ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market

ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market አምላኬ ሆይ ማስተዋልንና ጥበብን ስጠኝ❤❤❤

02/05/2026

#በተወዳጁ #ቦሌ ቡልቡላ 175G+2 ቤት ይግዙ

01/05/2026

#እንድትዝናኑ በነፃ #ተጋብዛችኋል

#ከንቲባ #አዳነች አቤቤ መላው #የአዲስ አበባ #ነዋሪ አራዳ ፓርክን ለመጪ ወራት በነፃ እንዲጎበኙ ጋበዙ!

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ "ይህ ለከተማችን አዲስ ገፅታን የፈጠረው የውቧ አራዳ ፓርክ ለመላው የከተማችን ነዋሪዎች ለአንድ ወር በነፃ እንድትጎበኙ ክፍት የተደረገ በመሆኑ መጥታችሁ ከግብይት ማዕከላቱ እንድትሸምቱ እንዲሁም በመዝናኛ ማዕከላቱ እንድትዝናኑ ተጋብዛችኋል" ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት፤ በአራዳ ፓርክ ውስጥ የታሪክ መመልከቻ ጋላሪ፣ ከሱፐር ማርኬት እስከ ባንኮች ያሉ የንግድ ቦታዎች፣ ካፌዎች፣ አዳራሾች፣ ሆቴሎች፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ጅምናዚየሞች፣ የሳይክልና የመሮጫ ትራኮች እንዲሁም ፋውንቴይንና የልጆች መጫወቻዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተሟልተው ተዘጋጅተዋል።

30/04/2026

#ዘመናዊ #ቪላ #ቦታ #ሽያጭ #

30/04/2026

#ይህ ለመኖሪያ እጅግ በጣም ምቹ ፣ተወዳጅና ተመራጭ በሆነው አያት ገንዘቡ ስለተፈለገ ዋጋ ተቀንሶ በአስቸኳይ በ12.5 ሚሊ ብር ለሽያጭ የቀረበ ዲጅታል ካርታ የያዘ 145 ካሬ ስፋት ያለው #ቦታ ነው ይህን #ቦታ መግዛትና ጠቀም ያለ #ትርፍ ማትረፍ የምትፈልጉ ደንበኞች ብቻ #0924304020 ደውሉልኝ



#ዘመናዊ #መኖሪያ #ቪላ #ሽያጭ

29/04/2026

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሰጡት መግለጫ በአሁኑ ወቅት በከተማዋ ግንባታቸው እየተከናወነ ለሚገኙ 100 ሺህ የሚጠጉ ቤቶች ቅድሚያ የሚሰጠው ለረጅም ዓመታት እየቆጠቡ ለቆዩ ነባር ተመዝጋቢዎች መሆኑን አረጋግጠዋል። ከንቲባዋ እንዳመለከቱት በዚህ በጀት ዓመት ከ10 ሺህ እስከ 20 ሺህ የሚደርሱ ቤቶች ተጠናቀው ለተጠቃሚዎች የሚተላለፉ ሲሆን የተቀሩት ደግሞ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል። ይሁን እንጂ ተመዝጋቢዎች ቤቶቹን ለመረከብ ያላቸውን የቁጠባ መጠን ማሳደግ እንዳለባቸውና የተወሰነውን ክፍያ መክፈል የሚችሉበትን አቅም መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል፤ ምክንያቱም ቤቶቹ በባንክ ብድር የሚገነቡ በመሆናቸው ክፍያ መፈጸም ካልተቻለ ባንኩ ቤቶቹን ሊረከባቸው ስለሚችል ነው። በተጨማሪም መንግስት በግልና በመንግስት አጋርነት በሚገነቡ ቤቶች ላይ ያለውን የ30 በመቶ ድርሻ ለገበያ በማቅረብ የቤት ሽያጭና የኪራይ ዋጋ እንዲረጋጋ እያደረገ መሆኑንና በቀጣይ 5 ዓመታት ውስጥም 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት በተለያዩ የፋይናንስ አማራጮች እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በመጨረሻም አሮጌ የቀበሌ ቤቶችን መልሶ በመገንባት ነዋሪዎች በተሻሻለ ሁኔታ እንዲኖሩና አቅም ለሌላቸው ደግሞ በነፃና በዝቅተኛ ኪራይ ቤቶች እንዲመቻቹ እየተደረገ መሆኑን አስታውቀዋል።

#ቡልቡላ #መኖሪያ #ቪላ #ዘመናዊ #ሽያጭ

29/04/2026

#ቦሌ #ቡልቡላ #መኖሪያ #ቪላ #ዘመናዊ #ቦታ #ሽያጭ #0924304020

28/04/2026

#ይህን 200 ካሬ G+2 ቤት በ300 መቶ ሺ ብር ወርሀዊ ክፍያ በተወዳጁ ለቡ የቤት ባለቤት ይሁኑ
2 መኪና ማቆሚያ ግቢ 6 መኝታ 2 ኪችን አንድ ሳሎን ያለው
21 ሚሊ ብር ካሽ ከፍለው ቀሪውን 25 ሚሊ ብር በ10 አመት ቀስ ብለው ቤቱን በስምዎ አዙረው እየኖሩበት የቤት ባለቤት ይሁኑ ብድሩ ወደ ገዢ ይዞራል
**የቤቱ ዝርዝር መረጃ፦**
* **የቦታ ስፋት፦** 200 ካሬ ሜትር
* **የቤት አይነት፦** G+2
* **ክፍሎች፦** 6 ሰፋ ያሉ መኝታ ቤቶች
* **ሳሎን፦** ማራኪና ሰፊ ሳሎን
* **ወጥ ቤት፦** 2 ዘመናዊ ወጥ ቤቶች
ጠቅላላ ዋጋ -46። ሚሊ

#0924304020

#ዘመናዊ #መኖሪያ #ቤት #ሽያጭ #ቦታ #ቦታ #ቪላ #ቡልቡላ #ቦሌ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

28/04/2026

#ቡልቡላ #ቪላ #ሽያጭ #ቤት

በተወዳጁ #ቦሌ #ቡልቡላ 500 ካሬ #ቦታ በ33. ሚሊ ብር

27/04/2026

#መኖሪያ #ቤት #ሽያጭ #ቪላ

#ይህን 325 ካሬ G+2 አዲስ #ዘመናዊ #መኖሪያ #ቤት ተወዳጅና ተመራጭ በሆነው #ቡልቡላ በ120ሚሊ ብር ይግዙ

27/04/2026

#ይህን #300 ካሬ ላይ ያረፈ #መኖሪያ #ቪላ #ቤት በ 18.5 ሚሊዮን ብር ብቻ! #ሽያጭ አቅርበንልዎታል ፣ #ቤቱ 4 መኝታ ክፍሎች፣ 2 ኩሽና እና 2 መታጠቢያ ቤቶች ያሉት ሲሆን፣ ግቢው 3 መኪናዎችን በምቾት ይይዛል። ከአስፋልት በጣም ቅርብ ስለሆነ —ለታክሲም ሆነ #ለትራንስፖርት ምንም አያስጨንቅም። #ጣፎ #ሲኢዲ ቤቶች አቅራቢያ የሚገኝ ምርጥ ዕድል ነው፤ እንዳያመልጥዎት!" አሁን ( #0924304020) ይደውሉልን፣

#መኖሪያ #ቤት #ሽያጭ #ለቡ #ለኢንበስትመንት

25/04/2026

#ይህን መሀል #ለቡ ላይ የሚገኝ በካርታ 250 ካሬ በልኬት 400 ካሬ ድንቅ ዘመናዊ G+2 እና ሰፊ ቴራስ ያለው #ቤት! 🏠
ለቤተሰብ መኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የአስፋልት ግልባጭ ሰፊ መኪና ማቆሚያ ግቢ ፣ ጋርደን እና ቴራስ ያለው ሲሆን 90 ሚሊ ይባላል ። ቤቱን ለማየት ቀጠሮ ለማስያዝ አሁኑኑ ( #0924304020)ይደውሉልን!"

#ለኢንበስትመንት #መኖሪያ #ቤት #ሽያጭ

23/04/2026

#ይህን ለመኖሪያ እና #ለኢንበስትመንት ተመራጭ ፥ እንዲሁም #ለቦሌ #ኤርፖርት ቅርብ በሆነችው #ቦሌ ቡልቡላ
350 ካሬ ህጋዊ ካርታ ያለው #ቦታ በ36.0ሚሊ 175 ካሬ G+2 ስኬለተን በ28.0 ሚሊ ብር ፣940 ካሬ ቦታ በ140.0ሚሊ እና 500 ካሬ ቦታ በ35.0 ሚሊ ብር ለሽያጭ አቅርበንልዎታል፣ መግዛት የምትፈልጉ ደንበኞች ፣ እንዲሁም የሚሸጥ #ቤት #ቦታ #ህንፃና #መጋዘን ካሎት ( #0924304020) ይደውሉልን

#መኖሪያ #ቤቶች #ሽያጭ #አያት #ቦሌቡልᎅላ

Address

Megenagna
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market:

Share

Category