SantimPay Financial Solutions

Call Website Contact the business

SantimPay Financial Solutions SantimPay Financial Solutions S.C. is a simple and secure payment system that operates under the National Bank's Payment System Proclamation No. 718/2011.

We simplify transactions between customers and merchants locally and internationally.

የመጨረሻው የድምፅ መስጫ ቀን!​ለሚወዱት ዕጩ ድምፅዎን በመስጠት የ100 ግራም ወርቅ ተሸላሚ እንዲሆኑ ለማድረግ የመጨረሻው ዕድል!​ወደ yekinlibochaward.org ድህረ ገጽ በመግባት ...
22/09/2026

የመጨረሻው የድምፅ መስጫ ቀን!

​ለሚወዱት ዕጩ ድምፅዎን በመስጠት የ100 ግራም ወርቅ ተሸላሚ እንዲሆኑ ለማድረግ የመጨረሻው ዕድል!

​ወደ yekinlibochaward.org ድህረ ገጽ በመግባት የፈለጉትን ዕጩ ይምረጡ፣ በሳንቲምፔይ ይክፈሉ እና ድምፅ ይስጡ።

​ኘሮግራሙን በAdarash.com በቀጥታ ይከታተሉ!

​አሁኑኑ ድምፅ ይስጡ!

100 ግራም ወርቁን ማን ይወስደዋል? ​ሁሉም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው ታላቅ ሽልማት ከቀን ወደ ቀን እየቀረበ ነው!​ድምፅዎን በመስጠት ለሚወዱት እጩ ያልዎትን ድጋፍ ያሳዩ ፤ የ100 ግራም...
21/09/2026

100 ግራም ወርቁን ማን ይወስደዋል?

​ሁሉም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው ታላቅ ሽልማት ከቀን ወደ ቀን እየቀረበ ነው!

​ድምፅዎን በመስጠት ለሚወዱት እጩ ያልዎትን ድጋፍ ያሳዩ ፤ የ100 ግራም ወርቅ ሽልማት ጉዞ አካልም ይሁኑ።

​በ yekinlibochaward.org ድህረ ገጽ ላይ ድምፅዎን ይስጡ!

በሳንቲምፔይ በሰከንዶች ውስጥ ክፍያዉን ያጠናቁ!

ታላቁን የሽልማት ፕሮግራም በ Adarash.com በቀጥታ ይከታተሉ!

​

አሁኑኑ ይምረጡ! ድምፅዎን ይስጡ!እያንዳንዱ እጩ የራሱ ታሪክ አለው። የእርስዎ እያንዳንዱ ድምፅ ደግሞ ወደ ድል ያቀርባቸዋል።100 ግራም ወርቅ ሲሸለም ማየት የሚፈልጉትን እጩ ይምረጡ!አሁኑኑ...
20/09/2026

አሁኑኑ ይምረጡ! ድምፅዎን ይስጡ!

እያንዳንዱ እጩ የራሱ ታሪክ አለው። የእርስዎ እያንዳንዱ ድምፅ ደግሞ ወደ ድል ያቀርባቸዋል።

100 ግራም ወርቅ ሲሸለም ማየት የሚፈልጉትን እጩ ይምረጡ!

አሁኑኑ በ yekinlibochaward.org ድምፅዎን ይስጡ።

ክፍያዎንም በሳንቲምፔይ ያጠናቅቁ።

ታላቁን የሽልማት መርሃ ግብር በ Adarash.com በቀጥታ ይከታተሉ።

ምርጥ እጩዎቻችን አሻራቸውን አሳርፈዋል፤ ነገር ግን አሸናፊውን መወሰን የሚችለው የእርስዎ ድምፅ ብቻ ነው።​ለሚወዱት እጩ ያልዎትን ድጋፍ በማሳየት ወደ 100 ግራም ወርቅ ሽልማቱ አንድ እርም...
19/09/2026

ምርጥ እጩዎቻችን አሻራቸውን አሳርፈዋል፤ ነገር ግን አሸናፊውን መወሰን የሚችለው የእርስዎ ድምፅ ብቻ ነው።

​ለሚወዱት እጩ ያልዎትን ድጋፍ በማሳየት ወደ 100 ግራም ወርቅ ሽልማቱ አንድ እርምጃ እንዲቀርቡ ያድርጓቸዉ።

​yekinlibochaward.org ድህረ ገጽን ይጎብኙ፤ የሚወዱትን እጩ ይምረጡ፤ ከዚያም ሳንቲምፔይን በመጠቀም ክፍያዎን በቀላሉ ያጠናቁ።

​በመቀጠልም ታላቁ የሽልማት ፕሮግራም በ Adarash.com በቀጥታ ሲተላለፍ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ከሚገኙ ተመልካቾች ጋር አብረው ይከታተሉ።

18/09/2026

Hear It From Our CEO!

Our CEO, Tensaye Desalegn, shares valuable insights on SantimPay’s journey, vision, digital transformation, innovation, and what lies ahead as we continue shaping the future of digital payments in Ethiopia.

Catch the full interview on Hagerie TV tomorrow, Meskerem 9 at 8:00 LT.

Stay tuned!

ድምፅ መስጠትዎን ይቀጥሉ! ​የቅን ልቦች ሽልማት እየሞቀ ነው! የሚወዱት እጩ የ100 ግራም ወርቅ ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የእርስዎን ድምፅ ይፈልጋሉ። ​ዛሬውኑ ድምፅዎን ይስጡ፡ yekinlib...
18/09/2026

ድምፅ መስጠትዎን ይቀጥሉ!

​የቅን ልቦች ሽልማት እየሞቀ ነው! የሚወዱት እጩ የ100 ግራም ወርቅ ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የእርስዎን ድምፅ ይፈልጋሉ።

​ዛሬውኑ ድምፅዎን ይስጡ፡ yekinlibochaward.org ድህረ ገጽን ይጎብኙ!

የሚወዱትን እጩ ይምረጡ!

ሳንቲምፔይን በመጠቀም ክፍያዎን ይፈጽሙ!

​ታላቁን የሽልማት ስነ-ስርዓት በ Adarash.com በቀጥታ ለመከታተል ይዘጋጁ!

የቅን ልቦች ሽልማት በ Adarash.com በቀጥታ ስርጭት!​የቅን ልቦች የመጨረሻው የአሸናፊዎች አሸናፊ በ Adarash.com በቀጥታ ስርጭት ይፋ ይሆናል! የሚደግፉት እጩ የ100 ግራም ወር...
17/09/2026

የቅን ልቦች ሽልማት በ Adarash.com በቀጥታ ስርጭት!

​የቅን ልቦች የመጨረሻው የአሸናፊዎች አሸናፊ በ Adarash.com በቀጥታ ስርጭት ይፋ ይሆናል! የሚደግፉት እጩ የ100 ግራም ወርቅ ተሸላሚ እንዲሆኑ አሁኑኑ ድምፅዎን ይስጡ።

​ድምፅ እንዴት መስጠት ይቻላል፦
​ወደ ድምፅ መስጫ ድህረ ገጽ ይሂዱ፦ yekinlibochaward.org ን ይጎብኙ።

​እጩዎን ይምረጡ፦ የተወዳዳሪዎችን ዝርዝር በመመልከት መደገፍ የሚፈልጉትን እጩ ይምረጡ።

​ክፍያ ፈፅመው ያጠናቅቁ፦ ድምፅዎን ለማረጋገጥ በሳንቲምፔይ በፍጥነት እና በአስተማማኝ ሁኔታ ክፍያዎን ይክፈሉ።

​ፕሮግራሙን በቀጥታ በ Adarash.com ይከታተሉ!

መልካም አዲስ ዓመት!ሳንቲምፔይ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ይመኛል።ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
10/09/2026

መልካም አዲስ ዓመት!

ሳንቲምፔይ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!

መልካም አዲስ ዓመት!የበዓል ሸመታዎን አስደሳችና ቀልጣፋ ያድርጉ!የትም ቢሄዱ በቀላሉ ክፍያ ለመፈፀም ሳንቲምፔይን ይጠቀሙ።
09/09/2026

መልካም አዲስ ዓመት!

የበዓል ሸመታዎን አስደሳችና ቀልጣፋ ያድርጉ!

የትም ቢሄዱ በቀላሉ ክፍያ ለመፈፀም ሳንቲምፔይን ይጠቀሙ።

እያንዳንዱን ክፍያ ቀላል ማድረግ እንደሚችሉ ያዉቃሉ?በሳንቲምፔይ ፖስ አማካኝነት ለደንበኞችዎ ቀላል እና ምቹ የክፍያ አማራጭ ያቅርቡ።ከተለያዩ ባንኮችና ሞባይል ዋሌቶች ክፍያዎን በቀላሉ ይቀበ...
07/09/2026

እያንዳንዱን ክፍያ ቀላል ማድረግ እንደሚችሉ ያዉቃሉ?

በሳንቲምፔይ ፖስ አማካኝነት ለደንበኞችዎ ቀላል እና ምቹ የክፍያ አማራጭ ያቅርቡ።

ከተለያዩ ባንኮችና ሞባይል ዋሌቶች ክፍያዎን በቀላሉ ይቀበሉ፣ የክፍያ ሂደትዎን ያቀላጥፉ፣ እንዲሁም ለዘመናዊ ንግዶች ተስማሚ በሆነ አስተማማኝ የክፍያ መንገድ ንግድዎን በተሻለ ሁኔታ ያስተዳድሩ።

ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል እና ምቹ!

Make every payment simple.

Give your customers a faster, more convenient way to pay with SantimPay POS.

Accept payments from bank cards and mobile wallets, streamline your transactions, and manage your business with a reliable payment solution designed for modern businesses.

SantimPay POS - Simple and Convenient!

Address

2Q88+73X
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SantimPay Financial Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SantimPay Financial Solutions:

Shortcuts

Share