እልፍ ቁጠባና ብድር - Elif SACCO

  • Home
  • እልፍ ቁጠባና ብድር - Elif SACCO

እልፍ ቁጠባና ብድር - Elif SACCO Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from እልፍ ቁጠባና ብድር - Elif SACCO, Loan service, Ethiopia, .

እልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የቁጠባ ባህል በማሳደግና የተለያዩ የብድር አማራጮችን በማቅረብ አባላት የስራ እድል ፈጥረው እንዲሰሩ ሃላፊነትን በመውሰድ የተቋቋመች ማህበር ስትሆን 85 ከመቶ የሚሆኑት አባላቶቿ ሴቶች ናቸው።
አድራሻ-ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ወረድ ብሎ ዲፕሎማት ህንፃ 208
0115306171 / 0936888887

12/04/2026
ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታይ የእልፍ ቁጠባና ብድር ሕ/ሰ/ማ አባላትና ቤተሰቦች በሙሉ አንኳን ለኢድአልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ!
20/03/2026

ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታይ የእልፍ ቁጠባና ብድር ሕ/ሰ/ማ አባላትና ቤተሰቦች በሙሉ አንኳን ለኢድአልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ!

10/03/2026

ዛሬን ትንሽ በመቆጠብ ለነገ ህይወትዎ መሰረት ይጣሉ።

እኛ ጋር በመቆጠብ የተለያዩ የብድር አማራጮችን ማግኘት ይችላሉ።

የቤት መግዣ ፣ የንግድ መጀመሪያ ወይም ማስፋፊያ እንደየፍላጎታችሁ እናስተናግዳለን።

የእልፍ ቤተሰብ ለመሆን ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀላሉ።

1. Tiktok: https://www.tiktok.com/

2. Telegram: http://t.me/elifsavingandcredit



09/03/2026

ዛሬ የቆጠቡት ለነገ የብድር ዋስትና ነው።

ለብድር የማስይዘው ቋሚ ንብረት ወይም ሀብት የለኝም ማለት ቀረ።

በእልፍ ከትንሽ ጀምሮ በመቆጠብ የብድር መብትዎን ያረጋግጡ።

ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ሊንኮች ቤተሰብ ይሁኑ።

1. Tiktok: https://www.tiktok.com/

2. Telegram: http://t.me/elifsavingandcredit



የልጅዎ የወደፊት ህይወት በእጆ ነው።
09/02/2026

የልጅዎ የወደፊት ህይወት በእጆ ነው።

29/01/2026

ከእልፍ ጋር እያንዳንዱን የህይወቶን ምዕራፍ ሙሉ ያድርጉ።





27/01/2026

የእልፍ የንግድ ብድሮች ለንግድ ባለቤቶች።





22/01/2026

ለሴቶች የተሻለ ቦታ አለን።




20/01/2026

ቁጠባ ለችግር ግዜ ብቻ አይደለም።





15/01/2026

ህልሞትን ከእልፍ ጋር እውን ያድርጉ።





Address

Ethiopia

1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 00:00

Telephone

+251936888887

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እልፍ ቁጠባና ብድር - Elif SACCO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እልፍ ቁጠባና ብድር - Elif SACCO:

  • Want your business to be the top-listed Finance Company?

Share