31/03/2026
🌟 የህልምዎን ቤት እና ትርፋማ የንግድ ቦታ ከ 'ቴምር ሪል ስቴት' (Temer Real Estate) ጋር እውን ያድርጉ! 🌟
ለመኖርያ ምቹ፣ ለንግድ አዋጭ በሆኑ የከተማችን ምርጥ አካባቢዎች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በአስገራሚ ቅናሽ ይዘንሎት ቀርበናል! 🏢✨
📍 1. ጋርመንት ሳይት (Garment Site)
የንግድ ሱቆች፦
127.89 ካሬ ➭ 19,474,577.64 ብር
175.37 ካሬ ➭ 23,307,304.33 ብር
134.45 ካሬ ➭ 14,813,086.97 ብር
የመኖሪያ አፓርትመንት (139 ካሬ)፦ በካሬ 105,000 ብር (አጠቃላይ 14,595,000 ብር)
ቅድሚያ ክፍያ (20%)፦ 2,919,000 ብር ብቻ!
🎁 ልዩ ቅናሽ፦ ሙሉ ክፍያ (100%) ለሚፈጽሙ የ 30% ቅናሽ አለው! ከቅናሽ በኋላ 10,216,500 ብር ብቻ ይከፍላሉ!
📍 2. አጀዋ - አፍሪካ ህብረት እና ቡልጋሪያ አካባቢ
የንግድ ሱቆች፦ ከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ከ 3.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ!
የመኖሪያ አፓርትመንቶች፦
ከ 7ኛ - 10ኛ ወለል (በካሬ 120,000 ብር)፦
ባለ 1 መኝታ (69 ካሬ እና 73 ካሬ) ➭ ከ 8,280,000 ብር ጀምሮ
ባለ 2 መኝታ (82 ካሬ እና 90 ካሬ) ➭ ከ 9,840,000 ብር ጀምሮ
ባለ 3 መኝታ (140 ካሬ እና 145 ካሬ) ➭ ከ 16,800,000 ብር ጀምሮ
ከ 11ኛ - 13ኛ ወለል (በካሬ 115,000 ብር)፦
ባለ 1 መኝታ (69 ካሬ እና 73 ካሬ) ➭ ከ 7,935,000 ብር ጀምሮ
ባለ 2 መኝታ (82 ካሬ እና 90 ካሬ) ➭ ከ 9,430,000 ብር ጀምሮ
ባለ 3 መኝታ (140 ካሬ እና 145 ካሬ) ➭ ከ 16,100,000 ብር ጀምሮ
🎁 ልዩ ቅናሽ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ የ 30% ቅናሽ እናደርጋለን!
📍 3. አዋሬ ሳይት (Aware Site)
ከ 3ኛ - 8ኛ ወለል ➭ በካሬ 115,000 ብር
ከ 9ኛ - 14ኛ ወለል ➭ በካሬ 110,000 ብር
ከ 15ኛ - 21ኛ ወለል ➭ በካሬ 107,000 ብር
🎁 አስገራሚ ቅናሽ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ የ 35% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
📍 4. ፒያሳ ሳይት (Piassa Site)
የንግድ ሱቆች፦ አዋጭ እና ተመራጭ በሆኑት የንግድ ሱቆቻችን ከ 4.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ!
የመኖሪያ አፓርትመንት፦ ልዩ እና ማራኪ በሆነው ፒያሳ ሳይታችን 100% ሙሉ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ 35% ቅናሽ አለው!
📍 5. ገላን ሞል (Gelan Mall)
ለንግድዎ እጅግ ምቹ እና ትርፋማ የሆኑ ሱቆች ከ 2.5 ሚሊዮን ብር ጀምሮ!
📍 6. አያት 49 ሳይት (Ayat 49)
ሰፊ እና ምቹ መኖሪያዎች በካሬ 95,000 ብር ብቻ! (የ 146 ካሬ እና 180 ካሬ አማራጮች አሉን)
🎁 ልዩ ቅናሽ፦ 100% ሙሉ ለሚከፍሉ የ 30% ቅናሽ እናደርጋለን!
⏳ በቅርብ ቀን (Coming Soon)...
ሳርቤት እና ቄራ አካባቢ እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ሳይቶችን በቅርብ ቀን ይዘን እንመጣለን! ይጠብቁን!
እነዚህን እጅግ ማራኪ አማራጮች እና አስገራሚ ቅናሾች እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይደውሉልን፣ ሳይቶቻችንን ይጎብኙ!
📞 ስልክ: 0941967796
📍 አድራሻ: ሳር ቤት
ቴሌግራም ሊንክ:
ቴምር ሪል ስቴት - የምቾትዎ እና የትርፋማነትዎ አጋር! 🤝
Temer Properties
Abel Birhanu Baye
Biniam Tadesse Blata