M-PESA ETHIOPIA

Website

M-PESA ETHIOPIA M-PESA is a mobile financial services platform that allows users to send and receive money, pay bills, and shop without cash.

ፈጣን ለሆነው የሳፋሪኮም የቅመም ማይፋይ ፈጣን የሆነ ክፍያ ባለንበት ሆነን በM-PESA እንፈፅም።የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑhttps://onelink.to/ewsb22ለተጨ...
07/10/2026

ፈጣን ለሆነው የሳፋሪኮም የቅመም ማይፋይ ፈጣን የሆነ ክፍያ ባለንበት ሆነን በM-PESA እንፈፅም።

የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
https://onelink.to/ewsb22

ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥
https://t.me/MPesaETCustomerCare


በግዢ ወቅት ገንዘብ አነሰብን? በገበያ ላይ ሆነን ገንዘብ ቢያጥረን የጎደለውን ወዲያውኑ በእርፍ በ M-PESA ሞልተን እንዳሻን እንገበያይ!የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑht...
06/10/2026

በግዢ ወቅት ገንዘብ አነሰብን?
በገበያ ላይ ሆነን ገንዘብ ቢያጥረን የጎደለውን ወዲያውኑ በእርፍ በ M-PESA ሞልተን እንዳሻን እንገበያይ!

የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
https://onelink.to/ewsb22

ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥
https://t.me/MPesaETCustomerCare


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅድመ ክፍያችንን በብር ወይም በኪሎዋት (kWh) በM-PESA አስቀድመን ከፍለን እንደፈለገን እንጠቀምየM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑhttp...
06/10/2026

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅድመ ክፍያችንን በብር ወይም በኪሎዋት (kWh) በM-PESA አስቀድመን ከፍለን እንደፈለገን እንጠቀም

የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
https://onelink.to/ewsb22

ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥
https://t.me/MPesaETCustomerCare


የስኬት ጉዟችንን ዛሬ በቀላሉ እንጀምር!በM-PESA ዴቨሎፐር ፖርታል በመታገዝ ያለምንም እንግልት የራሳችንን Mini app ስራ ላይ እናውል፡፡የዴቨሎፐር ፖርታል ሊንክ- https://lnkd....
06/10/2026

የስኬት ጉዟችንን ዛሬ በቀላሉ እንጀምር!
በM-PESA ዴቨሎፐር ፖርታል በመታገዝ ያለምንም እንግልት የራሳችንን Mini app ስራ ላይ እናውል፡፡

የዴቨሎፐር ፖርታል ሊንክ- https://lnkd.in/dv3y46y6

ለተጨማሪ የዴቨሎፐር ፖርታል መረጃ:
https://www.youtube.com/-PESAEthiopia

የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
https://onelink.to/ewsb22

ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥
https://t.me/MPesaETCustomerCare


በM-PESA ኢትዮጵያ ከየኔታ ኮድ (Yenetta Code) ጋር በመተባበር የተዘጋጀውን አስደናቂውን የ3 ቀናት “CODE! CASHLESS COMMUNITIES” የሃካቶን ቡትካምፕ በይፋ አጠናቀና...
05/10/2026

በM-PESA ኢትዮጵያ ከየኔታ ኮድ (Yenetta Code) ጋር በመተባበር የተዘጋጀውን አስደናቂውን የ3 ቀናት “CODE! CASHLESS COMMUNITIES” የሃካቶን ቡትካምፕ በይፋ አጠናቀናል!

ከ100 በላይ ፍላጎት እና ከፍተኛ ተነሳሽነት ያላቸው ወጣት ዴቨሎፐሮች ቀጣዮቹንን የዲጂታል ክፍያ መፍትሄዎችን ለመገንባት በሚያደርጉት ዝግጅት፣ በM-PESA የዴቨሎፐር ፖርታል APIዎች ላይ ያተኮረ ከፍተኛ እና በተግባር የተደገፈ ስልጠና ለመውሰድ በአንድ ላይ ተሰብስበዋል።

በእነዚህ ሶስት ቀናት ውስጥ ተሳታፊዎቹ፣ በወርክሾፖች፣ ላይቭ ኮዲንግ መርሃ ግብሮች እና የreal-world API ኢንተግሬሽን ውድድሮች ላይ በመሳተፍ የቴክኒክ ክህሎታቸውን አዳብረዋል።

በቡትካምፑ ሙሉ ሂደት የታየው የችሎታ፣ የፈጠራ እና የማደግ አቅም በጣም አስደናቂ ሲሆን፣ ይህም ወደ ዋናው ሃካቶን ስንሸጋገር የኢትዮጵያ ፊንቴክ የወደፊት ዕጣ ፈንታ እጅግ አስተማማኝ እጆች ላይ መሆኑን ያረጋግጣል።

በጥቅምት ወር አጋማሽ ወደሚካሄደው ዋናው ሃካቶን ስንመለከት፣ የቀረቡት የፕሮጀክት ሃሳቦች በሙሉ በጥንቃቄ ተገምግመው ወደ ግማሽ ፍፃሜ የሚያልፉ 20 ጎበዝ ቡድኖች ይለያሉ። ከእነሱም ውስጥ ምርጥ 5 ተወዳዳሪዎች ወደ ዋናው መድረክ አልፈው ለአንደኛ ደረጃ የ200,000 ብር ታላቅ ሽልማት ጨምሮ፣ ለሁለተኛ እና ለሦስተኛ ደረጃዎች ለማሸነፍ ይወዳደራሉ።

በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026 ያሳለፍናቸውን ውጤታማ ቀናት! ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026 ላይ ተሳትፈናል። ለ M-PESA  Ethiopia እንደዚህ ያሉ መድረኮች ...
05/10/2026

በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026 ያሳለፍናቸውን ውጤታማ ቀናት!

ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026 ላይ ተሳትፈናል። ለ M-PESA Ethiopia እንደዚህ ያሉ መድረኮች ተሳትፎ ብቻ ሳይሆኑ፣ ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ያደረግናቸውን ውይይቶች፣ የተነሱ ጥያቄዎችን እና የተጋራናቸውን ሀሳቦች ለመለዋወጥ እና ከእያንዳንዱ ውይይት አዳዲስ ሃሳቦችን ለማግኘት የሚያስችሉ ጠቃሚ መድረኮች ናቸው።

በዝግጅቱ ወቅት የ ኤምፔሳ ኢትዮጵያ የኤግዚቢሽን ቦታችን በጎብኚዎች ተሞልቶ የነበረ ሲሆን የኤግዚቢሽኑ ተሳታፊዎች M-PESAን ለማወቅ፣ አገልግሎቶቻችንን ለመመርመር እና ከተለያዩ የባንክ እና የዋሌት አፕሊኬሽኖች ክፍያ መቀበልን እንዴት ቀላል እያደረግን እንደሆነ ለማወቅ ስለጎበኙን እና ስለተሳተፉ ከልብ እናመሰግናለን።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ዘርፉን ያሰባሰበ እና ለልምድ ልውውጥ፣ ለትብብር እና ትርጉም ያለው ተሳትፎ ጠቃሚ የሆነ መድረክ በማዘጋጀቱ ከልብ እናመሰግናለን።

በትብብርና በፈጠራ ሥራ፣ ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን ማሳደግ እና ለኢትዮጵያ የበለጠ የተሳሰረ የፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖር የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማድረግ እንቀጥላለን።

በማህበራዊ ሚዲያ፣ በጽሁፍ መልእክት ወይም ባልታወቀ የስልክ ጥሪ የሚላኩ የገንዘብ ጥያቄዎችን አምነን ገንዘብ ከመላካችን እና ክፍያ ከመፈጸማችን በፊት በቀጥታ ስልክ በመደወል ወይም በይፋዊ መ...
05/10/2026

በማህበራዊ ሚዲያ፣ በጽሁፍ መልእክት ወይም ባልታወቀ የስልክ ጥሪ የሚላኩ የገንዘብ ጥያቄዎችን አምነን ገንዘብ ከመላካችን እና ክፍያ ከመፈጸማችን በፊት በቀጥታ ስልክ በመደወል ወይም በይፋዊ መስመሮቻቸው ጥያቄውን እናረጋግጥ!

የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
https://onelink.to/ewsb22

ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥
https://t.me/MPesaETCustomerCare


ለስራችን የሚያስፈልጉንን አገልግሎቶች አሁኑኑ ተጠቅመን፣ የ M-PESA ድህረ አገልግሎት በመጠቀም በተመቸን ጊዜ እንክፈል!የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑhttps://oneli...
05/10/2026

ለስራችን የሚያስፈልጉንን አገልግሎቶች አሁኑኑ ተጠቅመን፣ የ M-PESA ድህረ አገልግሎት በመጠቀም በተመቸን ጊዜ እንክፈል!

የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
https://onelink.to/ewsb22

ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥
https://t.me/MPesaETCustomerCare


እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰን።የሰላም፣ የፍቅር እና የምስጋና በዓል እንዲሆን እንመኛለን!የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑhttps://onelink.to/ewsb22ለተጨ...
04/10/2026

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰን።
የሰላም፣ የፍቅር እና የምስጋና በዓል እንዲሆን እንመኛለን!

የM-PESAን መተግበሪያ ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
https://onelink.to/ewsb22

ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥
https://t.me/MPesaETCustomerCare


Address

Wello Sefer, Africa Avenue (Bole Airport Road) Kirkos Sub City, Woreda 01
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M-PESA ETHIOPIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share