Nib intranational Bank Awassa area Branch

Nib intranational Bank Awassa area Branch One privetely owned Bank

03/04/2026

🎊አራቱ አዳዲስ ነገሮች ተመረቁ!

ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የዳሸን ባንክ አዳዲስ አገልግሎቶች ዛሬ ተመርቀዋል።

ምንድን ናቸው?

1, ዳሸን ክሬቲቭ አዋርድ (ስድስት ሚሊዮን ብር የሚያሸልም የቲክቶክ ጃሌንጅ)
2,የዲጂታል ኦንቦርዲንግ (የዳሸን ባንክ አካውንት እራሳችን ፋይዳን በመጠቀም መክፈት የሚያስችል)
3,የዳሸን ስታር ሪፈራል ፕሮግራም ( ዳሸን ሱፐር አፕ ለወዳጅ ጎደኛ በመላክ የሚሰራ የስራ ዘርፍ )
4, ቨርቹዋል ካርድ (ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል)

እነዚህን ድንቅ ድንቅ የሆኑ 4 አገልግሎትች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል ፣ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን እንለጥፋለን።


20/01/2022
Merry X-Mass for all Cristian
07/01/2022

Merry X-Mass for all Cristian

06/01/2022
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ብር 1.68 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ!      ·  የካፒታል መጠኑንም ወደ 10 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ተወሰነ      ·  የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻ  ውበትና ...
18/12/2021

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ብር 1.68 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ!

· የካፒታል መጠኑንም ወደ 10 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ተወሰነ
· የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻ ውበትና ዘመናዊነት ተወደሰ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባሳለፍነው የበጀት ዓመት ከገቢ ግብርና ለብድር ከሚያዝ መጠባበቂያ በፊት ብር 1.68 ቢሊዮን በማስመዝገብ በአገሪቱ በውጤታማነት ከሚታወቁት አንጋፋ የግል ባንኮች አንዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ይህ የተገለጸው የባንኩ የባለአክስዮኖች 22ኛው መደበኛና 18ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ፣ ማክሰኞ ታህሳስ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደበት ወቅት ነበር፡፡

15 Dec 21 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ብር 1.68 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ ፕሬስ ሪሊዝ፣ ታህሳስ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ብር 1.68 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ የካፒታል መጠኑንም ወደ 1...

አዲሱን አመት የሰላም የጤና ,ደግደጉን የምንሰማበትያድርግልን!
11/09/2021

አዲሱን አመት የሰላም የጤና ,ደግደጉን የምንሰማበትያድርግልን!

Our head Quarter
07/09/2021

Our head Quarter

Address

Piassa
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nib intranational Bank Awassa area Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share