Commercial Bank of Ethiopia Shiromeda Branch

Commercial Bank of Ethiopia Shiromeda Branch Commercial Bank of Ethiopia Shiromeda Branch የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽሮሜዳ ቅርንጫፍ

11/03/2022

ለባንካችን ደንበኞች በሙሉ፡

05/03/2022
05/03/2022
11/02/2022

Expressing deep sorrow over the death of passengers onboard EAL flight number ET-302 enroute to Nairobi, the Board of Directors, management and employees of the Commercial Bank of Ethiopia extend their heartfelt condolences to families, relatives and friends of the deceased.

05/02/2022

የጥቆማ መልእክት
========
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለ ካርድ ከኤቲኤም ማሽኖች ብር ማውጣት የሚቻልበትን አሰራር ማስተዋወቁ ይታወቃል። አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻለው በሲቢኢ ብር አገልግሎት አማካኝነት በኤቲኤም ማሽን ብር ወጪ እንዲሆን በማዘዝ እና በኤቲኤም ማሽኑ የሚጠየቁትን ብር የተላከበትን የስልክ ቁጥር፥ የሚስጥር ቁጥር እንዲሁም የተላከውን የገንዘብ መጠን በማስገባት ነው።

ውድ ደንበኞቻችን አልፎ አልፎ የኤቲኤም ማሽኖች ላይ ያለካርድ ማውጫ ቁልፍ ካልሰራ አቅራቢያዎ በሚገኝ ሌላ ማሽን በመጠቀም ብር ማውጣት እንደሚችሉ እንጠቁማለን።

አገልግሎቱን ለማግኘት የአጠቃቀሙን መመሪያ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ማግኘት ይችላሉ፡
https://www.facebook.com/photo?fbid=304719065020680&set=a.291948902964363

31/01/2022

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ!!
===========
ደንበኞች ከሲቢኢ ብር ሒሳባቸው ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበትን አሠራር ባንካችን ተግባራዊ አድርጓል፡፡

በዚህ አገልግሎት ደንበኞች ከራሳቸው ሌላ የሚፈልጉት ግለሰብ በኤቲኤም አማካኝነት ከሲቢኢ ብር ሒሳባቸው ገንዘብ እንዲያወጣ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የዚህን አገልግሎት አጠቃቀም ከተያያዘው የአጠቃቀም መመሪያ ይመልከቱ፡፡

26/01/2022

Address

Shiro Meda, Entoto Park
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Commercial Bank of Ethiopia Shiromeda Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share