Infinity SACCOs

Website

Infinity SACCOs Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Infinity SACCOs, Financial service, Amir Commercial Complex/6th F/Bole Dembel to Gazebo Road, Addis Ababa.

Infinity SACCOs - Trusted Financial Partner Committed to Empowering Members through Smart Saving, Loans & Sustainable Growth.
ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር
ኅብረት ለዘላቂ ልማት! “Unity for Sustainable Development!
0934024355
0906305444 ይደውሉ!

02/10/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Baga Ayyaana Irreechaa nagaan geessan!……………………………
ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444

ኀብረት ለዘላቂ ልማት

30/09/2026

በኢንፊኒቲ ዛሬ ይቆጥቡ! ነገን ያሣምሩ! .....................
ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.infinitysaccos.com
ቴሌግራም: https://web.telegram.org/a/ #-1002374049165
ፌስ ቡክ፡ https://web.facebook.com/profile.php?id=61589473207906
ዩ ቱብ: https://www.youtube.com/
ሊንክዲን:https://www.linkedin.com/company/122174302/admin/dashboard/
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/

ኀብረት ለዘላቂ ልማት

ኢንፊኒቲ በኮር ባንኪንግ አገልግሎት ዙሪያ ለማኔጅመንትና ሰራተኞቹ 2ኛ ዙር ስልጠና ሰጠ፡፡ ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሠረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር  አገልግሎቶቹን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ...
29/09/2026

ኢንፊኒቲ በኮር ባንኪንግ አገልግሎት ዙሪያ ለማኔጅመንትና ሰራተኞቹ 2ኛ ዙር ስልጠና ሰጠ፡፡
ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሠረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር አገልግሎቶቹን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉ በማድረግ እየሰራ ነው፡፡
ማኅበሩ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በነጻ ያገኘውን የኮር ባንኪግ አፕ በራሱ አቅም በማሻሻል አስተማማኝ የቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው ነው፡፡
ለማኔጅመነት አባላትና ለሰራተኞቹ የሰጠው ስልጠናም ዘመናዊ የዲጂታል አሰራሮችን በአግባቡ በመረዳት ቀልጣፋና ምቹ እንዲሁም አስተማማኝ የቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያግዛቸው ሰልጣኞቹ ተናግረዋል፡፡
ማኅበሩ የዲጂታል አሰራርን ተግባራዊ በማድረግ የወረቀት ዘልማዳዊ አሰራርን በመቀነስ ፈጣንና አካታች የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት ከመቼውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ኢንፊኒቲ በየትኛውም ቦታ የሚገኙ አባላቱ ለመመዝገብም ሆነ ክፍያዎችን ባሉበት ለመክፈልና የብድርና አገልግሎት ለማግኘት በድረ ገጹ www.infinitysaccos.com እንዲመዘገቡ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ኅ
ብረት ለዘላቂ ልማት!

26/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሣችሁ!..................
ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.infinitysaccos.com
ቴሌግራም: https://web.telegram.org/a/ #-1002374049165
ፌስ ቡክ፡ https://web.facebook.com/profile.php?id=61589473207906
ዩ ቱብ: https://www.youtube.com/
ሊንክዲን:https://www.linkedin.com/company/122174302/admin/dashboard/
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/

ኀብረት ለዘላቂ ልማት

ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሠረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር የኮር ባንኪንግ አገልግሎት ለማስጀመር ለማኔጅመንትና ሰራተኞቹ ስልጠና ሰጠ፡፡........................ማኅበሩ የሚ...
23/09/2026

ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሠረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር የኮር ባንኪንግ አገልግሎት ለማስጀመር ለማኔጅመንትና ሰራተኞቹ ስልጠና ሰጠ፡፡........................
ማኅበሩ የሚያከናውናቸውን ስራዎች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉ በማድረግ ለደንበኞቹ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ ነው፡፡
ማኅበሩ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በነጻ ያገኘውን የኮር ባንኪግ አፕ በራሱ አቅም በማሻሻል አስተማማኝ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ ነው፡፡
ለማኔጅመነት አባላትና ለሰራተኞቹ የሰጠው ስልጠናም ዘመናዊ የዲጂታል አሰራሮችን በአግባቡ በመረዳት ቀልጣፋና ምቹ እንዲሁም አስተማማኝ የቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያግዛቸው ሰልጣኞቹ ተናግረዋል፡፡
ማኅበሩ የዲጂታል አሰራርን ተግባራዊ በማድረግ የወረቀት ዘልማዳዊ አሰራርን በመቀነስ ፈጣንና አካታች የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት ከመቼውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ኢንፊኒቲ በየትኛውም ቦታ የሚገኙ አባላቱ ለመመዝገብም ሆነ ክፍያዎችን ባሉበት ለመክፈልና የብድርና አገልግሎት ለማግኘት በድረ ገጹ www.infinitysaccos.com እንዲመዘገቡ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ኅብረት ለዘላቂ ልማት!

21/09/2026

ኢንፊኒቲን ይቀላቀሉ! ይቆጥቡ፤ ይበደሩ!..........
ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.infinitysaccos.com
ቴሌግራም: https://web.telegram.org/a/ #-1002374049165
ፌስ ቡክ፡ https://web.facebook.com/profile.php?id=61589473207906
ዩ ቱብ: https://www.youtube.com/
ሊንክዲን:https://www.linkedin.com/company/122174302/admin/dashboard/
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/

ኀብረት ለዘላቂ ልማት

ኢንፊኒቲ ለደንበኞቹ የብድር መጠየቂያ ጊዜ በየወሩ የመጀመሪያ ሣምንት ብቻ መሆኑን ይገልጻል!..........ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444ኢ.ሜይል: info@...
19/09/2026

ኢንፊኒቲ ለደንበኞቹ የብድር መጠየቂያ ጊዜ በየወሩ የመጀመሪያ ሣምንት ብቻ መሆኑን ይገልጻል!..........
ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.infinitysaccos.com
ቴሌግራም: https://web.telegram.org/a/ #-1002374049165
ፌስ ቡክ፡ https://web.facebook.com/profile.php?id=61589473207906
ዩ ቱብ: https://www.youtube.com/
ሊንክዲን:https://www.linkedin.com/company/122174302/admin/dashboard/
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/

ኀብረት ለዘላቂ ልማት

ከኢንፊኒቲ የቤት ባለቤት ይሁኑ!....................ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444ኢ.ሜይል: info@infinitysaccos.comኀብረት ለዘላቂ ...
18/09/2026

ከኢንፊኒቲ የቤት ባለቤት ይሁኑ!....................
ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]

ኀብረት ለዘላቂ ልማት

16/09/2026

ኢንፊኒቲ የሳምንት ብድር መሥጠት መጀመሩን ይገልጻል!........
ስልክ+251115548648/+251934024355/906305444

Address

Amir Commercial Complex/6th F/Bole Dembel To Gazebo Road
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Infinity SACCOs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share