Ethiopian Insurance Corporation EIC Sales Agent የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት የሽያጭ ባለሙያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Ethiopian Insurance Corporation EIC Sales Agent የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት የሽያጭ ባለሙያ

Ethiopian Insurance Corporation EIC Sales Agent  የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት የሽያጭ ባለሙያ Our Customer Is Our King

Every construction project starts with a vision,  don't let unexpected setbacks tear it down. Protect your machinery, pl...
25/05/2025

Every construction project starts with a vision, don't let unexpected setbacks tear it down. Protect your machinery, plant, and project timeline with Engineering Insurance. Because when you build big, you need a backup that is even bigger.
hashtag
hashtag
_______________
ግንባታዎ አስተማማኝ አጋር ያሻዋል!
የሰነቁትን ራዕይ ባልተጠበቀ ክስተት ተሰናክሎ እንዳይቀር ለንብረትዎ እና ለግንባታዎ የኢንጅነሪንግ ሽፋናችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
#አስተማማኝአጋርዎ
#የኢትዮጵያመድንድርጅት
#ማስታወቂያ
#መልካምቀን

በሀገራችን የመድን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከዘመን ዘመን የደመቀ ኋያል አሻራ እንዳሳረፈ 49 ዓመታት የተሻገረ ! ከ44 በላይ በጠቅላላ መድን ዘርፍ ከ24 በላይ በሕይወት መድን ዘርፍ ዋስትናዎችን ...
19/05/2025

በሀገራችን የመድን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከዘመን ዘመን የደመቀ ኋያል አሻራ እንዳሳረፈ 49 ዓመታት የተሻገረ !

ከ44 በላይ በጠቅላላ መድን ዘርፍ ከ24 በላይ በሕይወት መድን ዘርፍ ዋስትናዎችን ለሕብረተሰቡ በማድረስ ያለ ግዙፍ ተቋም ነው !

ከታላላቅ የሀገራችን ፕሮጀክቶች ከበርካታ የልማት እንቅስቃሴዎች በስተጀርባ በመድን ዋስትናው እንደ መሪ ቃሉ በአስተማማኝነት አለ ።
ማን ? የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አስተማማኝ አጋርዎ !!!

ልክ እንደ ትናንቱ ዛሬም ከሰፊ የለውጥ አሰራሮቹ ጋር እራሱን በዘመን ቀለም ሂደት እያዘመነ ከበርካታ የመድን ዋስትና ተግባሮቹ ጋር የሀገሩ የወገኖቹ አስተማማኝ ዋስትና ሆኖ ግማሽ ክፈለ ዘመን በከፍታ የተሻገረ ...

በትውልድ ቅብብል በማህበራዊ አገልግሎት ታላቅ ሚናውን እየተወጣ በዘመን ሂደት የቀጠለ !

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት
አስተማማኝ አጋርዎ

https://t.me/eicagentbt

Betre Mariam Mamo

http/www.eic.com.et
18/05/2025

http/www.eic.com.et

Home 32 nd Annual General Management Meeting A claim of birr 16.8 million paid to MM Bedding Industries PLC. Best performance award 2017 - 2018 Claim paid to Addis Ababa City Bus Service Enterprise (Birr 16,154,196) The greate Ethiopian Renaissance dam, which has been provided Insurance cover by EIC...

Address

Ethiopia �
Addis Ababa
EVERYWHEREIN

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Insurance Corporation EIC Sales Agent የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት የሽያጭ ባለሙያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share