Commone broker

Commone broker Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Commone broker, Insurance broker, Addis Ababa.

20/05/2022

hello

18/05/2022
18/05/2022
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ሰላምን ለማትፈልጉ ለነ አህመዲን ጀበል ግን አይመለከታችሁም!!!እስላም ሰላም።ዒድ ሙባረክ...
02/05/2022

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ሰላምን ለማትፈልጉ ለነ አህመዲን ጀበል ግን አይመለከታችሁም!!!

እስላም ሰላም።

ዒድ ሙባረክ !

ሃጂ ሙፍቲ በሸገር FM ለመአዛ ብሩ አሁን የተናገሩት!"...እኔ ከሙስሊምም ከኦርቶዶክስም ጋር ነው ያደግሁትም የኑርሁትም። አንድ ምሳሌ ልንገርሽ፦ጎጃም ጠንካራ ኦርቶዶክስ አማኝ ካለባቸው አከ...
30/04/2022

ሃጂ ሙፍቲ በሸገር FM ለመአዛ ብሩ አሁን የተናገሩት!

"...እኔ ከሙስሊምም ከኦርቶዶክስም ጋር ነው ያደግሁትም የኑርሁትም። አንድ ምሳሌ ልንገርሽ፦ጎጃም ጠንካራ ኦርቶዶክስ አማኝ ካለባቸው አከባቢዎች አንዱ ነው። መስጅድ ልናስመርቅ ሄደን ነበር። እገሌ ክርስቲያን ነው 20,000 ብር ሰጥተዋል እገሌ ክርስቲያን 5000 እገሌ 6000 እያሉ ክርስቲያን ለመስጅድ ማሠሪያ ያዋጡትን አነበቡልን።

ይሄ የሚገርም አይደለም፣ ወሎም ይደረጋል። መጨረሻ ላይ ግን "15,000 ብር ከማሪያም ቤተክርስቲያን " ሲሉ ደነገጥኩ" አየሽ የሚያባሉን ፖለቲከኞቹ ናቸው..

"ሆሳህና በአርያም"ምስጋናው ለማያልቅ ክብር ለመድሃኒያለም!እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
17/04/2022

"ሆሳህና በአርያም"

ምስጋናው ለማያልቅ ክብር ለመድሃኒያለም!
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

እንዴታደርሽ...?
15/04/2022

እንዴታደርሽ...?

Address

Addis Ababa
2121

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Commone broker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share