22/05/2026
ጉሊት የገንዘብ እና ብድር ለእናቶቻችን ውጣ ውረድ እና ድካም እውቅና በመስጠት፣ ህይወታቸውን እና ስራቸውን ይበልጥ የሚያቃልል ልዩ የእናቶች ቁጠባ እና የብድር አገልግሎት ይዞ ብቅ ብሏል።
ጉሊት ዝግጅቱን ሙሉ በሙሉ አጠናቆ፣ ከመጀመሪያው ዙር እናቶች ጋር የነበረውን እጅግ ልብ የሚነካ በደስታ የተሞላ ቆይታ በዚህ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ጉሊት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መሠ/ኅ/ሥራ/ማህበር
ድር ሲያብር…
#