ኮና የቤት እና የመኪና አገናኝ ኮሚሽን ስራ

ኮና የቤት እና የመኪና አገናኝ ኮሚሽን ስራ ኮና የቤት እና ቦታ አክሲዮን መኪና የንግድ ቦታወች የመኖሪያ ቦታ ቤት ጠቅላላ ድለላ ስራ
0918329225

2018 ስጦታ በ1500 ብር 1_ እጣ መኪና 2_  እጣ 300,000ብር ወይም 12*20 4 ጎማ ትሪያንግል3_  እጣ 100,000በቴሌግራ ቁጥር ለማየት https://t.me/kona_brokerለ...
12/09/2025

2018 ስጦታ በ1500 ብር
1_ እጣ መኪና
2_ እጣ 300,000ብር ወይም 12*20 4 ጎማ ትሪያንግል
3_ እጣ 100,000
በቴሌግራ ቁጥር ለማየት https://t.me/kona_broker
ለ3 ሰወች በትክክል የሚወጣውን ቁጥር ያወቀ 1500 ብር እንሸልማለን ሼር ላይክ አድርጎ ትክክለኛ የእድል ቁጥር ለገመተ ቁጥር ለመምረጥ 0918949494

12/09/2025
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር እቃዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ፣ የሴት ስፖርት ጫማ ፣ ብዛት ያላቸው ሞባይሎች ፣...
24/05/2023

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር እቃዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ፣ የሴት ስፖርት ጫማ ፣ ብዛት ያላቸው ሞባይሎች ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የህንፃ መሣሪያዎች እና 123 ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም አንድ ተሽከርካሪ እና 2 ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግልፅ ጨረታ ቁጥር 14 እና ሃራጅ ቁጥር 14/2015

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣የመገናኛ እና የኮምፒውተር እቃዎች፣ሸቀጣሸቀጥ፣የሴት ስፖርት ጫማ፣ብዛት ያላቸው ሞባይሎች፣ኮስሞቲክስ፣የህንፃ መሣሪያዎች እና 123 ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም አንድ ተሽከርካሪ እና 2 ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆነም፡

በአዳማ ጉ/ኮ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ ለግልፅ ጨረታ በተዘጋጀውን ሳጥን ውስጥ ማስገባት እና ለሃራጅ ጨረታ ጨረታው በሚካሄድበት ቀን ማቅረብ ይኖርበታል።
በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ቢኖርም መነሻ ዋጋቸው ከ500 ሺህ ብር በታች የሆኑ ዕቃዎችን ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አያስፈልግም።
በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተጠቀሱት መስፈርቶች ቢኖሩም ሞተር ሳይክል እና ተሽከርካሪ ላይ ማንኛውም እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ የቀበሌ መታወቂያ በመያዝ ያለ ቅድመ ሁኔታ ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላል።
የግልጽ እና የሃራጅ ጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት በአዳማ ከተማ በከልቻ ትራንስፖርት ኢማ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ የገቢ ሂሳብና ዋስትናዎች አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመግዛት በጨረታ የወጡትን ዕቃዎችን ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
በግልጽ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ምድብ ለዕቃዎቹ የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እና በሃራጅ ጨረታ ለምትወዳደሩ ማለትም ለምድብ 1 ተሽከርካሪ 190,000 እና ለምድብ 2 ሞተር ሳይክል ለእያንዳንዳቸው ብር 5,000 በባንክ በተመሰከረለት (CPO) Customs Commission Adama Branch Office ስም በማሰራት ለግልፅ ጨረታ በተራ ቁጥር 1 ላይ ከተጠቀሱት ሰነዶች ጋር በማያያዝ ሳጥን ውስጥ እንድታስገበ እንዲሁም ለሃራጅ ጨረታ ጨረታው በሚካሄድበት እለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
በጨረታ ሽያጩ የእቃው አስመጪ ወይም ቤተሰብ የነበሩ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም።
በግልጽ ጨረታ ለሽያጭ ለቀረቡት እቃዎች የጨረታ ሳጥኑ በሚገኝበት የቅ/ጽ/ቤቱ የውርስ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 ድረስ በመሄድ በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልገውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO፣ የጨረታ ሰነዱን እና በተራ ቁጥር 1 ላይ ከተጠቀሱት ሌሎች ሰነዶች ጋር በፖስታ በማሸግ ሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
በጨረታ ለመሸጥ የወጡት እቃዎች በአዳማ ከተማ በከልቻ ትራንስፖርት አ.ማ. ግቢ መጋዘን ቁጥር 5 እና መጋዘን ቁጥር 10 (ሜዳ ላይ) በሚገኘው በቅ/ጽ/ቤቱ ስለሚገኙ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ለግልፅ ጨረታ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ ሳጥኑ በስምንተኛው ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጐ በ4፡15 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን፤ ነገር ግን ስምንተኛው ቀን በበዓል ወይም እሁድ ቀን የሚውል ከሆነ ጨረታው የሚካሄደው በተመሳሳይ ሰዓት በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
የሃራጅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኃላ በስድስተኛው ቀን 4:00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን፤ ስድስተኛው ቀን በዓል ወይም እሁድ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሄድ ይሆናል።
የግልጽ ጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቦታ ቅ/ጽ/ቤቱ በሚገኝበት በአዳማ ከተማ በከልቻ ትራንስፖርት ኢማ ግቢ በሚገኘው የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች ካልቀረቡ ታዛቢዎች ባሉበት የጨረታ ሳጥነ ይከፈታል።
አሸናፊው ተጫራቾች ለጨረታው ጋር ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው ውጤት በተገለፀ በ3 / ሶሰት/ የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
አሸናፊው ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ይኖርባቸዋል።
ለጨረታ የቀረቡት እቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ እቃ መጠየቅ አይችሉም።
ከላይ በተ/ቁ 11 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሜ ለሽያጭ ይቀርባል።
ማንኛውም ተጫራች 100 ብር ሰነድ የገዛበትን ደረሰኝ ለግልፅ ጨረታ ከሌሎች ሰነዶች ጋር አያይዞ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ያለበት ሲሆን ፤ ለሃራጅ ጨረታ ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ከሌሎች ሰነዶች ጋር ይዞ መገኘት አለበት።
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡- 022-111-8429 እና 022-211-8925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ ማሻሻያ ተደረገ።ማሻሻያውን አስመልክቶ የገቢዎች ሚኒስቴር የሚከተለውን መረጃ አጋርቷል።የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 ከየካቲት 5/2012 ዓ.ም ጀም...
19/05/2023

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ ማሻሻያ ተደረገ።

ማሻሻያውን አስመልክቶ የገቢዎች ሚኒስቴር የሚከተለውን መረጃ አጋርቷል።

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 ከየካቲት 5/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ የዋለ ሲሆን ይህ አዋጅ የታክሱን መሰረት በማስፋት እና የታክሱን አስተዳደር ስርዓት በመቀየር ከፍተኛ ጠቀሜታን አስገኝቷል፡፡

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው በአዋጁ ላይ የቀረቡ ማሻሻያዎችን ታሳቢ በማድረግ የአዋጁ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡

የአዋጁ ማሻሻያ ታሰቢ ያደረገው ተደራራቢ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ ማሻሻያ ለማድረግ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላይ የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፈል ለማድረግ፣ የኤክሳይዝ ታክስ ተጥሎባቸው የነበሩት አንዳንድ ምርቶች ላይ ታክሱን ለማንሳት፣ እንዲሁም በአስተዳር ምክንያት የተደረጉ ማስተካከያዎችን እና የማሻሻያውን ዋና ዋና ምክንያቶችን ከመረመረ በኋላ የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1287/2015 እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡

አዋጁ ከጸደቀበት ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ ውሏል፡፡

ይህ መኪና በአስቸኳይ ይሼጣል፡፡ # የመኪናው አይነት፡ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ማርክቱ # የስሪት ዘመን፡2009 # ሞዴል፡dha4 # ቀለም ፡ደርቧል # ሞተር፡ አልፈታም # በር፡5 # ይዞታ፡ በጣ...
08/05/2023

ይህ መኪና በአስቸኳይ ይሼጣል፡፡
# የመኪናው አይነት፡ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ማርክቱ
# የስሪት ዘመን፡2009
# ሞዴል፡dha4
# ቀለም ፡ደርቧል
# ሞተር፡ አልፈታም
# በር፡5
# ይዞታ፡ በጣም ጥሩ
# ታርጋ፡አማ 3,31***
# ዋጋ ፡4.5 ድርድር የለውም
ለበለጠ መረጃ,
0918329225
0986676755 የደውሉ
$ ኮሚሽን : 2% አለው ገዥ ይከፍላል፡፡

አስቸኳይ ሽያጭ አዳዲስ የሚሸጡ ቤት መኪናወች ለማየት ሊኩን ይጫኑ https://t.me/kona_brokerባህር ዳርኮና የባህር ዳሩ ደላላ100 ካሬ አየር ጤና የመሸጫ ዋጋ 8 ሚሊየን
31/03/2023

አስቸኳይ ሽያጭ

አዳዲስ የሚሸጡ ቤት መኪናወች ለማየት ሊኩን ይጫኑ

https://t.me/kona_broker

ባህር ዳር

ኮና የባህር ዳሩ ደላላ

100 ካሬ
አየር ጤና
የመሸጫ ዋጋ 8 ሚሊየን

🌴 ኮና የባህር ዳሩ አጠቃላይ ድለላ🌴ካሬ=100(ምስራቅ  ሴራሚክ የቀረዉ)ዘንዘንማ4.3ሚ  ድርድር የለውም👉በ0918949494                                          ...
25/03/2023

🌴 ኮና የባህር ዳሩ አጠቃላይ ድለላ🌴
ካሬ=100(ምስራቅ ሴራሚክ የቀረዉ)ዘንዘንማ
4.3ሚ ድርድር የለውም👉በ0918949494
0986676755
0918329225

🌴ኮና የባህር ዳሩ አጠቃላይ ድለላ🌴ካሬ=100(ምስራቅ  ፊኒሽንግ የበረዉ)ዘንዘንማ3.8ሚ👉በ 0918949494                  0918329225                   09866...
25/03/2023

🌴ኮና የባህር ዳሩ አጠቃላይ ድለላ🌴
ካሬ=100(ምስራቅ ፊኒሽንግ የበረዉ)ዘንዘንማ
3.8ሚ👉በ 0918949494
0918329225
0986676755
ይደዉሉ

ቻሌጅ ተጀምሯል ለአስናቀው የአይን ማሳከሚያ ላይክ 3 ብር ኮሜንት 5 ብርሼር 10 ብርማስታወቂያውን ብቻውን ከሁለት አንዱ መርጦ ፕሮፋይል ላደረገ 10 ብር ለሁለት ቀናት
20/03/2023

ቻሌጅ ተጀምሯል
ለአስናቀው የአይን ማሳከሚያ
ላይክ 3 ብር
ኮሜንት 5 ብር
ሼር 10 ብር
ማስታወቂያውን ብቻውን ከሁለት አንዱ መርጦ ፕሮፋይል ላደረገ 10 ብር
ለሁለት ቀናት

🌴ኮና የባህር ዳሩ ደላላ🌴👉ሎኬሽን=ዘልዘንማ👉ካሬ=100👉አቅጣጫ=ተመራጭ👉መሸጫ ዋጋ=5,2 ድርድር አለ ቤቱ እጅጉን ውብ ነውመግዛት ከፈለጉ በ 0918329225 /0986676755📞
20/03/2023

🌴ኮና የባህር ዳሩ ደላላ🌴
👉ሎኬሽን=ዘልዘንማ
👉ካሬ=100
👉አቅጣጫ=ተመራጭ
👉መሸጫ ዋጋ=5,2 ድርድር አለ ቤቱ እጅጉን ውብ ነው
መግዛት ከፈለጉ በ 0918329225 /0986676755📞

Address

Bahar Dar Ghiorghis

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኮና የቤት እና የመኪና አገናኝ ኮሚሽን ስራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share