Halole Consumers Cooperative Society Ltd . ሀሎሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ /ማህበር

  • Home
  • Ethiopia
  • Dire Dawa
  • Halole Consumers Cooperative Society Ltd . ሀሎሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ /ማህበር

Halole Consumers Cooperative Society Ltd .   ሀሎሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ /ማህበር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Halole Consumers Cooperative Society Ltd . ሀሎሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ /ማህበር, Dire Dawa.

12/04/2026

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም፣ በአንድነትና በፍቅር አደረሳችሁ ብለዋል፡፡

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በዓልን ደስተኛ ሆነው እንዲያሳልፉ ካለን ላይ በማካፈልና እርስ በእርስ በመረዳዳት እንዲሁም በመተሳሰብና በፍቅር በዓሉን ማሳለፍ እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ በመልዕክታቸው ጠቅሰዋል።

በመጨረሻም በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እንዲሆን እምኛለሁ በማለት ክቡር ከንቲባው የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

መልካም የትንሳኤ በዓል !!

አቶ ከድር ጁሀር
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ
ሚያዚያ 3/2018 ዓ.ም

30/01/2022
28/01/2022

Address

Dire Dawa

Opening Hours

Monday 08:00 - 11:28
Friday 08:30 - 11:00
Saturday 08:00 - 11:00

Telephone

+251703809536

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halole Consumers Cooperative Society Ltd . ሀሎሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ /ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share