Ahad Agro Industry Trading Sc

Ahad Agro Industry Trading Sc Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ahad Agro Industry Trading Sc, ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት, Addis Ababa.

This page is a group of visionaries who are committed to organizing and working together in the agro industry sector, especially the milk and milk products industry.

የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አማ ባለአክሲዮኖች
10/10/2023

የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አማ ባለአክሲዮኖች

አሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አማ ምስረታ ፕሮግራም በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል
10/10/2023

አሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አማ ምስረታ ፕሮግራም በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል

10/10/2023
08/10/2023

ውድ የአሀድ አደራጅ አባላት
አሀድ ዛሬ ከሀሳብ ወደ ተግባር ስራ የተሸጋገረበት ወሳኝ ኩነት አስመዝግቧል።እንኳን ደስ አለን!! አልሀምዱሊላህ !! የድርጅቱን መመስረት በሀሳብ ብቻ ሰምተው አክሲዮን የገዙ አባለት ምስጋና ይገባቸዋል!! ከዛሬዋ ቀን ቀጥሎ ደግሞ ድርጅቱን ወደስራ ማስገባትና በአጭር ጊዜ ትርፋማ ማድረግ ዛሬ የተሾምነው አመራር አባላት ተከሻ ላይ አርፏል።በመሆኑም ዘርፉን በጥልቀት መረዳትና ፈጣንና የበሰሉ የቢዝነስ ውሳኔዎችን እያሳለፉ በማስፈፀም ረገድ ብዙ ይጠበቃል።አሀድ አሀድ ብላ ጉዞ ጀምራለችና በድጋሜ እንኳን ደስ አለን፣መልካም የስራ ጊዜ ለሁሉም እመኛለሁ!!

ከማል ሰዒድ

08/10/2023

ALHAMDULILLAH !!
Glad to see such successful inauguration program of AHAD agro industry and Training S.C.
Dear organizers I personally very thankful first for allmeighty Allah (sa) then these team as a whole .
Dear Bord members we are expecting some thing especial from you i.e AHAD must be started to generate business with in possible short period of time , always forward and be responsible .We are ready to do anything ,when ever AHAD wants us .

Dr Bilal Kheyredin

08/10/2023

አልሃምዱሊላህ!!ዛሬ መስከረም 27/2016 የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ህልም የምስረታ ሂደት በተሳካ ሁኔታ በመካሄዱ መላዉ የአሃድ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!!ለዚህም የአባላቱ የአንድነት ትሩፋት የሆነዉ አሃድ ግንባር ቀደም አደረጆችና መስራቾችም አክብሮታችን የላቀ ነዉ!የአክሲዮኑ አባላትም ለነገ ጉዟችን መሰረቶች በመሆናችሁ በንቃት የአሃድን ጉዞ በመከታተል አሻራችሁን እንድትጥሉ አሳስባለሁ!!
ዶር ዓረብ ጌቶ

29/09/2023

የፈራሚዎች ጉባኤ ጥሪ

አሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ንግድ አ/ማ እሁድ መስከረም 27/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ አክሲዮን በመግዛት ማህበሩን ለተቀላቀሉ ባለአክሲዮኖች ጉባኤ ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል አዘጋጅቷል።

እርስዎም የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ንግድ አ/ማ ባለቤት በመሆንዎ በእለቱ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

ማሳሰቢያ

በእለቱ ሲመጡ ማንነትዎን የሚገልጽ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፈቃድ ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል፡፡

እርስዎ የማይገኙ ከሆነ ህጋዊ ተወካይዎ የውክልና ሰነድ ይዘው እንዲገኙ ለማስታወስ እንወዳለን ።

የአደራጅ ኮሚቴው

የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አ/ማ አክሲዮን ሽያጭ ዛሬ ቅዳሜ 13/12/2015 ይጠናቀቃል።አክሲዮን ያልገዛ ባንክ እስከሚዘጋ ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላል።
19/08/2023

የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አ/ማ አክሲዮን ሽያጭ ዛሬ ቅዳሜ 13/12/2015 ይጠናቀቃል።

አክሲዮን ያልገዛ ባንክ እስከሚዘጋ ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላል።

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁየተከበራችሁና የተወደዳችሁ የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪ  እና ትሬዲንግ አ.ማህበር ቤተሶቦች    አሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አ.ማህበር በምስረታ ላ...
23/06/2023

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የአሃድ አግሮ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አ.ማህበር ቤተሶቦች
አሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አ.ማህበር በምስረታ ላይ የሚገኝ አክሲዮን ማህበር ሲሆን፡አራት ተመጋጋቢ ፕሮጀክቶችን ራእይ አድርጎ ማለትም የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ፤የወተት ልማት፤የወተትና ወተት ተዋጽኦ ማቀነባበሪያ እና የህጻናት ምግብ ማቀነባበሪያ ለመገንባት በምስረታ ላይ የሚገኝ አክሲዮን ማህበር ነው፡፡ አሁን ላይ በቅድሚያ ከሚሰማራባቸው ግዙፍ የወተትና የወተት ተዋፅኦ ውጤቶችን ማቀነባበርያ ፋብሪካ ለመገንባት አክስዮን ሽያጭ ላይ ይገኛል፡፡
አሃድ የቁርጠኝነት የጽናትና የአይበገሬነት መድረክ ነዉ!!
ራዕያችን እውን ሆኖ ለትውልድ እስኪሻገር በአላማ አንድነት የሚፀና በማንኛውም ተግዳሮቶች ሽብርክ ሳይል ቁጭ ብሎ ማልቀስን ሳይሆን መስራት መጀመር ይገባል የሚል ቁጭት ያለው ተቋም ሆኖ እንዲወጣ እየሰራን እንገኛለን፡፡
እሴቶቻችን ፦በጋራ መስራት፤ በጋራ መበልፀግ ና የላቀ ውጤት ለማምጣት በዘርፉ የካበት ልምድ ያላቸው የሰው ሃብት፤ የዘመኑን የግብርና ቴክኖሎጆችን በመጠቀም የላቀ ምርት እና አገልግሎት ጥራት በማስጠበቅ በቁርጠኝነት መስራት ነዉ፡፡
አሃድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሪዲንግ አክሲዮን ማህበር የመረጣቸው የስራ ዘርፎች በምን ይለያሉ?
1ኛ. ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ካፒታል አማራጮች መጀመር የሚያስችል መሆኑ፡፡
2ኛ. ለግብርና ዘርፍ መንግስት ሁሉን አቀፍ ማበረታቻ ድጋፍ የሚሰጥበት መሆኑ
3ኛ. በአጭር ግዜ ውስጥ ኢንቨስትመንት መመለስ መቻሉ
4ኛ. ያልተነካ ከፍተኛ የገበያ ፍላጎት መኖሩ
5ኛ. ተረፈ ምርቶቹ ሁሉም ሃብት የሚያስገኙ እና ተመጋጋቢ በመሆናቸው ከቀጥተኛ ገቢ በተጨማሪ ከፍተኛ ትርፍ መጠን ያለው የመሆኑ፡፡
አሁኑኑ አክሲዮን ይግዙ አሀድን በመስራችነት ይቀላቀሉ!! የመጀመሪያ ዙር የአክሲዮን ሽያጭ ሊዘጋ 16 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!!!
ልዩነት እንፈጥራለን!!
ለበለጠ መረጃ በስልክ 0936800430/0928323228.ይደውሉ

Address

ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahad Agro Industry Trading Sc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ahad Agro Industry Trading Sc:

Share