ Dhukkubni ijaa “Eye Macular” jedhamu yeroo durii namoota umriin isaanii gara dulumaa jiru irratti mul’achaa ture . Yeroo dhiyoo as garuu dargaggeessa fi Dargageettii umriin isaanii 18-35 gidduu jiru “Eye Macular” kan jedhamuu, dhukkubni ija nama jaamsu Danda'u Kun Heedduminaan Qabachaa Jira, Namoonni Heedduun Dhukkuba Kanaan Rakkachaa Jira
Sababni Guddaan Dhukkuba Kanaa
- Namoonni baay’een halkan ibsaa(Ifa) ergaa Dhaamsanii Booda , Mobile Isaanii Fayyadamu jedhu. Dukkana keessa daqiiqaa 30’f mobile keenya fayyadamuun, rakkoo keessa nu galchuu qofa osoo hin taanee Cancer (Kaanserii Ijaaf) nu saaxila.
kanaaf yeroo bilbila Fayyadamtan ifa keessa fayyadamaa, Sa'atii dheeraaf walitti aansitanii hin fayyadaminaa, Ifa ykn brightness bilbila keessanii xiqqeessaa dayyadamaa.

05/07/2021

{------ረሱል ሰዐወ ደማቸው የፈሰሰ እለት------}

የኡሁድ ዘመቻ ከመከሰቱ ከቀናት በፊት አንድ ሙሽሪክ ምናልባት ሙሀመድ ወድቆ ቢሰበር በሚል ጉድጓድ ሲቆፍር ከረመ።

ጦርነቱም ተጀመረ፤ ረሱል ሰዐወ በተፋፋመ ውግያ ውስጥ ሳሉ ድንገት በአጋጣሚ ከተቆፈረላቸው ጉድጓድ ውስጥ ወደቁ።

ከወደቁበት ጉድጓድ ለመነሳት ሲሞክሩ ዑትባ የተሰኘ እርጉም በያዘው ሰይፍ በተደጋጋሚ ራስ ቅላቸውን እና ፊታቸውን ይደበድብ ጀመር።

ረሱል ደከሙ፣ ደማቸው ከየፊናው መፍሰስ ጀመረ፣ የሰይፍ ስባሪ ከፊታቸው ስር ዘልቆ ገባ'ና ውስጥ ላይ ተሰበረም።

ድንገት ይህን የተመለከተው የልብ ጓደኛ፣ የመንፈስ ወንድም፣ የእውነት ተንከባካቢ አቡበክር፦‹‹ፊዳከ ያ ረሱለሏህ! ነፍሴ ትሰዋልዎ›› እያለ ከጉድጓዱ ገብቶ የተሰካውን ብረት ከፊታቸው ለመንቀል ትግል ጀመረ። አልተሳካም፤ ትግሉም ቀጠሏል።

ሰሀባዎች ተራበሹ...፤ ‹‹ረሱል ሰዐወ ተገደሉ›› የሚሉ ወሬዎች ከጦር ሜዳው ላይ ይንሸራሸሩ ጀመር።

ይህን ወሬ የሰማው አቡ ኡበይዳ ወዳጁ ሰዐወ ከወደቁበት ጉድጓድ እየተንደረደረ ሂዶ በመግባት፦‹‹አቡ በክር ሆይ! በአላህ ቦታውን ልቀቅልኝ እኔ ልንቀልላቸው›› ብሎ ተማፀነ።

ከፊታቸው የተሰካውን ብረት ለመንቀል አቡ ኡበይዳም በተራው ትግል ጀመረ፤ አልተሳካለትም። የተሰካውን ብረት በጥርሱ ነክሶ መጎተት ሲጀምር በጎተተ ቁጥር ጥርሶቹ ተራ በተራ ይራገፉ ጀመር፤ እሱም መጎተቱን ቀጠለ።

የሚራገፉ ጥርሶቹን ከቆብ ያልቆጠረው ይህ ሰሀቢይ ከብዙ ትግል በኋላ ጥርሶቹን ሰውቶ ብረቱን ነቀለው።

ረሱል ሰዐወ ቁጭ አሉ። በተከበሩ እጆቻቸው ከፊታቸው የሚፈሰውን ደም መጠራረግ ጀመሩ፤ ያልበሉትን እዳ የሚያስከፍላቸውን ህዝብ እያሰቡ እጃቸውን ወደ መውላ ከፍ አደረጉ።

ይህን ግዛ አቡበክር ቀልቡ ተሸበረ፤ ህዝቡ በነብይ እርግማን እንደሚቀጠፍም አመነ፣ ስጋት ተቆጣጠረው፤ ዋ! ህዝቤ ጠፋህ ብሎም ተስፋ ቆረጠ።

ነቢም ደማቸው አፈር ላይ እንዳይፈስ እየጠራረጉ፦‹‹ኢላሂ! ህዝቤን ይቅር በል፤ አያውቁም'ና›› እያሉ ሆድ በሚብስ ሁኔታ ዱዓ አደረጉ።

Sefwan Ahmedin

29/04/2021

ስለዚች ድመት ግን ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?

ይህች ድመት በአንድ ሰሞን የታዋቂ ሚድያዎችን ትኩረት ለመሳብ የቻለች ድንቅ ድመት ናት።
ነገሩ እንዲህ ነው በግብፅ አንድ መስጅድ ውስጥ ሁሌ ሱብሂ ሰላት አዛን እንደተባለ ከጀማዓው እኩል ሰልፍ ትይዛለች።
የመስጅዱ ሰዎች ዘውትር ሊያባሯት ይሞክራሉ ግን አይችሏትም ተመልሳ ትመጣ ነበር።
የድመቷ ጉዳይ ግራ ያጋባቸው የመስጅዱ ጀማዓ በዚህ ሁኔታ ችላ አሏት።

ድመቷም የመስጅዱ ዘበኛ ለአዛን በሩን ከመክፈቱ ከጀማዓው ቀድማ ገብታ ሰልፍ ይዛ መቀመጧን እስካሁን ስራዋ አርጋ ይዛዋለች።

Address

Oromia Region

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Burqaa Awadayi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Burqaa Awadayi:

Share