26/05/2026
ዒድ ሙባረክ! 🌙
ዒድ ሙባረክ
የኢማድ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር ለአባላቱ እና ለደንበኞቹ በሙሉ እንኳን ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
ይህ በዓል የሰላም፣ የደስታ እና ወደ አላህ መቃረቢያ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን በበዓሉ ወቅት እርስ በእርስ በመረዳዳትና አብሮነትን በማሳየት ደስታችንን ሙሉ እናድርግ።
ኢማድ ኃ/የተ የቁጠባና ብድር ህ/ስ/ማ