Dashen Bank Jinka Branch

Dashen Bank Jinka Branch ዳሸን ባንክ ጂንካ ቅርንጫፍ

ሌላ ማህበሪዊ ሀላፊነት ከዳሸን ባንክ 🏦
15/05/2026

ሌላ ማህበሪዊ ሀላፊነት ከዳሸን ባንክ 🏦

 Proudly SPONSORED BY DASHEN BANK
08/05/2026


Proudly SPONSORED BY DASHEN BANK

አንድ መቶ ሺህ ብር😲
04/05/2026

አንድ መቶ ሺህ ብር
😲

በርካቶች ሽልማታቸውን እየተቀበሉ ነው አሁንም ዘመናዊውን ቢዋይዲ የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ ሌሎች ብዛት ያላቸው ሽልማቶች እርሶን እየጠበቁ ነው የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ይጠቀሙ ስልኮን ይነ...
04/05/2026

በርካቶች ሽልማታቸውን እየተቀበሉ ነው

አሁንም ዘመናዊውን ቢዋይዲ የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ ሌሎች ብዛት ያላቸው ሽልማቶች እርሶን እየጠበቁ ነው
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ይጠቀሙ ስልኮን ይነቅንቁ

ዳሸን ዕድል ይጫወቱ፣ ይሸለሙ!

በየቀኑ በርካቶች የዳሸን ዕድል ተተሸላሚዎች እየሆኑ ነው። እስካሁን የዳሸን ዕድል አሸናፊዎች ለሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።

ገና በርካታ ሽልማቶች አልተነኩም፤ አሸናፊዎችን እየጠበቁ ነው።

እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን በመጠቀም ሳንቲሞችን ይሰብስቡ፣ ስልክዎትንም በመነቅነቅ የ🚘BYD መኪናን ጨምሮ ዘመናዊ ስልኮችንና የገንዘብ ሽልማቶች ተሸላሚ ይሁኑ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ 👇

https://www.dashensuperapp.com/download

#ኢትዮጵያ

የዳሸን ባንክ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና  የሠራተኞች ቀን በወዳጅነት ፓርክ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
02/05/2026

የዳሸን ባንክ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የሠራተኞች ቀን በወዳጅነት ፓርክ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

22/04/2026



የ 30 ዓመታት የቀዳሚነት ጉዞ በኤክስፖ
17/04/2026

የ 30 ዓመታት የቀዳሚነት ጉዞ
በኤክስፖ

ፋሲካችንን ከዳሸን ጋር
11/04/2026

ፋሲካችንን ከዳሸን ጋር

መልካም የስቅለት መታሰቢያ በዓል
10/04/2026

መልካም የስቅለት መታሰቢያ በዓል

መልካም በዓል!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

#ኢትዮጵያ

Address

South Ethiopia, Ari Zone
Jinka

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dashen Bank Jinka Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category