16/02/2026
ለምን ግራ ግብት ይለናል ❓
ዋነኛ ግራ የመጋባታችን ምክንያት እራስን መቻል ማለት ገቢ ማግኘት ብቻ አድርገን መውሰዳችን ነው። ራስን መቻል ስለእራስ ጥሩ ግንዛቤ ማዳበር ማለት ግን፡
• ስለገቢ ወጪያችን በደንብ ማወቅ
• በአቅም መኖር
• በአግባቡ መቆጠብ
• አላስፈላጊ ወጪዎችን መቀነስ/መተው እና
• በእቅድ መኖር ማለት ነው
ስለዚህ ሁላችንም አግባብ ያለው እና ጤናማ የሆነ ህይወት ለመምራት ከፈለግን በደንብ አድርገን ገቢ ወጪያችንን እና ያለንበት ሁኔታ ልንረዳ ይገባናል። ለሱ ደግሞ ጥሩ ዜና አለን! ጤናማ እና እረፍት የተሞላው ኑሮ ለመምራት ጉዞውን ለመጀመር ከወሰናችሁ ሳቢ የቁጠባ እና ብድር ኅ/ስ/ማህበር አብረን እንደግ እንለወጥ በማለት ግብዣ አድርጎላቿል።
ስለዚህ አባል ለመሆን ከፈለጋችሁ በተጨማሪ ደግሞ ምንም አይነት ጥያቄ ካደረባችሁ ለጥያቄዎቹ መልስ ለማቅረብ እና ግንዛቤውን ለመፍጠር ከጎናቹ ነን።
አባል እንድትሆኑ እና ተሳትፎ እንድታደጉ ጋብዘናል!
- ሠላም ቆዩን
https://t.me/sabisacco
https://www.linkedin.com/company/sabi-sacco