Tesfa Microfinance Institution S.C.

Tesfa Microfinance Institution S.C. በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎች የብድርና ቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ትርፋማ ሆኖ የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት ማሳካት::

08/01/2025
መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ይሁንላችሁ!፳፻፲፯ ዓ.ም.ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥🔮 በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ፣ ሶዶ፣ አርባምንጭ፣ ሆሳዕና እና ገላና ቅ...
07/01/2025

መልካም
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ይሁንላችሁ!
፳፻፲፯ ዓ.ም.
ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

🔮 በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ፣ ሶዶ፣ አርባምንጭ፣ ሆሳዕና እና ገላና ቅርንጫፎቻችን እየሰጠናቸው ባሉት የተለያዩ የብድር እና የቁጠባ ዓይነቶች እንደ ፍላጎትዎ ከጎንዎ ሆነን ከትናንትናው ይልቅ በሙሉ አቅማችን እየሰጠን እንገኛለን።

🔮 እንዲሁም፣ የአክሲዮን ሽያጭ ላይ የቀሩትን አክሲዮኖች ፈጥነው በመግዛት እና ባሎት ላይ እንዲጨምሩም ዕድሉን አመቻችተንሎታል።

ስለዚህ
የአክሲዮን ባለቤት
ሆነው በመገኘትና አብረውን በመስራት በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ን በቀጣይ ሊጀመሩ ላሉት የሪል እስቴት፣ የሕይወት ባንክ እና የተለያዩ ኢሰንቨስትመንቶች ላይ ቀዳሚ ተጠቃሚ ይሁኑ።

አክሲዮኖቹንም፦
፨ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000460266778
፨ ብርሃን ባንክ፡ 1601090069289
፨ አዋሽ ባንክ፡ 013221196199401
ሊገዙ ይችላሉ።

ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
Tesfa Microfinance Institution S.C.
ዋናው ጽ/ቤት: ከሜክሲኮ ወረድ ብሎ ከአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት፣ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስትያን ሕንፃ 2፣ 4ኛ ፎቅ ወይንም

+251 970 20 20 70
+251 115 52 62 05

ድኅረ-ገጽ፦ https://www.tesfamfisc.com
ቴሌግራም፡ https://t.me/TesfaMicroFinanceSC
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.co/profile.php?id=100095256369462
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8srJ9AtulGv&_r=1
ዩትዩብ: https://youtube.com/.?si=4r4YPKznB50eE1Yg
ዋትሳፕ፦ https://wa.me/251970202070
ሊጎበኙን እና ሊከታተሉን ይችላሉ።

🛎🎉🛎🎉🛎🎉🛎🎉🛎🎉🛎🎉
መልካም ገና ተመኘንላችሁ!
ተስፋ ጋ ተስፋ አለ!
🎊🪅🎊🪅🎊🪅🎊🪅🎊🪅🎊🪅

TMFI (Tesfa Microfinance Institution) pioneers accessible financial services, merging vision with action. Licensed by the National Bank of Ethiopia (MFI/030/2008), we champion community upliftment, blending profitability with social impact.

ሰላም፣ ውድ ባለአክሲዮኖች እና ደንበኞቻችን ባለፈው ቅዳሜ ሕዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. የተደረገውን 11ኛ መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በሚቀጥለው የዩትዩብ፣ ቲክቶክ እና ሌሎች የማ...
19/11/2024

ሰላም፣ ውድ ባለአክሲዮኖች እና ደንበኞቻችን ባለፈው ቅዳሜ ሕዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. የተደረገውን 11ኛ መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በሚቀጥለው የዩትዩብ፣ ቲክቶክ እና ሌሎች የማህበራዊ ድሕረ-ገፆቻችን መመልከት ትችላላችሁ:-

ዩትዩብ: https://youtu.be/tIgSDDN3sUE?si=J1ZNAZ6d-iTFDERG
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/?_t=8fbDC2y0qXu&_r=1
ድኅረ-ገጽ፦ https://www.tesfamfisc.com
ቴሌግራም፡ https://t.me/TesfaMicroFinanceSC
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.co/profile.php?id=100095256369462
ዋትሳፕ፦ https://wa.me/251970202070

ተስፋ ጋ ተስፋ አለ!✨

የተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ 11ኛ መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ፣ ሕዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. Tesfa MFI 11th Regular and 6th Urgent General Assembly, November 16, 2024 ...

ባለፈው ቅዳሜ፣ ሕዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. በነበረው የ11ኛ መደበኛ እና የ6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የተካፈሉ ታዳሚዎቻችን በሙሉ ክብረት ይስጥልን፤👏🏼😇 ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመ...
18/11/2024

ባለፈው ቅዳሜ፣ ሕዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. በነበረው የ11ኛ መደበኛ እና የ6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የተካፈሉ ታዳሚዎቻችን በሙሉ ክብረት ይስጥልን፤👏🏼😇 ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመጣችሁም ባለአክሲዮኖችና የባለአክሲዮኖች ተወካዮች ስለነበራችሁ ቀና እና ገንቢ ተሳትፎ፣ እናመሰግናለን። 🥰

ከዛሬ ማታ ጀምሮ በሕይወት ቲቪ ዜናውን ስለምናሰራጭ መከታተል ስትችሉ፣ እንዲሁም በማንኛውም ጊዜ የተለያዩ መረጃዎችን ሳያመልጦት ለመከታተልም፡

ድኅረ-ገጽ፦ https://www.tesfamfisc.com
ቴሌግራም:- https://t.me/TesfaMicroFinanceSC
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/?_t=8fbDC2y0qXu&_r=1
ዋትሳፕ፦ https://wa.me/251970202070
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.co/profile.php?id=100095256369462

ተስፋ ጋ ተስፋ አለ!✨

15/11/2024

Check out TesfaMicrofinanceInstitutionSC’s video.

ለሁለት ቀን የቆየው የተስፋ የ7ቱም የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆችና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎች ስልጠና እና የሩብ ዐመት ግምገማ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል። ስለነበራችሁ መልካም ተሳትፎ ሁሉ እ...
10/11/2024

ለሁለት ቀን የቆየው የተስፋ የ7ቱም የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆችና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎች ስልጠና እና የሩብ ዐመት ግምገማ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል። ስለነበራችሁ መልካም ተሳትፎ ሁሉ እናመሰግናለን፤ ክብረት ይስጥልን። 🙏🏾🤩

መርሃግብሩን የተስፋ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሀብቴና የኦፕሬሽን ኃላፊ አቶ አረጋ በጥሩ ሁኔታ ከዋና የተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን ስለመራችሁት እናመሰግናለን።👏🙌

ወገባችሁን ለበለጠ ስራ የታጠቃችሁበት እንደነበር፣ በብዙ የምትሻሻሉበት እንደሆነ ያሰማችሁትን ንግግር በተግባር እንደሚገለጥ ሙሉ እምነት አለን፤ የሚቀጥለውን ወር ሪፖርት በጥሩ ሁኔታ ሰምተን በሩብ ዓመቱም ውጤታችሁን ተሻሽሎ መሸማቀቅ በሌለበት ልበ ሙሉነት በደስታ እንደምናከብረው እምነታችን ጽኑ ነው።

ከእናንተ ጋር አብረን ሠራተኞች ስለሆንን ደስ ይለናል።

በሰላም ግቡልን፣ ውዶቻችን 🤗🥰

ድኅረ-ገጽ፦ https://www.tesfamfisc.com
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.co/profile.php?id=100095256369462
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/?_t=8fbDC2y0qXu&_r=1
ዋትሳፕ፦ https://wa.me/251970202070

ተስፋ ጋ ተስፋ አለ!

እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ ባለአክሲዮኖችና ደንበኞቻችን!👏🏼🥳🤩ተስፋ የመጀመሪያውን የአዲስ ባለአክሲዮኖች የሚቀበልበትና የተለያዩ አጀንዳዎችን የያዘ ጠቅላላ ጉባኤውን ቅ...
02/11/2024

እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ ባለአክሲዮኖችና ደንበኞቻችን!👏🏼🥳🤩

ተስፋ የመጀመሪያውን የአዲስ ባለአክሲዮኖች የሚቀበልበትና የተለያዩ አጀንዳዎችን የያዘ ጠቅላላ ጉባኤውን ቅዳሜ ሕዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. ጠዋት 2፡00 ሰዓት ስብሰባውን ያካሂዳል፤ ስለሆነም፣ ውድ ባለአክሲዮኖች ለእዚህ ቀን እርስዎ ወይም ሕጋዊ ወኪሎ እንዲገኙ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ ሙሉውን መረጃ ከተያያዘው ማስታወቂያ ላይ ወይም 👉🏼 https://tesfamfisc.com/ ተጭነው ይመልከቱ፡፡

📌ማሳሰቢያ
በዚህ አጋጣሚ የመጀመሪያው ዙር የተስፋ የአክሲዮን ሽያጭ ሕዳር 28፣ 2017 ዓ.ም. የሚያበቃ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ በብሔራዊ ባንክ ተመዝግቦ በሙሉ ብቃት በ7ቱም ቅርንጫፎቹ እየሰራ ያለ ተቋም ባለቤት በመሆን ለእርስዎም ለሌሎችም መሰረት ያለው ስራ ላይ በመሳተፍ ትርፋማነትዎን ያረጋግጡ። በዚህ የተስፋ ባለቤቶች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ለግለሰብ ከ5 አክሲዮን (5 ሺህ ብር) ጀምሮ እስከ 100 አክሲዮን (100ሺህ ብር) በመግዛት፣ ተቋማት እና አብያተክርስቲያናት ደግሞ ከ25 አክሲዮን (25 ሺህ ብር) ጀምሮ እስከ 1,000 አክሲዮን (1ሚሊዮን ብር) በመግዛት አንዱ ባለቤትና ውሳኔ ሰጪ መሆን እንደሚችሉ ስንገልጽሎት በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ
https://tesfamfisc.com/
ስልክ/ቴሌግራም/ዋትስአፕ፡ +2519 70 20 20 70
የቢሮ ስልክ ቁጥር፡ +251 115 52 62 05

We want to convey our gratitude towards South Ethiopia President and his colleagues for visiting Tesfa Microfinance Inst...
25/10/2024

We want to convey our gratitude towards South Ethiopia President and his colleagues for visiting Tesfa Microfinance Institution S.C., Arbaminch Branch... 🥰🙏🏽🤩

Of course, that means a lot, and we look forward to investigating opportunities ahead of time together...👏🏼👏🏼👏🏼

መልካም የ2017 አዲስ ዐመት በዓል ይሁንላችሁ። ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.      ተስፋ ጋ፣ ተስፋ አለ!💪        እ🌼ን🌻ቁ🌼ጣ🌻ጣ🌼ሽ🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 በአዲሱ ዐመት መልካሙን ...
11/09/2024

መልካም የ2017 አዲስ ዐመት በዓል ይሁንላችሁ። ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
ተስፋ ጋ፣ ተስፋ አለ!💪

እ🌼ን🌻ቁ🌼ጣ🌻ጣ🌼ሽ🌻
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

🌼 በአዲሱ ዐመት መልካሙን ሥራ ሁሉ ለመስራት በእጥፍ የሚተጉበትና ከትናንት ይልቅ አልፈው የሚሄዱበት ሰናይ ዘመንን የምንመኝላችሁ የሁልጊዜ አጋራችሁ፣ ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ነን።

🌼በ2016 ዓ.ም. ጀምሮ ከእኛ ጋር ተስፋን ከፍ እያደረጉ ካሉት አዲስና ነባር የተከበሩ የአክሲዮን ባለቤቶች፣ በአጋርነት እየሰሩ ካሉ ድርጅቶች ጋር እና ውድ ደንበኞቻችን ጋር ጥሩ እምርታዎችን አይተናል። ምስጋናችን ይድረሳችሁ!👏🏽🤩🥳

🌻 ስለሆነም፣ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ፣ ሶዶ፣ አርባምንጭ፣ ሆሳዕና እና ገላና እየሰጠናቸው ባሉት የተለያዩ የብድር እና የቁጠባ ዓይነቶች እንደ ፍላጎትዎ ከጎንዎ ሆነን ከ2016ቱ ይልቅ በሙሉ አቅማችን የአገልግሎት አድማሳችን ማስፋፋታችንን ልንቀጥል መስከረም 1 ብለን ተነስተናል።

🌼 እንዲሁም፣ ሕዳር 24፣ 2017 ዓ.ም. በሚያበቃው የተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ መስራችነት የአክሲዮን ሽያጭ ላይ የቀሩትን አክሲዮኖች ፈጥነው በመግዛት አዲስ ዐመትዎ ላይ ከፍ ብለው በአዲስ መንፈስና መነሳሳት ከትናንትናዎ በልጠው በመገኘትና አብረውን በመስራት በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ን በቀጣይ ሊጀመሩ ላሉት የሪል እስቴት፣ የሕይወት ባንክ እና የተለያዩ ኢሰንቨስትመንቶች ላይ ቀዳሚ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
Tesfa Microfinance Institution S.C.
ዋናው ጽ/ቤት: ከሜክሲኮ ወረድ ብሎ ከአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት፣ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስትያን ሕንፃ 2፣ 4ኛ ፎቅ ወይንም

Website: https://www.tesfamfisc.com
+251 970 20 20 70
+251 115 52 62 05
[email protected]
[email protected] ያገኙናል።

ተስፋ ጋ፣ ተስፋ አለ!🌄
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መልካም አዲስ ዐመት!
፳፻፲፯ |2017 ዓ.ም.
🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Address

Ethiopian Kale Heywet Church Head Office, In Front Of Africa Union
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 12:00

Telephone

+251970202070

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfa Microfinance Institution S.C. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tesfa Microfinance Institution S.C.:

Share