24/08/2026
ውድ ደንበኛችን!
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ።
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን ተጠቅመው ባሉበት ሆነው የዕቁብ ክፍያዎን በመፈጸም ዕቁብ ይጀምሩ።
በቴሌ ብር፣ በሲቢኢ ብር፣ ዳሽን ሱፐር አፕ፣ ቻፓ፣ ንብ ተራ አፕ እንዲሁም ኤም-ፔሳ ላይ ያገኙናል።
አሁኑኑ መተግበሪያውን ከዚህ ያውርዱ https://onelink.to/2vm4e9
ቨርቹዋል ዕቁብ — ኑ ህልማችንን በጋራ እውን እናድርግ!