BS Construction and Sanitary Materials Supplier and Retailer

BS Construction and Sanitary Materials Supplier and Retailer የተለያዩ የኮንስትራክሽን እና የባኞ ቤት እቃዎች እና ታንከሮችን በጅምላ እና በችርቻሮ እናቀርባለን።
0934323339

24/01/2026

ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 13 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

24/01/2026

ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ ከቦሌ ብራስ ወደ አትላስ እየገነባ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ፣ ለአገልግሎት ለማብቃት በከፍተኛ ርብርብ እየሠራ ይገኛል፡፡

በአሁኑ ወቅት ከቦሌ ብራስ ወደ ኤድናሞል በሚወስደው የመንገድ ክፍል ላይ፣ ተደራቢ አስፋልት የማንጠፍ ስራ እየተከናወነ በመሆኑ፤ሥራው እስኪጠናቀቅ ድረስ መንገዱ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ይሆናል፡፡

በመሆኑም አሽከርካሪዎች ይህንኑ አውቀው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ያሳስባል፡፡

የተሻለ መንገድ፤ ለተሻለች አዲስ አበባ!
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

31/12/2025

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.

23/12/2025

የይዞታ ማረጋገጫ የሌላቸው ይዞታዎች ታክስ እንዲከፈልባቸው የሚያስገድድ ሕግ ተዘጋጀ

የተመዘገበ የባለቤትነት መብት በሌለበት ጊዜ ማንኛውም ታክስ የሚከፈልበትን ንብረት ይዘው የሚገኙና በይዞታው ጥቅም የሚያገኙ፣ የይዞታ ማረጋገጫ ባይኖራቸውም፥ የንብረት ታክስ የመክፈል ግዴታ እንዳለባቸው የሚደነግግ አስገዳጅ ሞዴል ንብረት ታክስ አዋጅ ረቂቅ

አገራዊ ወጥነት ያለው የንብረት ታክስ መሠረት፤ የታክስ ምጣኔና ታክስ የሚከፈልባቸው ንብረቶች እንዲኖሩ ለማስቻል የሚረዳ የአፈጻጸም ሕግ ክልሎች ሊያወጡ እንደሚገባና ለዚህ መነሻ የሚሆን ሞዴል የንብረት ታክስ ሕግ የፌዴራል መንግሥት ማዘጋጀት ስላለበት፣ 771-0 ሚኒስቴር ከገቢዎችና ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋርረቂቁን አዘጋጅቶ ይፋ አድርጓል::
Reporter

12/12/2025

ማስታወቂያ

በከተማችን የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው ለዘጉ አካላት በሙሉ፤

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት፤ የመንገድ መሠረተ -ልማት አቅርቦትን ለማሳደግ፣ በሁሉም የከተማዋ ማዕዘናት መጠነ-ሰፊ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተገነቡ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች፣ በህገ-ወጥ መንገድ በግለሰቦች ታጥረው የተዘጉ በመሆኑ፤ ድርጊቱ የህብረተሰቡን በመንገድ ሀብት የመጠቀም መብት እየተጋፋ ከመሆኑም በተጨማሪ፣ የትራፊክ እንቅስቃሴው እንዲስተጓጎል አሉታዊ ተፅእኖ አሳድሯል፡፡

በመሆኑም፤ በሁሉም የከተማዋ ክፍሎች የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው የዘጉ አካላት በሙሉ፤ ይህ ማስታወቂያ ከተገለፀበት ከቅዳሜ ታህሳስ 4 ቀን 2018 ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት፤ መንገድ የዘጉበትን አጥር እንዲያነሱና መንገዱን ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት እንዲያደርጉ በጥብቅ እያሳሰበ፤ በተጠቀሰው የጊዜ ደገብ ውስጥ አጥር የማያነሱ አካላትን በህግ ተጠያቂ የሚያደርግ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል፡፡

የተሻለ መንገድ፤ ለተሻለች አዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

12/12/2025
12/12/2025
12/12/2025

የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከደረጃ 1-7 ላሉ ሥራ ተቋራጮች ያወጣው የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የስራ ተቋራጮች ምዝገባ ከተለያዩ ተሳታፊዎች በቀረቡት አስተያየቶች መሰረት የስራ ተቋራጭ ምዝገባ ቀነ-ገደብ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል ፣ በመሆኑም ምዝገባው ከዛሬ ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተጨማሪ 5 ተከታታይ ቀናት እስከ ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ሌሊት 6:00 ሰዓት ድረስ መራዘሙን ኮርፖሬሽኑ ያሳውቃል።

ስለሆነም፣ ሳትመዘገቡ ለዘገያችሁ ተቋራጮች፣ ይህንን የመጨረሻ ዕድል ተጠቅማችሁ በኦንላይን በመግባት እንድትመዘገቡ ጥሪ ያቀርባል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
Link for more information
https://t.me/constructionIE/30459

12/12/2025
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በብዛት በተመጣጣኝ ዋጋ በካምፓኒዉ ተሽከርካሪዎች ያሉበት ድረስ እናቀርባለን።
11/12/2025

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በብዛት በተመጣጣኝ ዋጋ በካምፓኒዉ ተሽከርካሪዎች ያሉበት ድረስ እናቀርባለን።

አዳዲስ  የሴራሚክ እና PU stone ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከህንድ አገር በማስመጣት ያቀረብንልዎት መሆን በደስታ እንገልፃለን ።
04/12/2025

አዳዲስ የሴራሚክ እና PU stone ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከህንድ አገር በማስመጣት ያቀረብንልዎት መሆን በደስታ እንገልፃለን ።

04/12/2025

▶️ ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ለሚያከናውናቸው አዳዲስ የጋራ የመኖሪያ ህንፃዎች ግንባታ ተሳታፊ የሚሆኑ ስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የሚያስችለው ማስታወቂያ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል ፤

▶️ ለመሆኑ ይህንን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ተቋራጮች መመልመያና የስራ ስምሪት መመሪያ ቁጥር 180/2017 ምን ይላል ?

▶️ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት መመሪያውን ታገኙት ዘንድ አያይዘናል።
ሊንኩን ይከተሉ https://t.me/constructionIE/30449
Source: chamber of Commerce

Address

Meri Ayat In Front Of Bacha Mall
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BS Construction and Sanitary Materials Supplier and Retailer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to BS Construction and Sanitary Materials Supplier and Retailer:

Share