22/07/2025
ፓናል 5 – የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ
የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2025 - የግሉ ዘርፍ መድረክ የመጨረሳው የፓነል ውይይት የተመለከተው ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በኢትዮጵያ የአገልግሎት አሰጣጥን እንዴት እያሳደገ እንደሆነ ነው። የፓነል ተወያዮቹ ለአሠራር ቅልጥፍና፣ ለተደራሽነትና በመንግሥት አገልግሎቶች ላይ እምነትን ለማሳደግ ይጠቅማሉ ያሉዋቸውን ሀሳቦች አጋርተዋል። ለዚህ ደግሞ በሳል አመራር መስጠትእንደሚገባና ለፋይናንስ ተደራሽነትና ዘመናዊነት ደህንነቱ የተጠበቀ መሠረተ ልማት መዘርጋት እንደሚስፈልግ አጽንኦት ሰጠተዋል።
መድረኩን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ መርተዋል።
📺 በቀጥታ ይከታተሉ: https://www.youtube.com/watch?v=InTR4CRuKXo
#የኢትዮጵያፋይናንስጉባኤ #የግልዘርፍመድረክ
𝐏𝐚𝐧𝐞𝐥 𝟓 – 𝐆𝐨𝐯𝐞𝐫𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐒𝐞𝐫𝐯𝐢𝐜𝐞 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲
The final panel of the Ethiopia Finance Forum 2025 – Investors Series explored how digital transformation is enhancing public service delivery across Ethiopia. Panelists shared practical approaches for increasing efficiency, accessibility, and trust in government services, with a focus on how smart governance and secure infrastructure can support financial access and modernization.
The panel was moderated by Tigist Hamid, Director General, Information Network Security Agency.
📺 Watch the full discussion: https://www.youtube.com/watch?v=InTR4CRuKXo