27/01/2023
በአቅራቢያዎ በሚገኙ የወጋገን ሃሎካሽ ወኪሎች፣ የወጋገን ሃሎ ካሽ ሂሳብ ከፍተው ወደቅርንጫፎቻችን መሄድ ሳይጠበቅብዎ ገንዘብ ገቢና ወጪ ማድረግ ይችላሉ፡፡
እንዲሁም በማንኛውም ጊዜ ባሉበት ሆነው በሞባይል ስልክዎ ወደ *819 # በመደወል ገንዘብ መላክ፣ የሞባይል አየር ሰዓት መሙላት ፣ ከባንክ ሂሳብዎ ወደ ሃሎካሽ ሂሳብዎ እና ከሃሎካሽ ሂሳብዎ ወደ ባንክ ሂሳብዎ ገንዘብ ማስተላለፍና ሌሎች ክፍያዎችን መፈጸም ይችላሉ፡፡
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank