Sidama Bank SC

Sidama Bank SC Sidama bank is a publicly owned commercial bank licensed by the National Bank of Ethiopia.

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 19/ 2018 ዓ.ምExchange Rate Applicable - May 26/ 2026
26/05/2026

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 19/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - May 26/ 2026


ባንክዎ ሁሌም ከእርስዎ ጋር ነው! በዘመናዊው የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎታችን የትም ሳይንቀሳቀሱ፣ በቤትዎ ወይም በቢሮዎ ሆነው ሁሉንም የባንክ ድርጊቶች በደቂቃዎች ውስጥ ማከናወን ይችላሉ። ...
26/05/2026

ባንክዎ ሁሌም ከእርስዎ ጋር ነው!
በዘመናዊው የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎታችን የትም ሳይንቀሳቀሱ፣ በቤትዎ ወይም በቢሮዎ ሆነው ሁሉንም የባንክ ድርጊቶች በደቂቃዎች ውስጥ ማከናወን ይችላሉ።

ወረፋ ሳይጠብቁ በቴክኖሎጂ ይዘምኑ!

ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ!

ሲዳማ ባንክ
በጋራ እንችላለን!!

ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/.36

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ እና አዲስ ስኬት! በይፋ ለተጀመረው አዲሱ የስራ ሳምንት ትልቅ አልሚ እና ጠንካራ ሰራተኛ ለሆናችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ ስኬታማ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ህል...
25/05/2026

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ እና አዲስ ስኬት!

በይፋ ለተጀመረው አዲሱ የስራ ሳምንት ትልቅ አልሚ እና ጠንካራ ሰራተኛ ለሆናችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ ስኬታማ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ህልማችሁን እውን ለማድረግ ሁሌም ከጎናችሁ ነን!

በጋራ ወደ ታላቅ ከፍታ!

ሲዳማ ባንክ
በጋራ እንችላለን!!

ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://bit.ly/4bxc5It
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/.36

የሰላም እና የደስታ ሰንበት ይሁንልዎ!እሁድ ከቤተሰብና ከወዳጅ ዘመድ ጋር የሚሳለፍ የእረፍት ቀን ነው። ካለፈው ሳምንት ድካም አርፈው ለቀጣዩ ሳምንት አዲስ ጉልበት የሚሰበስቡበት ይሁንላችሁ።...
24/05/2026

የሰላም እና የደስታ ሰንበት ይሁንልዎ!

እሁድ ከቤተሰብና ከወዳጅ ዘመድ ጋር የሚሳለፍ የእረፍት ቀን ነው። ካለፈው ሳምንት ድካም አርፈው ለቀጣዩ ሳምንት አዲስ ጉልበት የሚሰበስቡበት ይሁንላችሁ።

መልካም ሰንበት!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!

ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/.36

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 15/ 2018 ዓ.ምExchange Rate Applicable - May 23/ 2026
23/05/2026

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 15/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - May 23/ 2026


መልካም የእረፍት ቀናት!ለማንኛውም ግብይት የሲዳማ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ይጠቀሙ። ለተሳለጠና የተቀላጠፈ የደንበኛ አገልግሎት ሲዳማ ባንክ ፈርጀ ብዙ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎት ያካ...
23/05/2026

መልካም የእረፍት ቀናት!
ለማንኛውም ግብይት የሲዳማ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ይጠቀሙ።

ለተሳለጠና የተቀላጠፈ የደንበኛ አገልግሎት ሲዳማ ባንክ ፈርጀ ብዙ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎት ያካተተ የዲጂታል ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ አቀረበልዎ።

⬇️ የሲዳማ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.craftsilicon.sidama_craft

ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!!

ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/.36?

በደስታ የተሞላ ጁምዓ ይሁንላችሁ !!መልካም ጁምዓ!!ሲዳማ ባንክ አ.ማበጋራ እንችላለን!!ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ  ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ...
22/05/2026

በደስታ የተሞላ ጁምዓ ይሁንላችሁ !!

መልካም ጁምዓ!!

ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!

ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://bit.ly/4bxc5It
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/.36

ሲዳማ ባንክ እና ቤሩት ባንክ በአለም አቀፍ የባንኪንግ አገልግሎት በጋራ መስራት በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ የሲዳማ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ታደሰ ሀጢያ ከቤሩት ባንክ ...
21/05/2026

ሲዳማ ባንክ እና ቤሩት ባንክ በአለም አቀፍ የባንኪንግ አገልግሎት በጋራ መስራት በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ፡፡

የሲዳማ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ታደሰ ሀጢያ ከቤሩት ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከተመራ ልዑክ ጋር በአለም አቀፍ የባንክ አገልግሎትአጋርነት በእውቀት እና ተሞክሮ ልውውጥ እንዲሁም በዲጂታል ባንኪንግ እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ፍሬያማ ውይይትአካሂደዋል፡፡

የቤሩት ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ በበኩላቸው ቀደምሲል በሲዳማ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ውይይት ያደረጉ መሆናቸውን በማስታወስ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ የተደረገው የውይይት መድረክ የሁለቱን ባንኮች የስራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረው እና ወደፊትም በተለያዩ ዘርፎች የትብብር ስራዎች ለማከናወንሰፊ እድል እንደሚከፍት ገልፀዋል፡፡

ይህ አይነቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት የሲዳማ ባንክን አለም አቀፋዊ ተደራሽነት ከማሳደጉም በላይ፣ ለደንበኞቻችን ዘመናዊና አስተማማኝ የፋይናንስ አገልግሎትን ለማቅረብ የምናደርገውንጉዞ ያፋጥነዋል፡፡

Sidama Bank and Bank of Beirut (UK) LTD Hold Strategic Discussions on InternationalBanking Cooperation.

Sidama Bank and Bank of Beirut have held discussions on potential areas of cooperation in international banking services.Mr. Tadesse Hatiya, CEO of Sidama Bank, led a fruitful discussion with a group led by Bank of Beirut CEO.The talks focused on collaborative efforts in international banking partnerships, knowledge and experience sharing, as well as digital banking and technology transfer.

Following a previous visit byt he Bank of Beirut delegation to Sidama Bank's headquarters, this second round of discussions is expected to elevate the correspondent relationship between the two institutions to the next level. CEO of Bank of Beirut noted that this platform opens up extensive opportunities for future collaborative projectsacross various sectors.This type of bilateral relationship not only expands Sidama Bank’s global reach but also accelerates our journey toward delivering modern and reliable financial services to our customers

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 13/ 2018 ዓ.ምExchange Rate Applicable - May 21/ 2026
21/05/2026

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 13/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - May 21/ 2026


የነገው ስኬት ዛሬ ከሚደረግ ቁጠባ ይጀምራል!ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የተግባር ጊዜ ነው። ለህልምዎ መሳካት ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ። የእኛ የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ ከፍተኛ ወለድና ልዩ ጥቅ...
21/05/2026

የነገው ስኬት ዛሬ ከሚደረግ ቁጠባ ይጀምራል!

ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የተግባር ጊዜ ነው። ለህልምዎ መሳካት ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ። የእኛ የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ ከፍተኛ ወለድና ልዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ይዞልዎ ቀርቧል።

ዛሬ ቆጥቡ፣ ነገን በልበ ሙሉነት ተቀበሉ!

ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!

ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://bit.ly/4bxc5It
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/.36

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 12/ 2018 ዓ.ምExchange Rate Applicable - May 20/ 2026
20/05/2026

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 12/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - May 20/ 2026


Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama Bank SC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category