Tsehay Bank

Website Contact the business

Tsehay Bank 𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲! Tsehay Bank aspires to deliver quality banking services 𝗙𝗼𝗿 𝗔𝗹𝗹!

It aims to be the leading banking services provider in East Africa, delivering innovative financial services that empower customers and drive socioeconomic growth. 𝐓𝐬𝐞𝐡𝐚𝐲 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐒.𝐂

The Bank was established with 734 million Birr Paid Up Capital and 2.8 Billion Birr Subscribed Capital.

𝑽𝒊𝒔𝒊𝒐𝒏

To become one of the best private Banks in East Africa by the year 2040.

𝑴𝒊𝒔𝒔𝒊𝒐𝒏

We are dedicated to deliver sustainable value to our stakeholders by efficiently providing banking service that ensures best customer handling and experience using qualified employees and cutting-edge technology.

𝑪𝒐𝒓𝒆 𝑽𝒂𝒍𝒖𝒆𝒔

• Integrity
• Customer Experience
• Teamwork
• Empowerment
• Professionalism
• Learning Organization
•Corporate Citizenship

 Announcement No. 023 /2026 September 30, 2026Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidate for the Positio...
30/09/2026


Announcement No. 023 /2026 September 30, 2026

Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidate for the Position: Manager, Digital Banking Business Division.

Place of Work: Head Office, Addis Ababa.

To see details and to apply 👇
https://t.me/tsehaybanksc/2948

Tsehay Bank
For All!

ፀሐይ ባንክ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረምና ኤግዚብሽን 2026 ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተዘጋጀው ፎረሙ፣ ከዛሬ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ተከታታ...
29/09/2026

ፀሐይ ባንክ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረምና ኤግዚብሽን 2026 ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተዘጋጀው ፎረሙ፣ ከዛሬ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በመካሔድ ላይ ይገኛል፡፡

ፀሐይ ባንክ በመድረኩ የሚሰጣቸውን ልዩ ልዩ መደበኛ፣ ከወለድ ነጻ እና ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

🔔 አስተሳስረዋል? በተራዘመው የማስተሳሰሪያ ቀነ-ገደብ ጊዜ ውስጥ የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር በቀላሉ ያስተሳስሩ! ባሉበት ሆነው https://fayda.tsehaybank...
29/09/2026

🔔 አስተሳስረዋል?

በተራዘመው የማስተሳሰሪያ ቀነ-ገደብ ጊዜ ውስጥ የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር በቀላሉ ያስተሳስሩ!

ባሉበት ሆነው https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home ን በመጫን ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ያስተሳስሩ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

እንኳን አደረሳችሁ! ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በዓል ይመኛል! መልካም በዓል!      ፀሐይ ባንክለሁሉ!
27/09/2026

እንኳን አደረሳችሁ!

ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በዓል ይመኛል!

መልካም በዓል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

26/09/2026

እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ!

ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የደመራ በዓል ይመኛል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

መልካም ጁምዓ! ወዲዓ ተዓሉን - ከወለድ ነጻ የዕቁብ የቁጠባ ሒሳብ!ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነጻ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይ...
25/09/2026

መልካም ጁምዓ!

ወዲዓ ተዓሉን - ከወለድ ነጻ የዕቁብ የቁጠባ ሒሳብ!

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነጻ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

ለበዓል ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ከፈጣንና ቤተሰባዊ መስተንግዶ ጋር!የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAAፀሐይ ባን...
24/09/2026

ለበዓል ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ከፈጣንና ቤተሰባዊ መስተንግዶ ጋር!

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች፦

✅ Dahabshiil
✅ Ria
✅ AlfaNow

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

ፀሐይ ባንክ አመራሮችን ለማብቃት ግብ ያደረገ የ“Leadership Development Program” ስልጠና ለሠራተኞቹ እየሰጠ ነው፡፡  በ1ኛ ዙር ስልጠናቸውን እየተከታተሉ የሚገኙት ሰልጣኞቹ...
23/09/2026

ፀሐይ ባንክ አመራሮችን ለማብቃት ግብ ያደረገ የ“Leadership Development Program” ስልጠና ለሠራተኞቹ እየሰጠ ነው፡፡

በ1ኛ ዙር ስልጠናቸውን እየተከታተሉ የሚገኙት ሰልጣኞቹ ከተለያዩ የባንኩ ቅርንጫፎች የተውጣጡ ናቸው፡፡

ስልጠናው በአመራር ክህሎት ማጎልበት፣ ስልታዊ የቅርንጫፍ አስተዳደር እና የሃብት ማሰባሰብ ስትራቴጂ በመሳሰሉት ጭብጦች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

💎 ትልቁ ይገባዎታል! 💎 "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ! ከ 9.5% እስከ 10% የወለድ መጠን የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ! አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅ...
23/09/2026

💎 ትልቁ ይገባዎታል! 💎

"ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

ከ 9.5% እስከ 10% የወለድ መጠን የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ!

አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

🔔 የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር ያስተሳስሩ! እስካሁን አላስተሳሰሩም? የማስተሳሰሪያ ቀነ-ገደቡ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡ ማንኛውንም የዲጂታል ባ...
22/09/2026

🔔 የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር ያስተሳስሩ!

እስካሁን አላስተሳሰሩም? የማስተሳሰሪያ ቀነ-ገደቡ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡

ማንኛውንም የዲጂታል ባንኪንግ እንዲሁም በቅርንጫፍ የሚሰጡ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብዎ ጋር ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡

ባሉበት ሆነው ይህን ሊንክ https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home በመጫን ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ በቀላሉ ያስተሳስሩ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Address

Meaza Desalegn Tower, Sierra Leone Av, Beklo Bet, Wereda 04
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 18:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsehay Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tsehay Bank:

Shortcuts

Share

Category