Lebu Woreda Volentarism&Community participation office

Lebu Woreda Volentarism&Community participation office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lebu Woreda Volentarism&Community participation office, Investing Service, Addis Ababa.

23/02/2026
03/02/2026

ወጣቶችን ለነገ ውድድር የማዘጋጀት ስራ

ወጣቶችን ለነገ ውድድር ከወዲሁ ማዘጋጀት ያስፈልጋል። ከዚህ አንጻር ከኢትዮጵያ አምስቱ የእደገት ምሶሶዎች አንደኛው ቴክኖሎጂ እንዲሆን በማደርግ ለትውልድ ሲሰራ ቆይቷል። ኤአይ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው። በኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛ የሆነውን የኤአይ ዩኒቨርሲቲ ለመገንባት እየተሰራ ነው። ዩኒቨርሲቲው በሚቀጥሉት አንድ ዓመት ውስጥ ስራ ይጀምራል። ይህ ዩኒቨርሲቲ አባቶቻችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ገንብተው ስመጥር እንዳደረጉት ሁሉ ለልጆቻችን ለነገ የተሻለ ዘመን ይዞ ይመጣል።

#የጠሚሩምላሾች

23/12/2025
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር የተቀናጀ ሞዴል ብሎክና የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ።ግንቦት 28/2017 ዓ.ምወረዳ 01 ለቡ ኮሙኒ...
05/06/2025

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር የተቀናጀ ሞዴል ብሎክና የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ።

ግንቦት 28/2017 ዓ.ም
ወረዳ 01 ለቡ ኮሙኒኬሽን

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር በህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተሰሩ የተቀናጀ ሞዴል ብሎኮችና የመሰረተ ልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ ተደረገ።

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ኢቴማር ጌታቸው የተመራ ልዑክ ቡድን በወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር በመገኘት ምልከታውን አድርገዋል።በምልከታው የወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የወረዳ አመራሮች ተገኝተው በፅዳት፣ በአረንጓዴ ልማት፣ የተሟላ የህፃናት መጫወቻና ደረጃውን የጠበቀ የኮሪደር ስታንዳርድ የቀለም ቅቦች ዙሪያ የተሰሩ ስራዎች አሳይተዋል።

የክፍለ ከተማው ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ወይዘሮ እቴማር ጌታቸው እንደገለፁት የነዋሪውን የመልማት ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ ሞዴል ብሎክ የመፍጠርና የመሰረተ ልማት ስራዎችን አስመልክቶ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

አቶ አምዴ መኮንን የወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ እንደገለፁት ማህበረሰቡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተቀመጠው ከተማችንን ምቹና ለነዋሪዎቿ ተስማሚ የማድረግ ሂደት ላይ ግንባር ቀደም ሆኖ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን አንስተው ለዚህም በርካታ ማሳያ ሊሆኑ የሚችሉ ተግባራት እንዳሉና በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አንስተዋል።

ዋና ስራ አስፈፃሚው አክለውም ህብረተሰቡ አካባቢውን በማልማት ረገድ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅኦ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ጠቁመዋል።

በተጨባጭ የተግባር ክትትል በከተማችን እየታየ ያለውን የፕሮጀክት አፈፃፀም በበወረዳችን ላይ ባስጀመርናቸው ፕሮጀክቶች በመድገም ከተማችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ እናስቀጥላለን!አቶ አምዴ ...
01/06/2025

በተጨባጭ የተግባር ክትትል በከተማችን እየታየ ያለውን የፕሮጀክት አፈፃፀም በበወረዳችን ላይ ባስጀመርናቸው ፕሮጀክቶች በመድገም ከተማችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ እናስቀጥላለን!

አቶ አምዴ መኮንን የወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ።

ግንቦት 24/2017 ዓ.ም
ወረዳ 01 ለቡ ኮሙኒኬሽን
🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️🛣️

በአቶ አምዴ መኮንን የወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ የተመራ ልዑክ ቡድን በወረዳው አስተዳደር ያስጀመረውን የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት ላይ ምልከታ አደረገ።

በምልከታው አቶ አምዴ መኮንን የወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል።

አቶ አምዴ መኮንን የወረዳ 01 ለቡ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ የምልከታው ዋነኛ ዓላማ ፕሮጀክቱ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ ተጨባጭ የተግባር ክትትል በማድረግ በከተማችን የተጀመረውን ፕሮጀክትን በአጭር ጊዜ እና በጥራት የመጨረስ ልምድ ለማስቀጠልና ከተማችን የጀመረችውን የተምሳሌትነት ጎዳና ከግብ ማድረስ መሆኑን አስረድተዋል።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ለቡ ወረዳ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት  ማብራት ሀይል ላላ መንደር በክረምት ዝናብ ዉሃ ማሄጃ አጥቶ የመልካም  አስተዳደር ችግር ፈጦሮ የነባዉ በ...
30/05/2025

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ለቡ ወረዳ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ማብራት ሀይል ላላ መንደር በክረምት ዝናብ ዉሃ ማሄጃ አጥቶ የመልካም አስተዳደር ችግር ፈጦሮ የነባዉ በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር ለችግሩ ጊዛዊ መፍትሔ የማስቀመጥ ስራ ተሰርተዋል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251904432082

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lebu Woreda Volentarism&Community participation office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share