13/05/2023
ጠቀም ያለ ገንዘብ በትርፍ ሰአቶ ለማግኘት አስበዋል?
ጠቀም ያለ ገንዘብ በትርፍ ሰአት ሙያዎን በመጠቀም ለማግኘት ካሰቡ ከእኛ ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን ዉጤታማ እና ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ
ከእኛ ጋር በጋራ በመሆን ጠቀም ያለ ገንዘብ የሚያገኙባቸዉ የጥገና ሙያ አይነቶች
• የኤሌትሪክ ጥገና ባለሙያ
• የቧንቧ ጥገና ባለሙያ
• የበር ቁልፎች ጥገና ባለሙያ
• የፕሪንተር ጥገና ባለሙያ
• የኮምፒዉተር ጥገና ባለሙያ
• የመኪና ጥገና ባለሙያ
• የስቶቭ ጥገና ባለሙያ
የምጣድ ጥገና ባለሙያ
• የፍሪጅ ጥገና ባለሙያ
ከላይ የዘረዘርናቸዉ የጥገና ባለሙያዎች ከሆኑ በትርፍ ሰአቶ በሙያዎ በመስራት ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ
በድርጅታችን ስር ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደዉሉልን 0939874363