Kefeta Microfinance Institution Share Company

Website

Kefeta Microfinance Institution Share Company Together To Greatness

የከፍታ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የሩብ ዓመት ስራ አፈፃፀም መገምገሚያ ስብሰባ ተካሄደ፡፡የቦርድ ዳይሬክተሮች፣ የዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች እና የስድስቱ ቅርንጫፎች ሥራ አስኪያጆች በተ...
31/10/2025

የከፍታ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የሩብ ዓመት ስራ አፈፃፀም መገምገሚያ ስብሰባ ተካሄደ፡፡
የቦርድ ዳይሬክተሮች፣ የዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች እና የስድስቱ ቅርንጫፎች ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት በሆሳዕና ከተማ በአዲላ ሆቴል ከጥቅምት 10-11፣ 2018 ድረስ በተካሄደው ስብሰባ የሩብ ዓመቱ ሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶች የቀረቡ ሲሆኑ ግምገማም ተካሄዷል፡፡ በዚህም የስድስቱ ቅርንጫፎች ስራ አፈፃፀሞች በጥልቀት ተገምግመው አስተያየት ተሰጥቶባቸዋል፡፡ የተስተዋሉ ድክመቶች በአፋጣኝ እንድታረሙ አቅጣጫ የተሰጠ ሲሆን እና የላቀ አፈፃፀም የታየባቸው ስራዎችም ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ተደርጓል። በተጨማሪም በቀጣይ ሩብ ዓመት በቁርጠኝነት ዕቅዶችን ለማሳካት መደረግ ስላለባቸው እርምጃዎች በመወያየት ስብሰባው ተጠናቋል፡፡ በማግስቱም በሆሳዕና ቅርንጫፍ ሥር የተቋቋሙትን የጃጁራና የሆመቾ ንዑስ ቅርንጫፎችን የሥራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡

10/09/2025
የከፍታ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ዓመታዊ ስብሰባ ተካሄደ፡፡የቦርድ ዳይሬክተሮች፣ የዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች እና የስድስቱ ቅርንጫፎች ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት በአዳማ ከተማ በሔልዝ ...
29/07/2025

የከፍታ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ዓመታዊ ስብሰባ ተካሄደ፡፡
የቦርድ ዳይሬክተሮች፣ የዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች እና የስድስቱ ቅርንጫፎች ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት በአዳማ ከተማ በሔልዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከሐምሌ 17-18፣ 2017 ድረስ በተካሄደው ስብሰባ የዓመቱ ሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶች የቀረቡ ሲሆኑ ግምገማም ተካሄዷል፡፡ በዚህም የስድስቱ ቅርንጫፎች የዓመት ስራ አፈፃፀሞች በዋናው መ/ቤት ተገምግመው የሆሳዕና ቅርንጫፍ በሁሉም የአፈፃፀም ማሳያዎች ከፍተኛ ሆኖ በመገኘቱ አንደኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን ዋንጫውን ለሶስት ተከታታይ ጊዜ ያሸነፈው የሚያስቀረው እንደሆነ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሞገስ ታመነ አስታውቀዋል፡፡ የአዳማ ቅርንጫፍ በተዘረዘሩት ማሳያዎች ተመዝኖ በተለይ የብድር አሰጣጥ ጥራቱ ከሁሉም ቅርንጫፎች የላቀ ሆኖ በመገኘቱ የሁለተኛ ደረጃ አግኝቷል፡፡ በተጨማሪም የቀጣይ አመት እቅዶች የቀረቡ ሲሆኑ በቁርጠኝነት ዕቅዶችን ለማሳካት መደረግ ስላለባቸው እርምጃዎች በመወያየት ስብሰባው ተጠናቋል፡፡

የከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄዱ።አዲስ አበባ ላይ በ 2 ቅርንጫፎች እንዲሁም  ከአዲስ አበባ ዉጪ 4 ቅርንጫፎች በመ...
07/03/2025

የከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄዱ።
አዲስ አበባ ላይ በ 2 ቅርንጫፎች እንዲሁም ከአዲስ አበባ ዉጪ 4 ቅርንጫፎች በመክፈት አገልግሎታቸውን እያሰፉ ካሉት የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት መካከል ከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ አንዱ ነው፡፡ የከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ነፃነት ደነቀ እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በምስራቋዊቷ ኮከብ ድሬዳዋ ተገኝተው በፍቅር አገልጋይ ወደሆነው ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ጎራ ብለው የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡
ተቋማቸው ልምድ ልውውጥ ለመውሰድ ከመጣባቸው አንኳር ጉዳዮች አንጻር በቂና ለስራቸው ግብዓት የሚሆን በተለይም ከወለድ አልባ የብድርና ቁጠባ አገልግሎትና ከኮር ባንኪንግ አንጻር ሊቀመር የሚችል ተሞክሮ ማግኘታቸውን አቶ ነጻነት ገልፀዋል፡፡ ከበርካታ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ ያደረጉ ቢሆንም በድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ግን ያዩት የተለየ መሆኑንም ገልፀዋል፡፡
በአዲስ አበባ የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አምባሳደር ሆነን ተቋሙን እናስተዋውቃለን ያሉት አቶ ነፃነት በቀጣይም ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ጋር በቅርበትና በመደጋገፍ እንሰራለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ወጋገን ባንክ  ከከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ጋር  አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ       ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ        ወጋገን ባንክ  ...
05/02/2025

ወጋገን ባንክ ከከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ

ወጋገን ባንክ ከከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ ፡፡
በወጋገን ባንክ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት አቶ ኪዳኔ ገ/ሥላሴ የባንኩ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ስራ አስፈፃሚ ሲሆኑ በከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በኩል ደግሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ሞገስ ታመነ ናቸው፡፡
በፊርማ ስነስርዓቱ ወቅት አቶ ኪዳኔ ገ/ሥላሴ ወጋገን ባንክ ከበርካታ የብድር እና ቁጠባ ተቋማት እንዲሁም ማህበራት ጋር በትብብር የመስራት የካበተ ልምዱን ተጠቅሞ ለከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡
በስምምነቱ መሰረት ወጋገን ባንክ የኮር ባንኪንግ ስርዓቱን ከከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ ስርዓት ጋር በማስተሳሰር ለተቋሙ ደንበኞች ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት እንደሚሰጥ በተለይም የኢንተርኔት፣የሞባይል እና የክፍያ ካርድ የመሳሰሉትን የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶች እንደሚያቀርብ አቶ ኪዳኔ ተናግረዋል፡፡ በተያያዘም ወጋገን ባንክ ከከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ ጋር በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ላይ ተመስርቶ የተፈራረመው ስምምነት የባንኩን ተደራሽነት በማስፋት ተጨማሪ ደንበኞች ለማፍራት እንደሚያግዘው አቶ ኪዳኔ ጨምረው ገልጸዋል፡፡
የከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሞገስ ታመነ በበኩላቸው ከወጋገን ባንክ ጋር የገቡት ስምምነት ለደንበኞቻቸው የላቀ አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችላቸው ተናግረው ስምምነቱ የተሳካ ውጤት እንደሚያስገኝ ያላቸውን እምነት ገልፀዋል፡፡

05/02/2025

Kefeta Microfinance Institution S.C (KMFI) has obtained a license from the National Bank of Ethiopia, in accordance with Proclamation No. 626/2009, to provide financial services. The institution’s license number is MFI/062/2024, issued on January 22, 2024. Additionally, KMFI is duly registered wit...

INVITATION TO NATIONAL COMPETATIVE BIDTender No. KMFI/HO/001/2025Kefeta Microfinance Institution S.C (KMFI) has obtained...
05/02/2025

INVITATION TO NATIONAL COMPETATIVE BID
Tender No. KMFI/HO/001/2025
Kefeta Microfinance Institution S.C (KMFI) has obtained a license from the National Bank of Ethiopia, in accordance with Proclamation No. 626/2009, to provide financial services. The institution's license number is MFI/062/2024, issued on January 22, 2024. Additionally, KMFI is duly registered with the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ministry of Trade and Regional Integration, with registration number MT AA/3/0056555/2016.
Kefeta Microfinance Institution S.C invites all interested, eligible, and pre-qualified bidders by this National Competitive Bid to submit sealed bids for the following lots:
Lot-1: The development of a Mobile wallet for Kefeta Microfinance Institution facilitating the accreditation and Saving Mobilization System that will integrate with the existing Core Banking System.
Lot-2: The development of Software for the call center facilitation and Bulk SMS Transfer incoming and Outgoing and also Voice support service for Kefeta MFI 24/7 support service.
Instructions to Bidders:
1. Interested potential bidders are required to provide a renewed trade license for the current fiscal year, a VAT registration certificate, TIN certificate, and all other relevant legal documents.
2. Kefeta Microfinance Institution hereby announces those bids documents can be obtained interested parties are invited to collect the bid document upon payment of a non-refundable fee of Birr 500.00 (Five hundred birr) Per Lot. The bid documents will be available during office hours, starting from the date of the announcement.
3. The invitation for bids is open to all bidders, and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provisions outlined in the bid document.
4. Bids must be accompanied by a bid security of Birr 100,000.00 (One hundred thousand birr) in the form of (CPO or unconditional Bank Guarantee), which must remain valid for 180 days from the bid opening date, prepared in the name of Kefeta Microfinance Institution S.C and must be submitted in separate sealed envelopes marked “Bid Bond for each lot separately. (Lot-1 and Lot-2).
5. Bids must be delivered or deposited in the tender box situated at Head office before the closing date and time. Bids presented by any bidder after the closing date and time shall not be accepted.
6. The bid shall be closed on 21/02/2025 GC of the announcement at 10:00 am and will be opened on the same day at 10:30 am in the presence of bidders or authorized representatives who are willing to attend the event at Kefeta Microfinance Institution S.C Head office, Addis Ababa. (Lot-1 and Lot-2).
7. The company reserves the right to cancel all or part of this bid without assigning any reason whatsoever.
8. For any clarification and other details regarding the bid, contact: Mobile 0913381402,0911913978
Kefeta Microfinance Institution S.C
Head Office 3rd Floor,
Located Megnagna in front of Zefemesh,
At Tamegas building,
Addis Ababa, Ethiopia.
Together To greatness!

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kefeta Microfinance Institution Share Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category