Dil Saccos LTD

Website

Dil Saccos LTD ድል ለድል አድራጊዎች

የብድር እና ቁጠባ አገልግሎቶቻችንን በተመለከተ መገናኛ ሙሉጌታ ዘለቀ ህንፃ 0981979899/0981959697ወይም ጀሞ ከለላ ህንፃ ላይ በ0971844444/0114553043 ላይ እንገኛለን

18/09/2026

የጊዜ ገደብ ተቀማጭ አገልግሎታችን በአዲስ አመት ሌላ የፋይናንስ አማራጭ ለሚፈልጉ ሁሉ ቀርቧል።
ድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

16/09/2026
11/09/2026

መልካም አዲስ አመት ከድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

11/09/2026

እንኳን አደረሳችሁ
ድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

ድል አድራጊነት ዘመን ይሻገራልእንኳን ከዘመን ዘመን አሻገርዎ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼አዲሱ ዘመን የጀመሩትን የድል መንገድ የሚያገባድዱበት! ለተሻለ ድል የሚነሱበት የፍሬ ዘመን እንዲሆን እንመኛለንመጪው...
10/09/2026

ድል አድራጊነት ዘመን ይሻገራል

እንኳን ከዘመን ዘመን አሻገርዎ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

አዲሱ ዘመን የጀመሩትን የድል መንገድ የሚያገባድዱበት! ለተሻለ ድል የሚነሱበት የፍሬ ዘመን እንዲሆን እንመኛለን
መጪው 2019 የሰላም የጤና እና የስኬት ዘመን ይሁንልዎ!

መልካም አዲስ አመት
ድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር
ድል ለድል አድራጊዎች

09/09/2026

ብድር ከመውሰድዎ በፊት ልብ ሊሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች

08/09/2026

የአዲስ አመት የፋይናንስ እቅድዎ ምንድን ነው
እኛ እርሶን በበለጠ ለማገልገል አቅደን አዲሱን አመት ልንቀበለው ነው።

07/09/2026

የመክፈቻ ሳምንታችን ይህንን ይመስል ነበር

04/09/2026

እያንዳንዱ ንግድዎ የሪዝቅ መንገድን ይከፍታል

ሪዝቅ ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ከድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህነር

Address

Addis Ababa, Megenagna
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dil Saccos LTD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share