Kefeta Youth Sacco

Kefeta Youth Sacco It is youth-led, youth-owned, and youth-managed, aiming to address the financial access challenges faced by Ethiopian youth.

ለተከበራችሁ የከፍታ ወጣቶች ኃ/የተ መሰረታዊ  የገንዘብ ቁጠባና ብድር  የኅብረት ሥራ ማህበር አባላት፤እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም...
10/04/2026

ለተከበራችሁ የከፍታ ወጣቶች ኃ/የተ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር አባላት፤

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም የስቅለት በዓል!

ቲክቶክ tiktok.com/.youth.sacco ቴሌግራም https://t.me/KEFETAYOUTHSACCOOFFICIAL
ዩቲዩብhttps://www.youtube.com/watch?v=VsD2QwRX9yw
ፌስቡክ https://web.facebook.com/kefetayouth
የከፍታ የወጣቶች ኃ/የተ/መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህ/ስ/ማህበር (Kefeta Youth SACCO)

ክቡራን አባሎቻችን የማህበራችንን (Kefeta Youth SACCO) አገልግሎቶች ለብዙሃን ወጣቶች ለማድረስ የሶሻል ሚዲያ ተሳትፏችን ወሳኝ ነው። ስለሆነም በዋናው ገጻችን የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን፦...
08/04/2026

ክቡራን አባሎቻችን የማህበራችንን (Kefeta Youth SACCO) አገልግሎቶች ለብዙሃን ወጣቶች ለማድረስ የሶሻል ሚዲያ ተሳትፏችን ወሳኝ ነው። ስለሆነም በዋናው ገጻችን የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን፦

❤️ ላይክ (Like) በማድረግ፤

🔄 ሪፖስት (Repost) በማድረግ ለተከታዮችዎ እንዲደርስ በማገዝ፤

🔗 ኮፒ ሊንክ (Copy Link) በማድረግ የቪዲዮውን ተነባቢነት እንዲጨምር በማድረግ፤

የድርሻዎን እንዲወጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👇
ቲክቶክ tiktok.com/.youth.sacco ቴሌግራም https://t.me/KEFETAYOUTHSACCOOFFICIAL
ዩቲዩብhttps://www.youtube.com/watch?v=VsD2QwRX9yw
ፌስቡክ https://web.facebook.com/kefetayouth
የከፍታ የወጣቶች ኃ/የተ/መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህ/ስ/ማህበር (Kefeta Youth SACCO) https://www.tiktok.com/.youth.sacco/video/7626301560863116564?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7591832156793062919

የተከበራችሁ የመላው እስልምና እምነት ተከታዮች፤ውድ የከፈታ የወጣቶች የቁጠባ እና ብድር  ማህበር  አባላት እና የስራ ባልደረቦች፤የረመዳን ወር በጾም ፣ በጸሎት እና በተለያዩ የበጎ አድራጎት...
19/03/2026

የተከበራችሁ የመላው እስልምና እምነት ተከታዮች፤
ውድ የከፈታ የወጣቶች የቁጠባ እና ብድር ማህበር አባላት እና የስራ ባልደረቦች፤
የረመዳን ወር በጾም ፣ በጸሎት እና በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች አሳልፋችሁ፣ ለታላቁ የዒድ አል-ፊጥር በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።
👇
ቲክቶክ tiktok.com/.youth.sacco ቴሌግራም https://t.me/KEFETAYOUTHSACCOOFFICIAL
ዩቲዩብhttps://www.youtube.com/watch?v=VsD2QwRX9yw
ፌስቡክ https://web.facebook.com/kefetayouth
የከፈታ የወጣቶች የቁጠባ ብድር ማህበር (Kefeta Youth SACCO)

ከከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማኅበርእንኳን ለ115ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) በሰላም አደረሳችሁ!ዛሬ፣ የሴቶችን ሁለንተናዊ...
08/03/2026

ከከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማኅበር
እንኳን ለ115ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) በሰላም አደረሳችሁ!
ዛሬ፣ የሴቶችን ሁለንተናዊ ብርታትና ለውጥ አምጪነት የምናከብርበት ልዩ ቀን ነው። ማኅበራችን፣ ሴቶች በኢኮኖሚው ዘርፍና በቁጠባ ባህል ያላቸው አቅም ለቤተሰብና እና ለሀገር ዕድገት ወሳኝ መሆኑን በጽኑ ያምናል። በሥራ ፣ በትምህርት እና በዕለት ተዕለት ሕይወታችሁ የምታሳዩት የአይበገሬነት ወኔ ለሁላችንም ትልቅ ተስፋ ነው። ለእናቶች፣ ለወጣት ሴቶች እና ለሙያተኛ ሴቶች ሁሉ ያለን ክብር የላቀ ነው።
"ሴቶችን ማብቃት፣ ትውልድን መገንባት ነው!" በማለት፣ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለመደገፍና ለማገዝ ቃል እየገባን መልካም በዓል እንዲሆንላቹህ እንመኛለን።
መልካም የማርች 8 በዓል!
"ወጣቶችን ማብቃት፣ ለውጥን ማስቻል!"ይከታተሉን👇
ቲክቶክ tiktok.com/.youth.sacco ቴሌግራም https://t.me/KEFETAYOUTHSACCOOFFICIAL
ዩቲዩብhttps://www.youtube.com/watch?v=VsD2QwRX9yw
ፌስቡክ https://web.facebook.com/kefetayouth

"ከፍታ የነገ አለኝታ"

27/02/2026

አባላት ስለማህበሩ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ በማሰብ በጉግል ፎርም አጭር ስልጠና አዘጋጅተናል። እባክዎ ከዚህ በታች ያለውን የጉግል ፎርም ሊንክ በመጫን ስልጠናውን እንዲከታተሉና በመጨረሻም የቀረቡትን ጥያቄዎች እንዲመልሱና በመጨረሻም SUMMIT እንዲያደርጉልን እናሳስባለን።

አዲሱ የከፍታ የወጣቶች ኃ/የተ/መሰ/የገ/ቁ/ብ/ኅ/ስ/ማ ድረ-ገጽ ስራ መጀመሩን ስለማበሰርለክቡራን የማህበራችን አባላት በሙሉ   ማኅበራችን ራሱን በቴክኖሎጂ በማዘመን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለመ...
23/02/2026

አዲሱ የከፍታ የወጣቶች ኃ/የተ/መሰ/የገ/ቁ/ብ/ኅ/ስ/ማ ድረ-ገጽ ስራ መጀመሩን ስለማበሰር
ለክቡራን የማህበራችን አባላት በሙሉ
ማኅበራችን ራሱን በቴክኖሎጂ በማዘመን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለመሸጋገር የሚያደርገውን ጉዞ በማስቀጠል፣ አዲሱ ይፋዊ ድረ-ገጻችን ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን።
ይህ ድረ-ገጽ የማኅበራችንን ማንነት የሚገልጽ ሲሆን
• ራዕይ እና ተልዕኮ፦ ድርጅታችን የቆመለትን ዓላማ እና የወደፊት ግቦቻችንን በግልጽ የሚያሳይ።
• አገልግሎቶች፦ የምንሰጣቸውን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች በዝርዝር የሚያስተዋውቅ።
• የምስክርነቶች ፦ እስካሁን በነበረን ጉዞ የተመዘገቡ ስኬቶችን እና የባለድርሻ አካላትን ምስክርነት የያዘ ነው ።
ውድ አባላቶቻችን ይህ ድረ-ገጽ በመጀመሪያው ምዕራፍ ላይ ያለ እንጂ ተጠናቆ የሚያበቃ አይደለምና ወደፊትም ከማህበሩ ዕድገት እና ከእናንተ ከአባላቱ ፍላጎት ጋር ራሱን እያደሰ እና ይዘቱን እያበለጸገ የሚሄድ መሆኑን ልናሳውቃቹህ እንወዳለን።
ሁላችሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ገብታችሁ እንድትጎበኙ እና አስፈላጊውን አስተያየት እንድትሰጡን በአክብሮት እንጋብዛለን፦
🌐 ድረ-ገጽ፦ [www.kefetayouthsacco.com]
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!
ሃብቴ የኔሰው
የመረጃና አውቶሚሽን ክፍል

Address

Megenagna, Tamegas Building 3rd Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kefeta Youth Sacco posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share