MULU MART

MULU MART ➡️የሙሉ ማዕድ የባልትና ውጤቶች
✔️ የጥራጥሬ እህሎች
✔️ የፅዳት እቃዎች
✔️ የታሸጉ ምርቶች
✔️ አትክልት እና ፍራፍሬ 📞0915270154📍ባ/ዳር ቀበሌ 16 እንፍራንዝ ህንፃ ግራውንድ ላይ

08/04/2026

የአዲስ አበባ ጉዟችን

12/01/2026

🌴ባህር ዳር 🌴ላይ አንድ አዲስ ነገር ተከስቶል
የፈለጉት የቤት አስቤዎችን በቤትዎ ሆነው በአንድ 📞የስልክ ጥሪ ብቻ ማገኘት ይችላሉ።
የሙሉ ማዕድ የባልትና ውጤቶች፦
✔️ የጥራጥሬ እህሎች
✔️የፅዳት እቃዎች
✔️የታሸጉ ምርቶች
✔️አትክልት እና ፍራፍሬ
📞0915270154
📍ባ/ዳር ቀበሌ 16 እንፍራንዝ ግራውንድ
ለማዘዝ ፦
Tikto-https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-930iiX1Fdzo
Instagram - https://www.instagram.com/mulumart09?igsh

28/09/2025

የስራ ማስታወቂያ
የስራ መድብ ስቶር ማን
የኮምፒትር ዕውቀት ያላት ወይም ያለው
የስራ ቦታው አባይ ማዶ ስማዕታት ጀርባ
ደመወዝ 5000
እሁድ እረፍት ቀን እና በወር አንድ ቀን የሚካኤል ቀን ዕረፍት ነው
ማሳስቢያ :- መኖሪያው አባይ ማዶ ብትሆን ወይም ቢሆን የመረጣል የትራንስፖርት ወጭ እንዳይኖርባት(ት)
በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል መመዝገብ ትችላላቹህ
0961929292
DAN.BE INVSTMENT GROUP

ወጣቱ እና ተወዳጁ ወንድማችን የአርት ማስታወቂያ ዲርጂት ባለቤት ባምላክ ጌታነህ እንኳን ተወለድክ በስራወችህ በሁለንተናህ ሁሉ እኛ ደስቶኞች ነንከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህ ...
25/04/2025

ወጣቱ እና ተወዳጁ ወንድማችን
የአርት ማስታወቂያ ዲርጂት ባለቤት
ባምላክ ጌታነህ እንኳን ተወለድክ
በስራወችህ በሁለንተናህ ሁሉ እኛ ደስቶኞች ነን
ከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህ መሻት ይፈፅምልህ!!!
መልካም ልደት

በሆሳና ቀን ከተወዳጆቼ ጋር ልደቴን እንዲህ አከበርኩ ክብሩ ይስፋ❤❤
14/04/2025

በሆሳና ቀን ከተወዳጆቼ ጋር ልደቴን እንዲህ አከበርኩ
ክብሩ ይስፋ❤❤

ደስታ
06/04/2025

ደስታ

24/02/2025

DAN.BE INVSTMENT GROUP

ሰወች እነሱ ያላቸው ነገር ካንተ ጋር ከሌለ የወደክ የተሸነፍክ ይመስላቸዋልሰውች እነሱ የደረሱበትን ያዩና አንተ እኮ ከታች ነህ አደርስም ሊሉህ ይሞክራሉአንዳንዶች አለም ላይ ስንት ሊሆን እና...
06/08/2024

ሰወች እነሱ ያላቸው ነገር ካንተ ጋር ከሌለ
የወደክ የተሸነፍክ ይመስላቸዋል
ሰውች እነሱ የደረሱበትን ያዩና አንተ እኮ ከታች ነህ አደርስም ሊሉህ ይሞክራሉ
አንዳንዶች አለም ላይ ስንት ሊሆን እና ሊደረግ የሚችል ነፍ ነገር እያለ ነገሮች በነሱ ብቻ በኩል የሚያልፍ አድርገው ሊሰብኩላቹህ ይፈልጋሉ
አንዳንዶች በነሱ መነፀር ያዩህና ክንቱነትክን አስረግጥው ሊነገሩህ ይፈል ጋሉ።
አንዳንዶች ለነሱ ካልተመቸሀቸው ለማንም እንደማትመች ሊነገሩህ ይፈልጋሉ!!
አንተ ግን አንዳንዶችን ለማስረዳት ጊዜ አትፍጂ ዝም ብለህ ስራህን ስራ
የሚጠላህ ያይሀል
የሚወድህ ይከተልሀል!!

Looding“ጥሩ የሆነው ነገራችሁ የተሻለ እስከሚሆን ድረስ፣ የተሻለው ነገራችሁ ደግሞ ምርጥ ወደ መሆን ደረጃ እስከሚደርስ ድረስ በፍጹም አትረፉ” (ካልታወቀ ምንጭ)
28/07/2024

Looding
“ጥሩ የሆነው ነገራችሁ የተሻለ እስከሚሆን ድረስ፣ የተሻለው ነገራችሁ ደግሞ ምርጥ ወደ መሆን ደረጃ እስከሚደርስ ድረስ በፍጹም አትረፉ” (ካልታወቀ ምንጭ)

በፍላጎት በእውቅት በተግባር በውጤት የተገነባ ማንነት DAN.BE INVSTMENT GROUPit is not eassy but it is possible እኛ የምድር ጨው ነን!!ማጣፈጫ
22/07/2024

በፍላጎት በእውቅት በተግባር በውጤት
የተገነባ ማንነት
DAN.BE INVSTMENT GROUP
it is not eassy but it is possible
እኛ የምድር ጨው ነን!!
ማጣፈጫ

Address

Bahir Dar

Telephone

+251918350705

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MULU MART posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share