A.A Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from A.A, Financial service, Bole, Ak'ak'i Besek'a.

02/10/2018

ጌታቸው አሰፋ ለፍርድ ይቅረብልን
ሼር በማድረግ ድምጻችንን እናሰማ

ፍትህ እየተንጋለለ ነው። የቀድሞ ደህንነት መስሪያ ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ የበርካታ ወግኖቻችንን ጥፍር ያስነቀሉ , እግር ያስቆረጡ , ያስገረፉ እና ያስገደሉ በርካቶችን ያሳደዱ ሴት እህቶቻችንን ያስደፈሩ አረመኔ ሰው ናቸው ይህ ሁሉ ሆኖ አቶ ጌታቸው በህግ ይጠየቃሉ ተብሎ ሲጠበቅ ይባስ ብሎ ለኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ተመረጡ። ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ እያደር እየተንሸዋረረች ነው። አቶ አብዲ ኢሌ ታስረው የአቶ አብዲ አጋፋሪ ጌታቸው አሰፋ ለሹመት መታጨቱ የህግ የበላይነትን ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል። የዶ/ር አብይ መንግስት ህዝብ ከጎኑ ስላሰለፈ ሳይውል ሳያድር አቶ ጌታቸውን ለፍርድ ያቅርብልን። የተበዳዮች ነብስ ትጮሀለች , ደማቸው ይንተከተካል ፍትህ ! ፍትህ ! ፍትህ ! ሼር በማድረግ ድምጻችንን እንሰማ።
ለፈጣን መረጃ #ፔጁን ላይክ ያድርጉ

Address

Bole
Ak'ak'i Besek'a
FREE

Telephone

0914141414

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when A.A posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share