ጉዛም አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ - Guzam Microfinance Institution S.C

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ጉዛም አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ - Guzam Microfinance Institution S.C

ጉዛም አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ - Guzam Microfinance Institution S.C ጉዛም በአይነቱ ለየት ያለ የቢዝነስ ሞዴል ላይ የተመሰረተ፣ አዳዲስ እና ነባር ፈርጀ ብዙ አገልግሎቶችን ያቀፈ በምስረታ ላይ ያለ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ነው

01/08/2023

TikTok

የተወደዱ የጉዛም ቤተሰብ ቲክቶክን ተቀላቅለናል!ይወዳጁን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል!
01/08/2023

የተወደዱ የጉዛም ቤተሰብ ቲክቶክን ተቀላቅለናል!

ይወዳጁን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል!

0 Followers, 1 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by Guzam MFI S.C

28/07/2023
17/07/2023

ጤና ይስጥልን!

ይህ ልዩ የኢንቨስትመንት እድል ይዞልዎት የመጣው የጉዛም አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የሰላምታ ድምጽ ነው!

ለመሆኑ ስለ ጉዛም ያውቃሉ !? ታላቅ እድል እንዳያመልጥዎ ጥቂት መረጃ እናካፍልዎ!

ጉዛም አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በአይነቱ እና በይዘቱ የተለየ እና አዋጭነቱ በጥናት የተረጋገጠ አገር በቀል የንግድ ሞዴል ይዞ የቀረበ፣ ፈርጀ ብዙ አገልግሎቶችን ከሰፊ ማህበረሰባዊ ተደራሽነት ጋር አስተጻምሮ፣ ያልተደረሱ የገበያ አማራጮች ላይ አተኩሮ የሚሰራ የፋይናንስ ተቋም ሲሆን ከብሔራዊ ባንክ አሰፈላጊውን እውቅና በማግኘት ልዩ ጥቅም የሚያስገኘውን የመስራቾች አክሲዮን በመሸጥ ላይ ይገኛል።

ጉዛም፣ በብሔራዊ ባንክ አዋጅ እና መመሪያያዎች መሰረት የሚተዳደሩ፣

1) የቁጠባ እና መያዣ አልባ ብድር፣
2) አነስተኛ የህይወት እና ጠቅላላ መድህን፣
3) የወኪል ባንክ እና የዎኪል መድህን፣
4) የዲጂታል ፋይናንስ፣
5) የዲጂታል መድህን፣
6) የሊዝ እና ፕሮጀክት ፋይናንስ እንዲሁም
7) የማህበረሰብ አቀፍ ልማት የፋይናንስ አገልግሎቶችን በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ 15 ሺህ ቀበሌወች ለማዳረስ አልሞ እየገሰገሰ ይገኛል ፡፡

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ !?
የመስራችነት ልዩ ጥቅም የሚያስገኘውን አክሲዮን ገዝተው ከጉዛም ጋር ጉዛም ይሁኑ!

አክሲዮኖቻችን በሁሉም የኢትዮጵያ ንግድባንክ፣ የአዋሽ ባንክ፣ የአሀዱ ባንክ፣ የአቢሲኒያ ባንክ እና ብርሀን ባንክ ቅርንጫፎች እየተሸጡ ይገኛሉ !

የአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር አንድ ሺህ ሲሆን ለመግዛት የሚቻለው ትንሹ የአክሲዮን መጠን አስር አክሲዮኖች ወይንም ብር አስር ሺህ ብቻ ነው!

ይምጡ አብረን እንስራ፣አብረን እንደግ!
ለተጨማሪ መረጃ፣
0951 076 113
0911 518 649
0911 259 614
0911 632 842
ይደውሉ አልያም በአካል ከድንበሯ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ሲግናል ሞል 6ኛ ፎቅ ላይ ወደሚገኘው ፕሮጀክት ጽ/ቤታችን ብቅ ይበሉ !

ጉዛም አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ
(በምስረታ ላይ)
ለማህበረ-ኢኮኖሚ ሽግግር!!!

30/05/2023

Address

Operate All Over
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጉዛም አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ - Guzam Microfinance Institution S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share