13/03/2026
በአዲሷ ፒያሳ የንግድና የቱሪዝም መዳረሻ ላይ የሚገኝ አዋጭ የሱቅ ሽያጭቢነግዱበት አዋጭ፣ ቢያከራዩት ከፍተኛ ቋሚ ገቢ የሚያገኙበት ወርቃማ የኢንቨስትመንት ዕድል!ታሪካዊቷ ፒያሳ በዘመናዊ ገጽታ ተውባ የከተማችን የንግድ እና የመዝናኛ እምብርት ሆናለች! በዚህ ልዩ ስፍራ፣ በሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ የሚገኙ አዋጭ የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል።ፒያሳን ምን ተመራጭ ያደርገዋል ?💎 የወርቅ መሸጫ ማዕከል ፦ በሀገሪቱ ታዋቂና ብዛት ያላቸው የወርቅና የከበሩ ማዕድናት መሸጫ ቤቶች መገኛ ማዕከል መሆኗ ።🚌 የትራንስፖርት እምብርት ፦ ትልቁ የትራንስፖርት እና የባቡር ተርሚናል ምክንያት፣ በቀን በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞች የሚተሙበት ስፍራ።🍰 ደማቅ እንቅስቃሴ ፦ ታሪካዊ ኬክ ቤቶችና ዘመናዊ ካፌዎች ባሉበት፣ ዘወትር ንቁ እንቅስቃሴ ያለበት።🏞️ የመዝናኛ ማዕከል ፦ በአይነቱ ልዩ በሆነው በአራዳ ፓርክ እና በወንዝ ዳር ፕሮጀክቶች የተከበበ።🌳 አራዳ ፓርክ ምን ይዟል?ይህ ሱቅ ከእነዚህ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሠረተ ልማቶች ፊት ለፊት መገኘቱ ዋጋውን እጥፍ ያደርገዋል፡አሬና (Arena): ለስፖርት፣ ለኮንሰርትና ለትላልቅ ሁነቶች።መዝናኛዎች፦ አንፊ ትያትሮች፣ የመሮጫ ትራክ፣ የሳይክል መንገድ እና የህፃናት መጫወቻ።ትንሿ ከተማ፦ ህፃናት የከተማ አስተዳደርን የሚለማመዱባት ልዩ ስፍራ።ቴክኖሎጂ፦ ጥበብ የተላበሰ ፋውንቴን፣ ስዕል ጋለሪ እና ዘመናዊ ሬስቶራንቶች።ታሪክ፦ የጋራ ታሪካችን መገለጫ የሆነው የዓድዋ ሙዚየም።📋 የሱቆች ዝርዝር መረጃ፡📍 ቦታ ፦ ፒያሳ (ሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ)📐 ስፋት፦ እንደ ምርጫዎ (14 ካሬ | 20 ካሬ | 25 ካሬ | 30 ካሬ እስከ 100 ካሬ)🛠️ ምቹነቱ፦ ለወርቅ ቤት፣ ለካፌ፣ ለሾው-ሩም ወይም ለዘመናዊ ቢሮዎች።ሱቁን ምን ተመራጭ ያደርገዋል :- ሞሉ ከግዙፉ water recreation tower ፊት ለፊት መገኘቱ እንዲሁም ሱቁ የሞሉ መግቢያ እና አስፋልት ፊት ለፊት መገኘቱ የዛሬ ኢንቨስትመንት - የነገ ትልቅ ሀብት!