27/03/2026
የብስራት ዜና ከትጉ (Tigu SACCOS ltd)!
ለተከበራችሁ የማህበራችን አባላት በሙሉ፤
ትጉ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር እንደወትሮው ሁሉ አባላቱን የሃብት ባለቤትና የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረጉን ቀጥሏል። ማህበራችን በገባው ቃል መሰረት፣ ለአባላቱ ባለ አራት ጎማ ባጃጆችን በታላቅ ደስታ ማሰራጨቱን ቀጥሏል!
✨ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን ምን ያስገኛል?
የሥራ ዕድል ፈጠራ፦ ዘመናዊና አስተማማኝ የሆኑ ባለ አራት ጎማ ባጃጆችን በማቅረብ የቤተሰብዎን ገቢ ያሳድጉ።
ቀልጣፋ አገልግሎት፦ ምቹ እና ጥራት ያላቸው ተሽከርካሪዎች ለተጠቃሚው ማህበረሰብ ተደራሽ ሆነዋል።
ታማኝነት፦ ትጉ ሁሌም ቢሆን አባላቱን በማቀራረብና ተጨባጭ ለውጥ በማምጣት ይታወቃል።
"ቁጠባ ለተሻለ ህይወት፣ ብድር ለታለመ ውጤት!"
እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
አሁኑኑ ወደ ማህበራችን ቢሮ በመምጣት ወይም ባሉበት ቅርንጫፍ በመጠየቅ የዚህ እና የሌሎች ታላላቅ ዕድሎች ተጠቃሚ ይሁኑ።
ሚዛን አማን