27/05/2026
አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሁለት ቁጠባና ብድር ኀብረት ሥራ ዩኒየኖች የተመሠረተው ፤ የአዲስ አበባ ቁጠባና ብድር ኀብረት ሥራ ፌዴሬሽን ፤ ከ460 በላይ ማኀበራት ፤ ከ370 ሺ በላይ አባላት እና ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ቁጠባን በማሰባሰብ ፤ ካፒታሉን እያሳደገ ይገኛል ።
የአዲስ አበባ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽኑ ፤ በዋነኝነት ከሁለቱ ዩኒየኖች ጋር በመናበብ ፤ የጋራ ዕቅዶችን በማቀድ ፤ በአዋጁ የተቀመጠለትን ተግባር እና ኃላፊነቶችን ከአስራ አንዱም ክፍለ ከተማ ኀብረት ሥራ ጽ/ቤቶች እንዲሁም በአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ፤ ከፋይናንስ ኀብረት ሥራ ልማት ዳይሬክቶሬት ጋር በቅርበት እየሰራ ይገኛል ።
የፌዴሬሽኑን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ይቀላቀሉ፤
የቴሌግራም (Telegram)፡ - https://t.me/AASCCF
ፌስ-ቡክ (Facebook)፡ - https://web.facebook.com/profile.php?id=61576061610650
የዋትስ-አፕ (WhatsApp)፡ - https://chat.whatsapp.com/IS7DCijxDDn6DRqEeJoR6q
”Empowering members to drive big change"