Akufada Microfinance S.C

Akufada Microfinance S.C ስኬትን በተግባር!

ከኛ ጋር ይስሩ! ህልምዎን ወደ ተግባር በመቀየር ረገድ ልናግዝዎ ሁሌም በራችን ክፍት ነው። በፈለጉት የብድርም ይሁን የቁጠባ አማራጭ እጅግ ሳቢ በሆነ የወለድ መጠን እናስተናግድዎታለን። ከኛ ...
30/05/2026

ከኛ ጋር ይስሩ! ህልምዎን ወደ ተግባር በመቀየር ረገድ ልናግዝዎ ሁሌም በራችን ክፍት ነው። በፈለጉት የብድርም ይሁን የቁጠባ አማራጭ እጅግ ሳቢ በሆነ የወለድ መጠን እናስተናግድዎታለን። ከኛ ጋር ይወዳጁ፡ አኩፋዳዎን ዛሬውኑ በመያዝ የስኬትዎን መንገድ ይጀምሩ!

ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለሐራጅ የቀረበው ንብረትና ዝርዝር መገለጫ ከ...
29/05/2026

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለሐራጅ የቀረበው ንብረትና ዝርዝር መገለጫ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ እየገባችሁ መመልከት ትችላላችሁ።

ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ❗️አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በልዩ ልዩ መደቦች የባንክ/ማይክሮ ፋይናንስ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የሥራ መደብ...
28/05/2026

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ❗️

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በልዩ ልዩ መደቦች የባንክ/ማይክሮ ፋይናንስ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የሥራ መደብ መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ እየገባችሁ ማመልከት ትችላላችሁ።

👉 t.me/akufadamicrofinance

ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎት!በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የስኬት እንዲሆንልዎ እንመኛለን።ስኬትን በተግባር!አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማFollow us ...
26/05/2026

እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎት!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የስኬት እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance

መልካም የስራ ሳምንት!ስኬትን በተግባር!አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማFollow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance
25/05/2026

መልካም የስራ ሳምንት!

ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance

23/05/2026
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከ2026/27 እስከ 2030/31 ድረስ የሚቆየውን የ5 ዓመት የስትራቴጂክ ዕቅድ በኃይሌ ሆቴል ደብረ ብርሃን ማስገምገም ጀመረ። በመድረኩ ላይ የተቋሙ አ...
23/05/2026

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከ2026/27 እስከ 2030/31 ድረስ የሚቆየውን የ5 ዓመት የስትራቴጂክ ዕቅድ በኃይሌ ሆቴል ደብረ ብርሃን ማስገምገም ጀመረ። በመድረኩ ላይ የተቋሙ አመራሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው ምህራን፣ የዘርፉ ባለሙያዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance

መበደር ዘመናዊነት ነው! ዘርፈ ብዙ የቢዝነስ እሳቤዎን እውን ለማድረግ በብዙ አማራጭ ያቀረብናቸውን የብድር አይነቶች ከገበያው ዝቅተኛ በሆነ የብድር ወለድ ይጠቀሙ።ስኬትን በተግባር!አኩፋዳ ማ...
20/05/2026

መበደር ዘመናዊነት ነው! ዘርፈ ብዙ የቢዝነስ እሳቤዎን እውን ለማድረግ በብዙ አማራጭ ያቀረብናቸውን የብድር አይነቶች ከገበያው ዝቅተኛ በሆነ የብድር ወለድ ይጠቀሙ።

ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance

Address

Debre Birhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Akufada Microfinance S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Akufada Microfinance S.C:

Share