Direct Selling Markating

Direct Selling Markating ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ድርጅት!

  #አንድ- ከሰዎች ጋር ለመስራት ስትፈልግ ሶስት ነገሮቻቸውን ተመልከት፦ ብልህነት (intelligence)፣ ጉልበት (energy) እና ታማኝነት (integrity)፡፡  እና የመጨረሻው ከሌላ...
08/10/2023



#አንድ- ከሰዎች ጋር ለመስራት ስትፈልግ ሶስት ነገሮቻቸውን ተመልከት፦ ብልህነት (intelligence)፣ ጉልበት (energy) እና ታማኝነት (integrity)፡፡ እና የመጨረሻው ከሌላቸው ስለ መጀመሪያዎቹ ሁለት ስብእናዎች አትጨነቅ!

☞ ምክንያቱም በእውነት (truth)፣ በሐቀኝነት (honesty) እና በስነ-ምግባር (ethics) ልኬቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ማንም ባይመለከታቸው እንኳ ልባቸውን ያዳምጣሉ፣ ትክክለኛውን ነገርም ያደርጋሉ ፡፡

#ሁለት- ስኬታማ በሆኑና ያልተሳካላቸው ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ስኬታማ ሰዎች በማያስፈልጉ ነገሮች ላይ 'ምንጊዜም 'አይሆንም' (no) ስለሚሉ ነው።

☞ በየቀኑ ወደ እኛ አቅጣጫ ለሚመጡ አስፈላጊ ላልሆኑ ነገሮች ደግመን ደጋግመን 'አይሆንም' (no) ማለት እና አስፈላጊ ለሆኑ ጥቂት ነገሮች ትኩረት በመስጠት 'እሽ' ማለት አለብን።

ይህን መርህ በየትኛውም ነባራዊ ሁኔታ፣ በዕለት ተዕለት የውሳኔ አሰጣጥ መንታ መንገድ ላይ ስትደርስ ልትጠቀምበት ትችላለህ። ይህን ካደረክህይወትህን ማቅለል ትችላለህ።

#ሶስት- ከአንተ የተሻሉ ሰዎች ጋር ጊዜህን አሳልፍ!
☞ በባህሪያቸው ከአንተ የተሻሉ ጓደኞችን መምረጥ ከቻልክና ከእነሱ ጋር ጊዜህን ካሳለፍክ አንተም ወደዚያ አቅጣጫ መጓዝ ትችላለህ፡፡

ዕድሜህም ሆነ ያለህበት ደረጃ ምንም ይሁን ምን እንደ መሪ፣ የንግድ ሰው ፣ ሠራተኛ እና ሰብዓዊ ፍጡር ከፍ የሚያደርግህን ጥበብ ፣ ልምድ እና ባህርይ የበለጠ ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች መማር አስፈላጊ ነው፡፡
#አራት- ሀብታም ብትሆን ወይም የገንዘብ ነጻነት ቢኖርህ ልትሰራው የምትችለውን ስራ ለመስራት ወስን!

☞ ይህን ስታደርግ የምትወደውን እና የምትጓጓለትን ነገር መፈለግና ያንን የህይወትህ ዋና ተግባር እንድታደርገው ይረዳሃል።

ይህ ማለት በየቀኑ ልትሰራው የምትጓጓለት ስራ ስላለህ ከአልጋህ ዘለህ ትነሳለህ፣ ምንጊዜም አንድ ነገር ትማራለህ ይህም ደስታን ይሰጥሃል።

#አምስት ዝናን ለመገንባት 20 ዓመት ሊወስድ ይችላል ይህን ለማበላሸት ግን አምስት ደቂቃዎችን ብቻ ይወስዳል ፡፡ ይህን ማስብ ከቻልክ ነገሮችን በተለየ መንገድ ማድረግ ትችላለህ።

☞ የማንኛውም ሰው ዝና ወይም እውቅና በአሸዋ እንደተገነባ ቤት በፍጥነት ሊወድቅ ይችላል። ስለሆነም በህይወት ጉዞህ የምትመራበትን ታማኝነት (integrity) በውስጣዊ የጂፒኤስ ስርዓትህ ውስጥ ሳትገነባ ከቀረህ መውደቅህ የማይቀር ነገር ነው፡፡

🙏መልካም እለተ ሰንበት🙏 |

 #ፈጣሪ አዎ   ፤ ያደርግልናል ህይወታችንን ያቀናልናል ወደተሻለው መንገድ ይመራናል ካሰብነው በላይ ያስብልናል ታድያ ስለምን እንፈራለን !መልካም ምሽት ተመኘንላችሁ
04/10/2023

#ፈጣሪ አዎ ፤ ያደርግልናል ህይወታችንን ያቀናልናል ወደተሻለው መንገድ ይመራናል ካሰብነው በላይ ያስብልናል ታድያ ስለምን እንፈራለን !

መልካም ምሽት ተመኘንላችሁ

  ለፍላጎትሽ ገደብ አበጂለት። ከአቅምሽ በላይ ውድ አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ እና ውድ ስልኮች ላይ ገንዘብ ማውጣ ብልሀት አይደለም።ተበድረህ አትጠጣ፣ ብልህና አላማ ያለህ ሁን።የፋይናንስ ነጻነት...
31/03/2023





ለፍላጎትሽ ገደብ አበጂለት።
ከአቅምሽ በላይ ውድ አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ እና ውድ ስልኮች ላይ ገንዘብ ማውጣ ብልሀት አይደለም።

ተበድረህ አትጠጣ፣ ብልህና አላማ ያለህ ሁን።

የፋይናንስ ነጻነት እስከሌለህ ድረስ ፍላጎትህን ለማሙዋላት ከገቢህ በላይ ማውጣትህ ይበልጥ ያደኸይሀል እንጂ አይጠቅምህም።



የምታገኘውን ገንዘብ በሙሉ አታጥፋ።
ለአደጋ ጊዜ እና የቢዝነስ እድል ሲመጣ መጀመሪያ ጥቂት ገንዘብ መቆጠብን ልማድ አድርግ።



አንድ የገቢ ምንጭ ብቻ አይኑርህ።
ተጨማሪ የገቢ ምንጮችንም ፍጠር።
ገቢህን ሁሌ ከፍ አድርግ፤ ጨምረው።



ኢንቨስት ማድረግ ጀምር።

ጥቂት ገንዘብም ትሁን፣ ተጨማሪ ገንዘብን እንድትሰራ ማድረግ ተማር።

የፋይናንስ ነጻነት እንዲኖርህ ከፈለግክ ስለ ገንዘብ እና ኢንቨስትመንት በቂ ግንዛቤ ሊኖርህ ይገባል።

Etcare |
I care! | You care! | We care!



☎️+251935785595

መልክት ለመላክ 👇

send your message through telegram:-

https://t.me/Message_bots

በስራ ስዓት ይደውሉልን +251935785595 |ከጥዋቱ 1:00 እስከ ምሽቱ 1:00 | መደወል ይቻላል

Join us on telegram :-
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

Email:-
[email protected]
🙏ሼር ይደረግ🙏

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company !“ጠቃሚ የሆነው ነገር ትክክል ወይም ስህተት መሆንህ አይደለም” አለ ጆርጅ ሶሮስ በአንድ ወቅት፣ “ትክክል ስትሆን ምን ያህል ገን...
28/03/2023

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

!

“ጠቃሚ የሆነው ነገር ትክክል ወይም ስህተት መሆንህ አይደለም” አለ ጆርጅ ሶሮስ በአንድ ወቅት፣

“ትክክል ስትሆን ምን ያህል ገንዘብ ትሰራለህ? ስህተት ስትሆን ምን ያህል ገንዘብ ታጣለህ የሚለው እንጂ፡፡”

ግማሹን ያህል ጊዜ ስህተት ብትሆንም ገና ሀብት የመስራት ዕድል አለህ፡፡

በምንኖርበት ጋላክሲ 100 ቢሊዮን ፕላኔቶች አሉ፡፡ ነገር ግን እስከምናውቀው ድረስ በአንዱ ብቻ ህይወት ያላቸው ፍጥረታት ይኖሩበታል፡፡

ይህ የምታነበው መጽሐፍ ማሰብ እስከምትችለው እጅግ የረጅም ጊዜ ሙከራዎች እና ጥረቶች ውጤት ነው፡፡

አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን ስኬቶች ስንመለከት ስኬታቸው የመጣው ከብዙ ድርጊቶቻቸው ትንሽ ፐርሰንት እንደሆነ እንዘነጋለን፡፡ ይህ የገዛ የራሳችን ውድቀቶች፣ ሽንፈቶች እና ተግዳሮቶች የሆነ ስህተት እየሰራን እንደሆነ እንድናስብ ያደርጉናል፡፡

ነገር ግን ብዙ ጊዜ አለቆችም እንደሚሆኑት ስህተት ልንሆን፣ ትክክልም ልንሆን እንችላለን፡፡ ትክክል በነበሩበት ጊዜ ይበልጥ ትክክል ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ነገር ግን ልክ እንዳንተ ያህል ስህተት ሰርተው ሊሆን ይችላል፡፡

ትልቁ ምስጢር ታዲያ ይሄ ነው- በቢዝነሱ አለም ስህተትን አለመፍራት!
🙏ሼር ይደረግ🙏

   በፍጥነት ሀብታም መሆን ከፈለግክ ሹፌር መሆን አለብህ። አንተ ተቆጣጠር:: - ገንዘብህን -  አስተሳሰብህን -   የወደፊት ገንዘባዊ እጣ ፈንታህን ሌሎች ሰዎች ሕይወትህን እንዲነዱ አትፍ...
26/03/2023





በፍጥነት ሀብታም መሆን ከፈለግክ ሹፌር መሆን አለብህ። አንተ ተቆጣጠር::
- ገንዘብህን
- አስተሳሰብህን
- የወደፊት ገንዘባዊ እጣ ፈንታህን

ሌሎች ሰዎች ሕይወትህን እንዲነዱ አትፍቀድ- አንተ ስኬትህን ትወስናለህ- አልያም ውድቀትህን።
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company



ሚሊየነር መሆን ሁልጊዜ አዝጋሚ ሂደት መሆን የለበትም። የሚከተሉትን ካደረግክ ሀብታም ልትሆን ትችላለህ-

- ፍጠር
- እሴት አምጣ
- መልሶችን አቅርብ
ለሌላ ሰው ችግር መፍትሄ ሁን። ያኔ ገንዘብ ታገኛለህ።
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company


በፍጥነት ሚሊየነር መሆን - በብዙ ሁኔታዎች ላይ የተመሠረተ ነው።
- የግል ጥረት
- አስተሳሰብህ
- ወጥነት
- ቁርጠኝነት

በመጨረሻው ውጤት ላይ አታተኩር፤ ወደ ውጤቱ የሚያመጣህ መንገድ ላይ አተኩር።
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company



ገንዘብ እውነተኛ ሀብት አይደለም። እውነተኛ ሀብት፡-
- ጤና
- ነፃነት
- ደስታ
- ከሰዎች ጋር ያለህ መልካም ግንኙነት… ናቸው

ገንዘብ ደስታን አይገዛም፤ ገንዘብ ጊዜ ይገዛልሃል፤ ይህም ነፃነት ይሰጥሃል።
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company



ደመወዝ በፍጥነት ሀብትን አይገነባም።
ሀብት = የተጣራ ገቢ + የንብረት ዋጋ

የሚከተሉት ከፍተኛ የተጣራ ገቢን ይገነባሉ:-

- ምርቶችን መሸጥ
- ቢዝነስ መገንባት
- የምርት ዋጋን ከፍ ማድረግ

የፈጣን መስመር ትኬትህ ለደንበኛህ ችግሩን መፍታት ነው።
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company



ሚሊዮኖችን (በሀብት) መገንባት ማለት ሚሊዮኖችን (ሰዎችን) ማገልገል አለብህ ማለት ነው።

ገቢን ለማሻሻል 2 መለኪያዎች አሉ፡-
1. ስፋት (ምን ያህል ይሸጣል)
2. መጠኑ (የሚሸጠው ዋጋ)
ለደንበኞችህ እሴት ስትጨምር ገንዘብ ታገኛለህ።
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company



ልማዶችህ ድሃ የመሆንህ ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ ባህሪ ወደ ድህነት ይመራል፡-

- ለመማር ፈቃደኛ አለመሆን
- ሰዎችን ለመማረክ መሞከር
- ከገቢ በላይ ማጥፋት

በሚሊየነር ፈጣን መስመር ላይ መዝለል ከፈለግክ መጀመሪያ ጠንካራ እቅድ ያስፈልግሀል።
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

#ምንጭ:- ከገንዘብ ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ

ኢትኬር ጋር አብረው በመስራት ቢዝነስዎን አሳድገው ፤ ያዘምኑ!!!
-በየችኛውም ቦታ ሁነው የሚሰሩት
-ቤትዎ ዘና ብለው መስራት ይችላሉ
-ከፈለጉም በውጭም ቢሯችንንም በመጠቀም መስራት ይችላሉ:: https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

care |
I care! | You care! | We care!



☎️+251935785595

መልክት ለመላክ 👇

send your message through telegram:-



በስራ ስዓት ይደውሉልን +251935785595 |ከጥዋቱ 1:00 እስከ ምሽቱ 1:00 | መደወል ይቻላል

Join us on telegram :-
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

Email:-
[email protected]
🙏ሼር ይደረግ🙏

" ....  " ጥሩ ልጅ የቤተሰቦቹን ትዕዛዝ አይቃወምም' የሚል አቋም ካለው ወግ አጥባቂ ቤተሰብ መካከል ነው፤ የተወለድኩ። የ18 አመት ልጅ ሳለሁ አባቴ "ማግባት አለብሽ" አለኝ። ማግባቴ ...
23/03/2023

" .... "

ጥሩ ልጅ የቤተሰቦቹን ትዕዛዝ አይቃወምም' የሚል አቋም ካለው ወግ አጥባቂ ቤተሰብ መካከል ነው፤ የተወለድኩ። የ18 አመት ልጅ ሳለሁ አባቴ "ማግባት አለብሽ" አለኝ። ማግባቴ ካስደሰተው ብየ አገባሁ ። እኔ ግን በትዳሬ ደስተኛ አልነበርኩም፡፡

ትዳር ከያዝኩኝ ከሁለት ዓመት በኋላ፣ የዛሬ ዘጠኝ አመት አከባቢ የመኪና አደጋ አጋጠመኝ። ባለቤቴ እየሾፈረ የነበራት መኪና ከትልቅ ቦይ ውስጥ ገብታ ተገለበጠች። እራሱን ማዳን ነበረበት… ባለቤቴ አስቀድሞ ከመኪናዋ ዘሎ ወረደ…እኔ ሰዎች እስኪደርሱልኝ ከተገለበጠችው መኪና ውስጥ ቆየሁ።

ሰዎች ደርሰው ከመኪናዋ ሊያወጡኝ ሲታገሉ የጀርባ አጥንቴ ክፉኛ ተጎዳ። ያ አደጋ እኔና ህይወቴን ፈፅሞ ቀየረው።

የሆነ ቀን ተኝቼ ወደምታከምበት አልጋዬ ዶክተሬ መጥቶ፤
"አንድ መጥፎ ዜና አለኝ ከእንግዲህ የምትወጂውን የስዕል ስራ መቀጠል አትችይም" አለኝ፤ሰዓሊ እንደነበርኩ ከቤተሰቦቼ ተረድቶ ኑሮ። እኔም በጥልቁ ተንፍሼ ፤

"የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን" አልኩኝ፡፡

በቀጣዩ ቀን ያ ደክተር ከተኛሁበት አልጋ ቁልቁል እየተመለከተኝ፤

"ሌላ መጥፎ ዜና፤ የጀርባ አጥንትሽ በጣም ስለተጎዳ ከእንግዲህ በእግሮችሽ መራመድ አትችይም" አለኝ።

እንባ እየተናነቀኝ፤

"እሺ ይሁን" አልኩኝ፡፡

በሌላ ቀን ዶክተሩ ወደኔ መጣ…ዛሬ ደግሞ ምን ሊያረዳኝ ይሆን? ብየ እየተብሰለሰልኩ…"ሌላ መጥፎ ዜና! የጀርባ አጥንቶችሽ እንዲሁም መገጣጠሚያዎችሽ በጣም ስለተጎዱ ልጅ መውለድ አትችዪም" አለኝ።

ይህኛው ከሁሉም መርዶዎች በላይ ልቤን ሰበረ፡: "ፈጣሪዬ ሆይ ለምን ፈጠርከኝ?" እያልኩ አማርር ጀመር…

መታከሚያ አልጋየ ላይ በጀርባየ ተንጋልየ የሆስፒታሉን ነጭ የኮርነስ ቀለም ለረጅም ሰአት አፈጥጦ ማየቱ ሰለችኝ። ነፍሴ ከነጭ በቀር ባሉ ህብረ ቀለማት ናፍቆት ቃተተች…አንድ ቀን ወንድሜን እንዲህ አልኩት።

"አውቃለው እጆቼ ጨርሶ አልዳኑም። አልጋየ ላይ መነሳት አልችልም። ነገር ግን ስዕል መሳል እፈልጋለሁ። ብሩሽ፣ቀለማትንና ሸራ አምጣልኝ"…አልጋየ ላይ እንደተኛሁ ባመጣልኝ ቀለማት ስሜቴን የሚገልፅ ስዕል ሳልኩ። …ስዕሉን ያዩ ሰዎች ሁሉ በዉበቱ ተደመሙ። ስዕሉን ለመሳል ያሳለፍኩትን ስቃይ ግን ከኔ በቀር የሚያውቀው ሰው አልነበረም…

በዚያች ቅፀበት አንድ እውነት ገባኝ። ለራሴም አንድ ነገር አልኩ፤ 'ለማንም ሰው ፍፁም ሁኜ ለመታየት አልሞክርም። እያንዳንደንዷን የህይወቴን ቅፅበት አጣጥሜ እኖራለሁ፡፡ መጀመሪያ ግን ፍርሃቶቼን ማስወገድ አለብኝ።' ስል ወሰንኩ።

ፍርሃቶቼ ጋር ተጋፈጥኩ። ከሁሉም በላይ ትልቁ ፍርሃቴ የትዳር ፍቺ ነበረ፤ ከወሰንኩ በኋላ፤ "ስለነበረን ቆይታ ከልብ አመሰግናለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ" ስል ለባለቤቴ ፃፍኩለት። የፍቺ ጥያቄዬን በደስታ ነበር የተቀበለው። ሌላው ትልቁ ፍርሃቴ ልጅ ማጣት ነበር…ነገር ግን እናት ያጡ ብዙ ልጆች በየጎዳናው በየተቋሙ ነበሩ፡፡ ከሁለት ዓመት በኋላ አንዱን ወስጄ ልጄ አረግኩት።

ዊልቸር ላይ ለሚቀመጡ ብዙ መሰሎቼ ትልቁ ህመም በሌሎች ያለመቀበል ፍርሃት ነው። ይህን ፍርሃታቸው ለመቅረፍ ቆርጬ ተነሳሁ…በስዕሎቼ ገፋሁ፡ የፓኪስታንን አለምአቀፍ የተሌቭጂን ጣቢያን በመቀላቀል መሰሎቼን ማበርታታት ጀመርኩ። አለም አቀፍ የበጎ ፍቃድ አንባሳደር ሆንኩ። ከዚያም አሁን የሴቶችንና የህፃናት መብት ተሟጋች ለመሆን ችያለው።

BBc በ2015 ዓ/ም 100 የአለማችን ተፅኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ አድርጎኛል። እኒህንና ብዙ መሰል ስኬቶችን ተጎናፅፍያለሁ። ሁሌም ቢሆን ይህን ነገር አስታውሱ እናንተ ለራሳችሁ የምትሰጡት ክብር ነው በህይወት ትልቅ ቦታ የሚያደርሳችሁ። ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ!

መልካም ግዜ

🙏ሼር ይደረግ🙏

 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ  መልካም የጾም ወቅት ይሁንላችሁEtcare |I care! | You care! | We care!  ☎️+2519357...
23/03/2023


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ
መልካም የጾም ወቅት ይሁንላችሁ

Etcare |
I care! | You care! | We care!



☎️+251935785595

መልክት ለመላክ 👇

send your message through telegram:-



Join us on telegram :-

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

🙏ሼር ይደረግ🙏

 #አሸንፋቸው ! https://t.me/etcare_Ethiopian_Companyወደፊት ለመሄድ ስትሞክር ወደኋላ ለመጎተት አንተን ለማደናቀፍ  ይተቹኋል, ይስቁብሀል, አይሆንም ብለው  ሊያቆሙህ ...
22/03/2023

#አሸንፋቸው !
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

ወደፊት ለመሄድ ስትሞክር ወደኋላ ለመጎተት አንተን ለማደናቀፍ ይተቹኋል, ይስቁብሀል, አይሆንም ብለው ሊያቆሙህ ይታገላሉ ያለህን በሙሉ እንደሌለህ አድርገው ያሳጡሀል ነገር ግን ሁሉም ምቀኛ ስለሆኑ አይደለም !

የሚወዱህም ሰዎች ከመንገድህ የሚያስቀሩህ አሉ እንዳትጎዳባቸው በመስጋት ነገር ግን አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ እነዚህን ሁሉ አልፈህ የሄድክ ዕለት ድል ያንተ እና ያንተ ብቻ ትሆናለች !

ያኔ ወደኋላ ዞረህ የመጣህበትን መንገድ እያየህ ትገረማለህ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ትሆናለህ!

Etcare |
I care! | You care! | We care!



☎️+251935785595

መልክት ለመላክ 👇

send your message through telegram:-



Join us on telegram :-

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

🙏ሼር ይደረግ🙏

የስኬት ቀን ይሁንላችሁ

 #ፍላጎት( ) https://t.me/etcare_Ethiopian_Company☞ ከልብ የመነጨ ፍላጎት፤ፍላጎታችንን እንደ ዘር ልናየው እንችላለን። ፍሬ እንደሚያፈራ አምነን የምንዘራው ዘር። ዛሬ...
22/03/2023

#ፍላጎት( )

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

☞ ከልብ የመነጨ ፍላጎት፤ፍላጎታችንን እንደ ዘር ልናየው እንችላለን። ፍሬ እንደሚያፈራ አምነን የምንዘራው ዘር። ዛሬ ዘርተነው ዛሬውኑ ፍሬ የሚሰጠን ተክል የለም።
:
☞ፍላጎታችንም ልክ እንደ በቆሎ ወይም ማንኛውም ዘር ዛሬ ተዘርቶ በቂ ውሃ፤ በቂ ጸሃይ፤ በቂ እንክብካቤ ፤ካገኘ በኋላ በግዜው የሚያሽት ነው።
:
☞የምንፈልገውን ነገር ጥርት ባለ መልኩ ማወቁ ይጠቅመናል።
:
☞ለመረጥነው ነገር ምን ያህል ፍላጎት እንዳለን ለማወቅ የምናደርጋቸውን ነገሮች መቃኘት ያስፈልገናል።
:
☞ከምንም በላይ በውስጣችን ያለው የትዕግስት መጠን ፍላጎታችን ምን ያህል እንደሆነ ያስረዳናል።
:
❀ለምሳሌ ሰዓሊነት ፍላጎቱ የሆነ ሰው ባይከፈለው እንኳን ስዕል መሳሉን አያቆምም።
:
☞አላማ ብለን ለመረጥነው ነገር በቀላሉ ሊገደብ የማይችል ፍላጎት ሊኖረን ይገባል።
:
☞ጥልቅ ፍላጎት ማለት ወደ ኋላ እንዳናፈገፍግ የመመለሻውን ድልድይ እንደማቃጠል ያህል ነው።
~
Etcare |
I care! | You care! | We care!



☎️+251935785595

መልክት ለመላክ 👇

send your message through telegram:-



Join us on telegram :-

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

🙏ሼር ይደረግ🙏

መልካም ቀን!

• … ዋረን በፌት (Wareen Buffett) የተባለው የዓለማችን ባለጠጋ ሰው  #መሪነት ማለት  #ራእይን ወደ  #ተግባር መለውጥ መቻል ነው እንዳለው ቀዳሚው የራእይ መኖር ነው:: https...
12/03/2023

• … ዋረን በፌት (Wareen Buffett) የተባለው የዓለማችን ባለጠጋ ሰው #መሪነት ማለት #ራእይን ወደ #ተግባር መለውጥ መቻል ነው እንዳለው ቀዳሚው የራእይ መኖር ነው::
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

ሃሳብ ብቻውን ግን ዳቦ አይሆንም:: በጎ ምኞት ብቻውን አያጠግብም:: ለውጥ ለማምጣት ለውጥን የመረዳትና ለውጥን የማሳካት ችሎታ ሊኖር ይገባል:: ለውጥን ዘላቂ ለማድረግም ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባትን ግድ ይላል::

ያሰቡበት ለመድረስ ቀናውን፤ አዋጩን መንገድ መምረጥም አስፈላጊ ነው::

• ሰዎችን አስተባብሮና አቀናጅቶ ሕልማቸውን እንዲያሳኩ ማድረግም ቀላል አይደለም::
ብዙ ውጣ ውረድ አለበት:: ለበጎ ዓላማ ሰዎችን ለማሰለፍ በጎውን ዓላማ ማሳዬትን፤ ማሳመንን ይጠይቃልና::

ለዚህ ደግሞ የማሳመን ችሎታ፤ የተግባቦት ብቃት እንዲሁም የስሜት ልህቀት ወሳኝ ነው:: የደከመውን ማበርታት፤ ተግቶ ማትጋት፤ ጉልበት ለሌለው ጉልበት መሆንም ከመሪ የሚጠበቅ ነው:: አንድ አድርጎ መምራትም ከፋፍሎ እንደ መግዛቱም ቀላል አይደለም:: ሰዎችን በጋራ ራእይ፤ በጋራ ዕሴትና በጋራ ታሪክ ማስተሳሰር ችሎታ ላላቸው መሪዎች ብቻ የሚቻል ነውና::

• ለስኬት ለመብቃት አስተዋይነትንና በቆራጥነትን መወሰንን እንዲሁም ወላዋይነትን አሸንፎ በአመኑበት ለመጽናት የመርህ ሰው መሆንንም ይጠይቃል:: ይህ ሁሉ ሲደማመር ነው አንድን መሪ ዓቅም ያለው መሪ የሚያሰኘው::

ጂም ኮሊንስ የተባለ ሰው “Good to Great” በተሰኘው ዝነኛ መጽሐፉ ዓቅም ያላቸው መሪዎችን ያገኙ ተቋማት ከተወዳዳሪያቸው ልቀው ይገኛሉ፤ ያሸንፋሉ፤ ዘመናትን ይሻገራሉ ይላል::

• እነዚህንም ጠንካራ መሪዎች በአምሰተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጣቸዋል::

• አንድ ሰው እውቀትና ክህሎት፤ ልምድና ችሎታውን አቀናጅቶ በትጋት ሲሠራ ጠንካራ ሠራተኛ (Highly Capable Individual) የሚል ስም ይወጣለታል:: ይህ የመጀመሪያው ደረጃ ነው::

• ቀጣዩ ይህንን የግል ዓቅሙን ለጋራ ግብ ከሌሎች ጋር አስተባብሮ በመግባባትና በመረዳዳት ለቡድኑ ስኬት ቁልፍ ሰው መሆን መቻል (Contributing Team Member) ነው::

• ሦስተኛው ደረጃ ጠንካራ ቡድንን መመሥረትና ቡድኑን ለስኬት ማብቃት፤ የሰው ኃይል፤ ሀብትንና ጊዜን አቀናጅቶ የተቋሙን ግብ ማሳካትን የሚመለከተው የቡድን መሪነት ወይም የሥራ አስኪያጅነት ተግባርን (Competent Manager) ይመለከታል::

• የውጤታማ መሪነት (effective Leader) ተግባር የሚገለጸው ደግሞ በአራተኛው ረድፍ ነው:: የመሪ ተግባር አቅጣጫ መቀዬስን፤ ራእይ ማስቀመጥን፤ ማትጋትና ማነቃቃትን፤ ማስተባበርንና ማቀናጀትን እንዲሁም ለውጥን በስኬት መምራትን ሁሉ ይጨምራልና:: ኮሊንስ በመጨረሻው ደረጃ ያሉትን አቅጣጫ መቀዬስ፤ ራእይ ማስቀመጥ ብቻ ሳይሆን ብዙዎቹን ከኋላቸው አሰልፈው ትሕትናን ከቁርጠኝነት ጋር አዋሕደው በመከራ መካከል እየመሩ ማዕበሉንና ወጀቡን ተሻገረው ለድል የሚበቁና ዘመን ተሻጋሪ አሻራ ትተው የሚያልፉ ባለ መርህ መሪዎች ናቸው ይላቸዋል::

ራዕይ ያላችሁ ሁሉ ራዕያችሁን ዕውን የምታደርጉበት ትክክለኛ ድርጅት ስላገኛችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ:: ከኢትኬር ጋር አብሮ በመስራት በአጭር ጊዜ ሙሉ ራዕይያችንን የምናረጋግጥበት ትልቅ ድርጅት መሆኑን ልናበስራችሁ እንወዳለን:: በአላችሁበት አህጉር ፤ አገር፤ ክልል፤ ከተማ፤ እና ቀየ ሁናችሁ ልትሰሩት የምትችሉት ቀላል ስራ ስላገኛችሁ ደስ ይበላችሁ!!!

Etcare |
I care! | You care! | We care!



☎️+251935785595

መልክት ለመላክ 👇

send your message through telegram:-

https://t.me/Message_bots

Join us on telegram :-

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company

🙏ሼር ይደረግ🙏

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Direct Selling Markating posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Direct Selling Markating:

Share