03/02/2026
፦
ውድ የማህበራችን አባላት የዚህ ወር ቁጠባ ክፍያ ጊዜ ስለደረሰ ከዛሬ 25 - 30/05/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት እንድታስገቡ እናሳስባለን።
#የክፍያ መጠን: 1000 ብርና በላይ፤
#ያዘገየ ቅጣት 50ብር አለው!
#የአደራ ገንዘብ በጊዜ ገደብ ቁጠባ እስከ 17% እናስቀምጣለን!
ቴሌግራም: https://t.me/Mirkuzcoop
''ነገን ዛሬ እንስራ!''
☎️058 178 0982 //093188-88-88