VisionFund Microfinance Institution

Website

VisionFund Microfinance Institution Unlocking economic potential
for communities to flourish

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም እና ኤግዚቢሽን ተጠናቀቀ፡፡ከመስከረም 19 እስከ 21/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም እና ...
01/10/2026

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም እና ኤግዚቢሽን ተጠናቀቀ፡፡

ከመስከረም 19 እስከ 21/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም እና ኤግዚቢሽን ተጠናቅቋል፡፡

ከፎረሙ ጎን ለጎን፣ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት፣ ባንኮች ኢንሹራንሶች፣ የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ሰጪዎች፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ እና የክፍያ አገልግሎት ተቋማት እንዲሁም ከፋይናንስ ጋር ተያያዥነት ያላቸው አገልግሎቶችን የሚሰጡ ድርጅቶች የተሳተፉበት ኤግዚቢሽን ሲካሄድ ቆይቷል፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስም በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን ላይ በመገኘት አገልግሎቶቹን ለታዳሚዎች አስተዋውቋል።

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

በቪዥንፈንድ QR...ክፍያዎን በሰከንዶች!የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialm...
01/10/2026

በቪዥንፈንድ QR...
ክፍያዎን በሰከንዶች!

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

በመካሄድ ላይ ባለው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም 2026 ብሔራዊ የግብርና ፋይናንስ ትግበራ ፍኖተ ካርታ (NAFIR) ውይይት ላይ፣ የተቋማችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታዬ ጭምዴሳ የፋይናንስ ...
30/09/2026

በመካሄድ ላይ ባለው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም 2026 ብሔራዊ የግብርና ፋይናንስ ትግበራ ፍኖተ ካርታ (NAFIR) ውይይት ላይ፣ የተቋማችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታዬ ጭምዴሳ የፋይናንስ ተቋማትን በመወከል የተሳተፉ ሲሆን በፋይናንስ ዘርፉ ያለውን እድልና ተግዳሮት እንዲሁም የቪዥንፈንድን ልምድ አጋርተዋል።

ውይይቱ በግብርና ስራ ላይ ለተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች በትብብርና በዲጂታል መፍትሔዎች የፋይናንስ ተደራሽነትን ማሳደግ ላይ አተኩሯል።

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም 2026 በተለያዩ ውይይቶችና ተሳትፎዎች ዛሬም እንደቀጠለ ነው።

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

ንግድዎን በቪዥንፈንድ ብድር...ያሳድጉ!የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialme...
30/09/2026

ንግድዎን በቪዥንፈንድ ብድር...
ያሳድጉ!

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026 እየተሳተፈ ይገኛልቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው እና በአድዋ ድል መታሠቢያ እየተካሄደ ባለው የኢት...
29/09/2026

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026 እየተሳተፈ ይገኛል

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው እና በአድዋ ድል መታሠቢያ እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026 እየተሳተፈ ይገኛል፡፡

ፎረሙን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተገኝተው አስጀምረውታል።

በመድረኩ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና በርካታ የመንግስት የሥራ ኃላፊዋችና የማክሮ-ኢኮኖሚ አማካሪዎች የተገኙ ሲሆን፣ የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ታዬ ጭምዴሳም በመድረኩ ተገኝተዋል::

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

ለልጆችዎ የተሻለ ነገ ለመፍጠር ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ።የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!https:dbsuat.visionfundmfi.com...
29/09/2026

ለልጆችዎ የተሻለ ነገ ለመፍጠር
ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ።

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

ህልምዎን በቪዥንፈንድ ቁጠባ ዛሬውኑ እውን ያድርጉ!የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!https:dbsuat.visionfundmfi.comvfs...
28/09/2026

ህልምዎን በቪዥንፈንድ ቁጠባ
ዛሬውኑ እውን ያድርጉ!

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia  ...
28/09/2026

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia  ...
27/09/2026

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን!የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!https:dbsua...
26/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
https:dbsuat.visionfundmfi.comvfsocialmedia

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when VisionFund Microfinance Institution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share